Thursday, August 5, 2010

የ፻፯ ቀን ትግስት

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


የ፻፯ ቀን ትግስት

ካለፈው ሐሙስ ማታ ጀምሮ ከሂሱተን ከተማ ወጣ ብለን የመጨረሻውን ጥናትና ሪፖርት በምርምር ማዕከሉ አጠናቅቀን እሁድ ማምሻችንን ወደ ጊዜዊው የገልፉ መምሪያ ሰፈር በረርን። በማግስቱም የምንጠብቀውን አረንጓዴ መብራት በመፈቀዱ ፻፯ ቀናትን ያስቆጠረውን አማጺ የውቂያኖስ ውስጥ የዘይትና ጋዝ ጉርጓድ መድፈን (መግደል) (የሎጀስቲክና ኦፕሬሽን) ትግበራ ተጀመረ።

ይህ ጥልቀቱ ከ፪ ነጥብ ተኩል ማይል በላይ የሆነውንና ከወለሉ በታች የሚገኘውን የዘይት መሰመር ከሁለት አቅጣጫ በተበሳው ቀዳዳ በተለያዩ ንጥረ ነገሮች ተደባልቆ በተላቆጠና በተዋሀደ ድፍድፍ (እንደጭቃ ባለ) የሞምላት ጥቃት ተጠናቆ ማለቁንና እስከ ፲፪ኬ ግፊት መቍቋም ችሎታውን መረጋገጡ እንደታወቀ የመጨረሻውን የሲሚንቶ ማሸጉን ፈቃድ ተሰጠን። ይህንኑ በዛሬው ቀን ሲጠናቀቅ በሚቀጥለው ፳፬ ሰአት ውስጥ በሚገባ ደርቆ እስከመጨረሻው ያከትምለታል። ከዚህ በኃላ ያለው እንግዲህ ተፈጥሮ (ማዘር ኔቸር) ቅውሰት ካልሆነ የሰው ልጅ ጥበብ የሚችለውን ስህተቱን ለመቆጣጠር ሞክሯል ለማለት አስደፍሮናል። ምንግዜም በዚህ አደጋ የማንረሳቸውና ጠፍተው የቀሩትን የ፲፩ን ግለስቦች ሕይወት እያስታወስን የሚመለከታቸውን ሁሉ ከዚህ በመማር ለወደፊቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲወስዱ እናሳስባለን። ምን ያህል እዚህ አካባቢ እንደምንቆይ ባናውቅም የሚቀጥለው ስራችን ባካባቢው የሚገኙትን ተመሳሳይ የጥልቅ ውቅያኖስ የዘይትና ጋዝ ጉርጓዶችን (ሴፍቲ) ምርመራና ሪፖርት ማቅረብ እንደዚሁም የተፈጠረውን የአካባቢ ብክለትን የማጽዳቱን ሂደት መከታተል ይሆናል እንላለን።

የኛ አከራረም እንዲህ ሆኖ፤ እናንተስ እንደምን ሰንብታችኃል? የዳላሱ የኢትዮጵያ ኮሚኒትም ቤቴን አላጸዳም በማለቱ፤ እንደወትሮው ሲለግሱት የኖሩት የአካባቢው የንግድ ሕብረተሰቦች ለዘንድሮው የወያኔ ኢትዮጵያ ቀን በአል (ስፖንሰር) እርዳታ አናደርግም በማለት አድማ መተውባቸው ፣ የዝግጅታቸውን ብዛት ቁጥር ከመቀነስ አልፈው ወደ መሰረዙ እየተቃረቡ ነው ብለው የውስጥ አዋቂዎች ገልጸውልናል። ቃል የገቡላቸውም ስማቸው በገጻችን እንዳይወጣ በመስጋት ምክንያት እየፈጠሩ በማሸግሸግ ላይ ናቸው። እኛ አሁንም ደግመን የኢትዮጵያ ተወላጆችና ወዳጆች ሁሉ የዚህ የወያኔ ቀን በአል ላይ በማንኛውም መንገድ እንዳይተባበሩ ጥሪያችንን እናቀርባለን ! ! ! ! እናተርፋለን ብለው ቦታ በመከራየት ለመነገድ (ቬንደር ለመሆን) አሳብ ያላችሁ ወይም የከፈላችሁም ብትሆኑ ሙሉ ገንዘባችሁን አስመልሱ አንድም ለመክሰር ሌላውም ለወያኔ ሎሌ መሆን ነውና ጥሪያችንን በማስተዋል ተቀበሉ።

ማንኛውም የኮሚኒቲው አባል የቀብርም ሆነ ማንኛውንም እርዳታ በነጻ ከኮሚኒቲው የማግኘት መብቱን የሚከለክል ምንድን ነው? በነተፈራ የተሰነጸውና ባጫፋሪዎቻቸው የተመሰረተው እድር አባላት ያለውዴታ በግዴታ ለኮሚኒቲው አባልነት በአመት የ፵ ብር ክፍያ ለምን አስፈለገ ? ቢያንስ የአካባቢው የኮሚኒቲው ነዋሪ ቁጥር ከ፵ ሺህ በላይ እንደሆነ የሚገመተው እድሩ አቀፈ የተባለው ቁጥር ፬፻፳ አካባቢ ሲሆን ፬ ከ፻ እጅ በታች ብቻ ለምን ሆነ? ከዚሁ ውስጥ ስንቱ ነው ወደፊት እድሩን የሚለቀውስ ወይንም እንለቃለን ያለው? ለምን በጣት የሚቆጠረው የነተፈራና መሰል ቡድን በኮሚኒቲው ድርጅት ላይ የጠነሰሱት የሚፈልጉትን ያህል ቁጥር ማግኘት ለምን አቃታቸው? እነዚህ ግለሰቦች ለምን የተለያየ በስምና በቁጥሩ የበዛ ድርጅት አባልና መስራች ሆኑ? የኮሚኒቲውስ ሬዲዮ ለምን ማደግ አቃተው? ለምን ወገንተኛ የሆነ ብቻ አገልግሎት ይሰጣል? ማንስ ነው የሚቆጣጠረው? ገቢውስ ለምን የግለሰቦች ቦርሳ ይሞላል? ወዘተ…..ብሎ የመጠየቅና መልሱን የመሻት የሕብረተሰቡ መብትና ግዴታ ነው እንላለን።

ወደ ቤተ ክርስትያን ደግሞ ዞር ስንል ፣ ባለፈው ጥሑፋችን ስለ ዳላሱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን በቂ ጽሑፎች በጃችን ስላልገቡ አሁንም የናንተን ተሳትፎ እንጠብቃለን። በሌላ በኩል ደግሞ እንተራረቅ ብለውና እናስታርቅ ያለው በሰሜን አሜሪካንና በአዲስ አበባ መካከል ሲንቀሳቀስ የነበረው በአዲስ አበባው ሲኖዶስ እንዲሁም በስደተኛው ሲኖዶስ መካከል እንቅፋት እንደገጠመው ተነገረ። ከአስተባባሪው ወገን ባንሰማም ሁለቱም ወገን ሲኖዶስ ነን ወይም ወካይነን የሚሉት የበኩላቸውን መግለጫ ማውጣታቸውን ስንገነዘብ፤ ስብሰባቸው የታቀደው በመክሊን ክፍለ ከተማ በሰሜን ቨርጂንያ ግዛት ውስጥ በሚገኘው የሒልተን ሆቴል ውስጥ እንደነበር የተያያዘው ዜና ያስረዳል።

ከዚሁ ሳንወጣ የዳላሱ ርዕሰ አድባራት ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራልም ባለፈው እሁድ ከከሳሾች ጋር የወገኑ የቀድሞ የቦርድ አባላት ተገኝተውበት የነበረውና ጥቂት ግለሰቦች ለቤተ ክርስትያኑ ተቆርቋሪ ነን ያሉ፤ አስታራቂ ብሎ ራሱን የሰየመው የረፈደበት ፖለቲከኛና ኢህአፓ በነበረበት ወቅት በእጁ በንጹኃን ወገኖቻችን ደም ታጥቧል የሚባለው ግለሰብ በሊቀ መንበርነት የተመራው ስብሰባ ያለ እልባት ሲበተን የሌላ ጌዜው ቀጠሮ የመርፌ ቀዳዳ ያህል የጠበበ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል። ከደብሩ በኩል ነን ያሉትም ግለሰቦች አቋምም ለግምገማ እንዳበቃቸውና መላ ምዕመናኑን የሚመራው፣ የተለያየ የሕብረተሰቡን ክፍል ያቀፈውና በሚሰራውም ስራ አኩሪ ድልን ያስመዘገበው፣ ከቀን ወደ ቀን ፍቅርና አክብሮትን እያተረፈ የመጣው ፣ ቤተ ክርስትያኑን ከአደጋ የተከላከለውና መጠሪያ ስሙ “የሚካኤል ሰይፍ“ የተባለው ቡድን አካባቢ ከደረሱን መረጃዎች ተረድተናል። በሌላ በኩል የወገኑት ደግሞ የቀድሞ ቦርድ አባል ውስጥ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ሚሰት አክስትና ከወያኔ ሎሌ የጌታቸው ትርፌ ሚስት ፈትለወርቅ ዘመዷ ባልና የቀድሞው ቦርድ ጸሐፊ ኃይሉ አራጋው ፤ ቀድሞ ሊቀ መንበር እንዲሁም የተለያየ የግብረ ሰናይ ድርጅት በማቋቋም በወገናችን ስም የሚነግዱ ፣ ቀዳዳው ሙላው ከነቀይ ሰይጣን ጓደኛው እንዲሁም አባል ያልሆኑ አጫፈሪዎቻቸው ነበሩበት። ከነዚህም ውስጥ ካሱ ወይም ቢራቱ የተባለው አንዴ ኦርሞ አንዴ የጉራጌ ፖለቲከኛ ልክ እንደ ቢጤው ተኩላው ተኮላ የትላንቱ ጸረ ኦርቶዶክስ ከነሚስቱ ሲፈልግ የሚጰነጥጥ ፣ አሁን ደግሞ የቤተክርስትያን ውስጥ ለነገር ያነፈነፈ ፣ የጓደኛውን የተኩላውን ስራ ለመስራት የቆመ ፣ የ(ካውንቲ ኬዝ ወርከር) ሀይማኖታችንን ለርሱ የስራ ማረጋገጫ (ረዙሜ) ለማድረግ የሚንቀሳቀስ ወዘተ…….. ማለት ይቻላል። በዚሁ ስብሰባ ላይ ኃይሉ አራጋው አፍን በወያኔው ሎሌ ላይ አንዛርጦ ለይቅርታ የግር መሳም ያህል ለትዝብት ራሱን አብቅቷል።

የተሰብሳቢዎቹ ማንነት በግልጽ የታውቀ ብቻ ሳይሆን አሁንም ደብሩን ለማድማት እንደሚቀጥሉበት ደግመው በዚሁ ስብሰባቸው ገልጸዋል። ከጽዋ ማህበርና ከዕቁብ በተግባሩ የተባረረውና በኮሚኒቲው ውስጥ ለአመታት በአጭበርባሪነቱ የታወቀው፣ ወያኔ ሳይሆን ነኝ እያለ የሚቀደደው ፣ ዋሽቶ የአሜሪካን ዜግነትን በቅርቡ ያገኘው ፣ አጭበርብሮና ታክስ ሳይከፍል የሚዘርፈውን ከሕግ ውጪ ከሀገር የሚያሸሸው ፣ በሜይ ፪ቱ የደብሩ ብጥብጥ ተዋናይ የነበረው፣ ጸረ ኦርቶዶክስ አቋሙን ደጋግሞ ማረጋገጡ ፣ እርሱ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስትያን በተደጋገመ መንገድ ለአለም ፍርድ አሳልፎ የሰጠ ብቻ ሳይሆን አሁንም እከሳለሁ ገንዘብ አለኝ እያለ ሲደነፋ የተደመጠ ፣ የሰይጣን ማደሪያ የሆነ ፣ የሀይማኖታችን ጠላት ብቻ ሳይሆን የሕብረተሰባችን የለየለት ጠላት ስለሆነ ሁሉም ሊያገለውና ሊያርቀው የሚገባ ቀጣፊ ነውረኛ ግለሰብ መሆኑን ተገንዝበን በምንም አይነት መንገድ ከዚህ አይነቱ ግለሰብና ቤተሰብ ጭምር መራቅ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሳይሆን የሀይማኖታችንም ግዴታ መሆኑን እናስገነዝባለን ! ! አብሮ መታየትም ነውር ነው እንላለን ። በብዙ መንገዶችና ይቀርቡታል ባልነው ሁሉ አስመከርነው ፣ ተቸነው ፣ እርሱ ግን ባሰበት ፣ ከኛ አልፎ ሀይማኖታችንን ፣ ታሪካችንን ፣ ወገናችንን ብሎም ትውልድ ሀገራችንን በኖርበት ሀገር ብቻ ሳይሆን በአለም ደርጃ መዘባበቻ ያስደረገ፤ አሁንም ደብሩን እከሳለው ብሎ የተነሳ ፤ ለዳላስና አካባቢው የኢትዮጵያ ተወላጆችና ወዳጆች ሁሉ ብርቅዬ ምልክት ብቻ ስይሆን ሀይማኖት ፣ ጎሳ ወይም ዘር ሳይለይ መመኪያና መኩሪያቸው ላይ የተነጣጠረ ታላቅ ጥፋት መሆኑን ተገንዝቦ ሕብረተሰቡ ከዳር እስከ ዳር በመነሳት በሕብረት ማግለል እንዳለበት ጥሪ እናቀርባለን !!!

እርሶስ ምን ይላሉ?

2 comments:

Anonymous said...

Dallaseotc-ሰላም፡

ጤና ይስጥልን እንዴት ዋላችሁ።
ከዚህ በታች ያስቀመጣችሁልን የተጠንቀቁ ምል እክቱ መልካም ሆኖ ሳለ ግን በምን እናውቃለን ያማናውቀቅ የሰውዬውን ማን መሆን ያለስሙ? እባካችሁ ስሙን ንገሩን መክኒያቱም ማንን ነው የሚሉት፡ ተፈራወርቅን ነው? ዳዊት አለማየሁን? ለሕዝብ የእናቱን ትግሬነት እየደበቀ በዳላስ ነገር ግን ከወያኔው ጳጳስ ጋ እየሄደ ከሚካኤል ከበጎ አድራጎት ክፍል ብዙ ዶላር ውስዶ ቤተክርስቲያን አሰራሁ ብሎ የሚንጠባረረው ብዟየሁ ጌታቸው ኢቲ የተባለው? በሌባ ሴት ትክሻ ተገዝቶ በተሰረቀ የፓርኪንግ ገንዘብ የቅምጡ? በፈረንጅ እንቁላል ልጅ ወለድኩኝ የሚለው? ይሄ የቤተክርስቲያናችንን የስብሰባውን ሚስጥር ሁሉ እያወጣ ለነምናሴና ሃይሉ እጅጉ የሚሰጠው፧ ከምንጠራጠር ማንን እንደምትሉ ንገሩን። መልሱን የምንጠብቀው የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቦርድ ደጋፊዎችና ውነቱን ለማወቅ የምንጉዋጉዋው የዚህ ብሎግ አንባቢያችሁ።
እነ ብሩኬ ከፌሮክስና ፓርክ ሌን።


የተሰብሳቢዎቹ ማንነት በግልጽ የታውቀ ብቻ ሳይሆን አሁንም ደብሩን ለማድማት እንደሚቀጥሉበት ደግመው በዚሁ ስብሰባቸው ገልጸዋል። ከጽዋ ማህበርና ከዕቁብ በተግባሩ የተባረረውና በኮሚኒቲው ውስጥ ለአመታት በአጭበርባሪነቱ የታወቀው፣ ወያኔ ሳይሆን ነኝ እያለ የሚቀደደው ፣ ዋሽቶ የአሜሪካን ዜግነትን በቅርቡ ያገኘው ፣ አጭበርብሮና ታክስ ሳይከፍል የሚዘርፈውን ከሕግ ውጪ ከሀገር የሚያሸሸው ፣ በሜይ ፪ቱ የደብሩ ብጥብጥ ተዋናይ የነበረው፣ ጸረ ኦርቶዶክስ አቋሙን ደጋግሞ ማረጋገጡ ፣ እርሱ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስትያን በተደጋገመ መንገድ ለአለም ፍርድ አሳልፎ የሰጠ ብቻ ሳይሆን አሁንም እከሳለሁ ገንዘብ አለኝ እያለ ሲደነፋ የተደመጠ ፣ የሰይጣን ማደሪያ የሆነ ፣ የሀይማኖታችን ጠላት ብቻ ሳይሆን የሕብረተሰባችን የለየለት ጠላት ስለሆነ ሁሉም ሊያገለውና ሊያርቀው የሚገባ ቀጣፊ ነውረኛ ግለሰብ መሆኑን ተገንዝበን በምንም አይነት መንገድ ከዚህ አይነቱ ግለሰብና ቤተሰብ ጭምር መራቅ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሳይሆን የሀይማኖታችንም ግዴታ መሆኑን እናስገነዝባለን ! ! አብሮ መታየትም ነውር ነው እንላለን ። በብዙ መንገዶችና ይቀርቡታል ባልነው ሁሉ አስመከርነው ፣ ተቸነው ፣ እርሱ ግን ባሰበት ፣ ከኛ አልፎ ሀይማኖታችንን ፣ ታሪካችንን ፣ ወገናችንን ብሎም ትውልድ ሀገራችንን በኖርበት ሀገር ብቻ ሳይሆን በአለም ደርጃ መዘባበቻ ያስደረገ፤ አሁንም ደብሩን እከሳለው ብሎ የተነሳ ፤ ለዳላስና አካባቢው የኢትዮጵያ ተወላጆችና ወዳጆች ሁሉ ብርቅዬ ምልክት ብቻ ስይሆን ሀይማኖት ፣ ጎሳ ወይም ዘር ሳይለይ መመኪያና መኩሪያቸው ላይ የተነጣጠረ ታላቅ ጥፋት መሆኑን ተገንዝቦ ሕብረተሰቡ ከዳር እስከ ዳር በመነሳት በሕብረት ማግለል እንዳለበት ጥሪ እናቀርባለን !!!

እርሶስ ምን ይላሉ?

Anonymous said...

አቶ ተኮላን ምን ነካቸው? በዛሬ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያን ታሪክ እያጠፉ እየዋሹ እነወያኔ በሚጽፉበት ወቅት የተፈራወርቅ ያልሆነውን ነው ብሎ ከፍ እያደረጉ ከሃረር የቀዳማዊ ሃይለስላሴ አካዳሚ ምርቁ ነው ተብሎ ቢጻፍ ምንም አያስደንቅም ለማስተማመኛም የሚነገርም አይደልም በቤተክርስቲያን ችግር ውስጥ እየገባ ተፈርወርቅን መለአክ ለማድረግ ይሆን ለአገሩ አንዲት ብልቃት ላብ አፍሦ የማያውቅ የከተማ አውደልዳይ? አቶ ተክላ በመጀመሪያ ሌላ ብሎግ ላይ ያነበቡትን በዚህ ብሎግ አያሳቡ። ስለተፈራወርቅ የተጻፈው በሌላ ብሎግ ስለነበረ የአብዬን ወደ እምዬ ለምን ይሆናል ነገሩ? በዛላይ እርሶ ውነት ስለ ግለሰቦቹ አያውቁም ስለ አንሶላቸው ተጻፈ ብለው ይቆጣሉ አሁን ደግሞ ከሃረር አካዳሚ ትምህርት ጨርሶ የወጣ ነው ለምን ባይጨርስም በቂ ትምህርት የወታደርነት ባይኖረውም አሜን ብላችሁ ተቀበሉ ነው የሚሉን። ለምን ስለ ሌሎቹ መኮንኖች በከተማው ስላሉት የአካዳሚ ልጆች ችግር የለውም? ካካዳሚ መመረቃቸውን ትምህርት አጠናቀው በትክክሉም ተመልምለው በደረጃቸው ገብተው የተመረቁትን ለምን አልተማረም ሃረር አካዳሚ አንድ ሰሞን ደርግ ካጎራቸው የመንገድላይ ዱርዬውች አንዱ ነበር አይበሉም? ኤፎርስ ሶስት ወር የሰለጠነና ሶስት አመት አራት አመት የተማረው አንድ ነው?

አቶ ተከላ እቅጭዋ ተፈራውርቅ አሰፋ ከሃረር አካዳሚ በተለመደው የእጩ መኮንንነት ወግ ደርሶት ትምህርቱን ጨርሶ የተመረቀ ወታደር አይደልም። የወታደር ትምህርት የለውም። ብዙ ሳልጽፍ እርሶ ተፈራወርቅን እንዲጠይቁት የምጠይቅዎ፡ ሃረር አካዳሚ ለመመረቅ ስንት ጊዜ ይፈጃል አንተስ ስንት ወር ቆየህ በሃረር አካዳሚ? ማነው በዛ እድሜህ ሙሉ መቶ አለቃ መሆን በሚገባህ ጊዜ በሱማሌ ጦርነት አሳቦ ደርግ ሲማር የነበርው የአካዳሚ እጩ መኮንኖች መሃል የከተተህ? ይሄንኑ ይጠይቁትና ይረዱት መጀመሪያ የጻፉት እርሶ ተፈራወርቅ ነግሮዎት ጻፍልኝ ብሎዎትም ይሁን ወይም ወያኔዎች ስለተመቱ በግልጽ እያንዳኑ ማንነቱ ስለታወቀበት ሞራል ለመስጠት ብለው ከሆነ ስህተት ነው። ተፈራወርቅ የወታደርነት ትምህርት የለውም። አንድ ዩንቨርስቲ ውስጥ ከበቂተማሪዎች ጋር ባናቱ ተቀላቅሎ በደርግ ጉልበት ምክትል የመቶ አለቃ ተደርጎ ሳይመረቁ መውጣትና በደንብ የሃረር አካዳሚን ትምህርት አጠናቆ በወታደር ትምህርት መመረቅ የተለያዩናቸው። ተፈራወርቅ የወታደርነት ሳይሆን የመንገድላይ የኖረበት የዱርዬና አጭበርባሪነት የወሸታምነት አመሉ ነው በዳላስ ሲንጸባረቅ ቆይቱ ዛሬ እንደዚህ ህዝቡ ሁሉ ይሄ ቀፋፊ ጁጎሎ መጣ የሚሉት። ይልቅስ ደካማና ብዙም ወንድ የማይፈልጋቸውን ሴቶች እያጠመደ አዲስ አበባ ልክ እዚህ እንደሚያደርገው ልብስ እያስገዛቸው መዘነጥ ይወድ ነበር። እዚህም ቀጥሎበታል አንድዋ ልብሱን ሁሉ ከነካሊሲው የምትገዛው ብርሃን ዳኛቸው የተባለችው ድንክ መሆንዋ ግልጽ ነው። የኢትዮጵያን ቀን አዘጋጅ ብሎ ለምን እንዳስቀመጣትና ሌሎቹን ሴቶች ካልከፈላችሁ ዝር እንዳትሉ ወደ በአሉ ብሎ ለምን እንዳባረረ ያውቃሉ አቶ ተክላ?