Monday, May 31, 2010

በዳላስ የኢትዮጵያን ማኅበረሰብ ምን ይላን?

ዛሬ የማኅብረስርቡ ድርጅት ክንፍ (ዕድር) በፕሌኖ ቴክሳ የመገናኛ ማምሻው ምን ይላሉ?
እያንገበግበ ያለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ወዴት እየሄደ ነው?
የማኅበረ ቅዱሳን ስብሰባ በዳላስ ምን እያደረገ ነው?


የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።