የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!
ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።
ከሰሞኑ
እንደምን ከረማችሁ? ባለፈው እንዳስጨበጥነው የጥልቅ ውቅያኖሱ የዘይትጉርጓድ ባስተማማኝ ደረጃ መደፈኑን ፣ የጽዳት ዘመቻውም እየተካሄደ መሆኑንና በማምረት ላይ ያሉትንም ተመሳሳይ የጥልቅ ውቅያኖስ የዘይትና የጋዝ ጉርጓዶችን ከተመሳስይ አደጋ ለመከላከል የሚያስችላቸውን ደረጃ ግምገማ ማካሄዱን ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ባሕር ውስጥ ወድቆ የሚገኘውንና የአደጋው ሰለባ የሆነውን (ፕላት ፎርም) በጥንቃቄ መመርመር ሌላ ስራ ነው። ከዚህም ምርመራ የሚገኙ መረጃዎች ምን ቢፈጠር ነው ይህ በሰው ሕይወት፣ ንብረትና አካባቢ ጥፋት የደረሰው ለሚለው ጥያቄ መልስ ሊያሰጡበት ያስችላል ተብሎ ይገመታል።
ከዚህ ወጣ ብለን ደግሞ የዳላስ ኮሚኒቲ ራዲዮ የኛና የናንተን ብቸኛ የሆነውን ገጻችን ላይ ያነጣጠረ ዘገባ ያቀርባል ተብሎ በትላንት ፕሮግራሙ ተጠቁመን በስልክ ለማዳመጥ ወደ ወዳጃችን ደውለን ነበር ፣ እነገደል ማሚቶቻቸው እንዳልተነፈሱ ስናረጋግጥ ካንባቢዎቻችን የተለያዩ አስተያየቶችን ብቻ ሳይሆን ድጋፎቻቸው እየጨመሩ ነው። በአል ብለው ለወያኔ ሎሌዎች ያደሩትም የሚይዙትና የሚጨብጡት ጠፍቶባቸው በራዲዮ ፕሮግራሙ ላይ ከመቼውም በላይ ሲለፍፉ ተደምጠዋል። ለዋቢነት እንደ ቀድሞው የፓሊሱ መኮንን ግዛው ተክሉ በኃላፊነት ተመርጦ በነበረበት ቅዱስ ሚካኤል ቦርድ ማህበረ ቅዱሳን የተባለውን ቡድን አስገብቶ በመቶ ሺህ ብሮች ያስመዘበረ ፣ አሁንም በቤተ ክርስትያኑ ላይ ባደረሰው እጠየቃለሁ በማለት እየተተናኮለ ያለና ከብዙ አመት ጀምሮ በጌታቸው ትርፌ በሚመራው የወያኔ ሎሌ ቡድን የታቀፈ ግለሰብ ነው። በሌላ በኩል እንደሚታየው ሁሉ ለዚሁ የወያኔ ኢትዮጵያ ቀን ዝግጅት ተቃውሞው የከፋ ስለሆነ መጨበጫው የጠፋበት አመራር በሀሳብ እንደተከፋፈለ ብቻ ሳይሆን ያሰበውም ገንዘብ እርዳታ መድረቁም አሸብሮት ይገኛል።
ከዚህ ወጣ ብለን ደግሞ ስንቃኝ የተኩላው (ተኮላ መኮንን)ና ብጢውቹን የጣፉትን ቃኘን። ያገኘነው ምንም አዲስ ነገር የለም ። ያው እንደልማዳቸው የሰይጣን ጎዳና ተዳዳሪዎች ብቻ ሆነው ነው ያገኘናቸው። ምክንያቱም እነርሱ አንድም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት የላቸውም ወይም እምነቱን ዛሬም አያውቁትም። እነሱ የሚሉትም “መብት“ በየትኛው መንገድ እንደሆነም ለይተው ማወቅ የተሳናቸው ናቸው። የአለም መብት ብዙ ነው ፣ የሀይማኖት መብት ግን አንድ ብቻ ነው። እርሱን አምኖ በሙሉ ልቡ የተቀበለና በስሙ የተጠመቀ መንገዱንም የተረዳ መሆን አለበት። ይህ ከሆነ ተውፊቁንና ቀኖናውን ተከትሎ ልዩነቶች ይስተናገዳሉ እንጂ በድቁርና ተነስቶ ለሀይማኖቱ ባዕድ በሆነና ከመንፈሱ በማይጣጣም በአለም ፍርድ ቤት ማድረጉ አሁንም ሰይጣናዊ ጎዳና እንጂ የሀይማኖቱን መንገድ አያሳይም።
ትውልድ ሀገራችን አሁን የደረሰችበት ደረጃ ለመድረስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አስተዋጾ ያላስቆጠረ አበይት ክንውኖች ለመቁጠር ባንሞክርም፤ በሰላሙም ሆነ በጦርነት ወቅት እንዲሁም በፓለቲካዊ አስተዳደርም የማይናቁ ተግባራቶች አሉ። በኛ ዕድሜም አፋችንን ከፈታን በኃላ የቀለም ትምህርትን የጨበጥነው በቄስ ትምህርት ቤት ነው። ብዙ ማለት ይቻላል በዕድሜ ያየነውን በማለት ነገር ግን ለትውልድ ሀገራችን ታሪክ ከፍተኛ ቦታ ይዞ ያለና ለሁሉም ተወላጅና ወዳጅ መመኪያና መኩሪያ ብሎም ልዩ ምልክትና መጠሪያ የሆነውን ሀይማኖታችንን ከተውፊቁና ከቀኖናው ውጭ ተጉዞ በአለም ፍርድ ቤት መክሰስ የሚያደርስ ምንስ ተፈጠረ? የሚለውን ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ቡድን ነኝ ባይ መልስ የለውም። ፍርድ ቤት ዳኛውም ይህንን ሲያረጋግጥ ሀይማኖታዊ እንዳልሆነና ቤሆንም እንደማይገባበት ተገንዝቦ ያለው “ሊትል ፍሌቨር“ ሰበብ እንዳደረጉት ነው የገለጸው። ቤተ ክርስትያንም ሆነ አስተዳዳሪዎቹ በተሰጣቸው ሀላፊነት ወጥተው የት ቦታ ተውፊቁንና ቀኖናውን የጣሱት። በትክክል ምዕመናኑ በአባቶች መካከል ያለውን የተውፊቅና ቀኖና ልዩነት ተገንዝበው የወሰዱትን አቋም ማክበር የሁሉም አባላት ግዴታ ነው። ከዚህ በፊት የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ሆነው ያገለገሉት ውስጥና ከቀድሞ የቦርድ አባላት ባለፈው ኦገስት አንድ በተቋዋሚ ቡድን ጋር በተካሄደው ስብሰባ ምንም ዐይነት የምርጫ ደንብ እንዳልተላለፈ፣ የተመረጡትም ሁሉ ሕጋዊነት ያላቸው መሆኑን አስረድተዋል። ስለዚህ ብዙኃኑ አባል የመረጣቸውን የቦርድ አባላት በተሰጣቸው ኃላፊነት የደብሩን መተዳደሪያ ደንብ እንደዚሁም የሀይማኖቱን ተውፊቅና ቀኖና እስካልጣሱ ድረዝ በሕዝብ የተመሰረጡትምና የሚያስተዳድርን ደብር አመራር በአመጽ እንለውጣለን ብለው በሜይ ፪ቱ ብጥበጣ መሳተፍና ሀይማኖቱን ለዐለም መሳለቂያና የትውልድ ሀገራችንን መዘበቻ ማድረግ ባልተገባ ነበር። ኸረ ስንቱን ጠቅሰን።
ብዙን ጌዜ ለንስሀ እግዚሐብሔር እድል ይሰጣል፣ አንዳንዴም ይፈጥናል። ለዚህ አባባል ያበቃን ከመጀመሪያ ከሳሾች ውስጥ የኪዳኔ ምስክር ሚስት አንዷ ምሳሌ ናት። ስሟም ጥሩአየር ፍስሐ ትባላለች። አስተዳደጓን የሚያውቁ ዘልዛላ ፣ ዱርዬና ሴትኛ አዳሪ ምሳሌ ያደርጓታል። እንደሚባለው ከሆነ ኪዳኔ ያገኛት አስታራቂ ሽማግሌ ሆኖ ከቀድሞ ቧሏጋር አስታርቃልሁ በማለት በተጀመረው ቀዳዳ ከነሁለትልጆቿ ጋር የገባ ገሌ ነው። ትንሽም ቆይታ የሚያሳድጉትን ቀንደኛው ማህበረ ቅዱሳን የሆነውንና ዲያቆን ነኝ ባዩን የኪዳኔን የቅርብ ዘመድ ደባልቃ የያዘች ስትሆን፤ በቦርድ ምርጫ ውጤት ብሎም አዲሱ ወዳጇ የሆነውን ከደብሩ ተቀጣሪነት መባረር ተጨምሮ ያበደች ዕብድ ናት። ጥሩ አየር ባደረባት ይኸው አምሮ በሽታ ብቻዋን አይደለም የምትታመሰው፣ የሷና የባሏም ቤተሰቦች ጭምር አየታመሱ ይገኛሉ። እንግድነት ቤታቸው እግሩን የጣለ ብቻ ሳይሆን በየደረሰችበት ሁሉ የጤናዋ ሁኔታ ሁሉን እያሳሰበ ይገኛል። ካህናት አማቾቿ ሆኑ የሱ ቤተሰቦች እንዲሁም የርሷን የጤና መቃወስ የተረዱ ዘመዶቿ ሁሉ ታላቅ ጭንቀት ላይ ናቸውና በክርስቶስ እየሱስ ደም የተዋጀቺውን ቤተ ክርስትያን ያለአግባብ ለማጥፋት መነሳሳት መልሱ ይኽን ይመስላል። ስለዚህ ሌሎቹም ከዚህ ተምረው ድርጊታቸውን እንዲመረምሩና ቀናውን መንገድ እንዲከተሉ ለነ ተኩላውና ቀዳዳው እንደዚሁም ቢጦዎቻይድረስ እንላለን።
ባለፈው መጣጥፋችን በቀዳዳው ሙላው ወራሽ ላይ የ(ቦይ ከት) ጥሪ እንዲደረግ ያቀረብነውን በሙሉ ልብ የተቀበላችሁ ሁሉ ከልብ እያመሰገንን ዘመቻው ቀጣይነትእስከ መጨረሻው እንደትቀጥሉ ደግመን ጥሪ እንደርጋለን። ሙላው ወራሽ አብረው አደጉ የሆነ የወያኔ ተጋዳይና ስልጣን የነበረው ወያኔ በአደራ እርሱ ዘንድ ያስቀመጠውን ገንዘብ ሳይቀበል በሞሞቱ ፣ የሙት አደራ ገንዘብ የበላ ሌባ መሆኑን ነው። ገንዘብ አለኝ የሚለው በዚህ አገር ምንም ገንዘብ ወይም ንብረት በስሙ ያልተወ ግን ብሩንም የሚያሸሸው ወደ ኢትዮጵያ እዚያም በሚስቱ ቤተሰቦች እጅ የሚተዳደር መሆኑን፣በተለይም እንደዚህ አይነቱ ተራ አጭበርባሪ ድንበር ተሻግሮ በዳላስ ውስጥ ወያኔ ሳይሆን እራሱን ወያኔ አድርጎ በመጥራትና ከወያኔ መንግስት ጋር አማልዳለው በማለት የተሞኙለትን እነ ኃይሉ እጅጉን የመሰሉትን በማየት ስማችንን እያጠፋ ያለ ሌባ ብለው እውነተኛዎቹ ወያኔዎች እርምጃ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሱ ለመሆናቸው የሚደርሱን መረጃዎች ያስረዳሉ። በዳላስም እንዴት ወደ አሜሪካ ሊገባ እንደቻለ አብሯት የመጣትን የቀድሞ ሚስቱንመረጃዎች እየተሰበሰቡ ሲሆን ፤ እንዴት ነው በቅርቡ የአሜሪካን ዜግነት ሊያገኝ የቻለው? ገንዘብ አለኝ አያለ የሚደነፋው ሁሉ ጠበቃ ና ገንዘቡስላለኝ ቤተክርስትያኑን እንደፈልኩ አደርጋለው የሚለው ትዕቢተኛ ከዕቁብ ለመባረር አንዱ ምክንያቱ አባሎቹ በየጊዜው ሙላው በሚጽፈው የውሸት ቼክ በመሰላቸታቸውም ጭምር መሆኑን ከዕቁቡ አካባቢ የደረሱን መልዕክቶች ያሳያሉ። ስለሱ ዕብሪትና አምባገነን ለመሆን የሚፈልገው ልሰማ ባይነት በሁሉም አቅጣጫ ምላሹን እያየን ይገኛል። የሚቀጥለው ደግሞ እንደ ጥሩአየር ከፈጣሪ የሚመጣውን ነው። ከዚህም ውጪ አይን ያወጣ በሚስቱ ላይ አብረእት (ድንቡልቃ) የተባለችውን የከተማዋን ዋልጌ ወሽሞ የያዘ መልቲ ተራ የሕብረተሰቡ ዝቃጭ ሀገርና ወገንን የሚያስደፍር ባሌጌ መሆኑን የዳላስና አካባቤው የተረዳው ነው። አንዱን ከአንዱ ሰበብ እየፈለገ በተንኮል ፈጥሮ ማጋጭት ስራዬ ብሎ የተያያዘው ይኸው ግለስብ በጌታቸው ትርፌ ቤተሰብቦች መካከልም ባሉባልታ ለማበጣበጥ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን እየተሰማ ይገኛል። አንዳንድ ታዛቢዎች እንደሚሉት ሚስቱ ተግባሩን ብታውቅ እንዲህ አይነት ተግባር አያደርግም ቢሉም እኛ ግን ጆርዋ ባዳ የሆነው ወይ እሳንም አብሮ ሊቀጣ ወይንም የፈቀደችው ቢሆንስ ብለን ስናልፈው የምታውቋት ጠይቃችሁ የሳን ደግሞ አካፍሉን። አብርሃም የተባለውስ አጎቱ ምን ነክቶት ነው የማይመክረው ወይስ እሱም በሽታውን ተጋርቶት ይሆን?
እርሶስ ምን ይላሉ?
14 comments:
"እኔ ግን እላችሁዋለው በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል ደንቆሮም የሚለውም ሁሉ የገሀነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል" ማቴ.5፥22 ይልብሀልና የጌታን ቃል ፍራ ጌታንም አክብርና መሳደብ ይቅርብህ ባክህ በመሳደብ ቤተክርስትያንንና እግዚአብሔርን ማገልገል የለም ይልቁንም የገሀነም ፍርድ በላይህ ላይ አታምጣ ተው ተው ወንድሜ....ሌላው ተውፊቅ ሳይሆን ትውፊት ነው የሚባለው ትርጉሙ ቃል በቃልና በድርጊት አባት ለልጅ ትውልድ ለትውልድ በቅብብሎሽ ትምሕርትንና ስርአትን የሚያስተላልፍበት መንገድ ነው የቤተክርስቲያናችን ስርአትና ትምህርት የሚተላለፍበት አንዱ መንገድ በመጽሀፍ ሲሆን ሌላው በትውፊት(በቅብብሎሽ)ነው። እኔ እንደመሰለኝ ግን በጽሁፉ ላይ መግለጽ የተፈለገው "ዶግማ እና ቀኖና" ሳይሆን አይቀርም ምክንያቱም ዶግማ(እምነት) ማለት ሲሆን ቀኖና ደግሞ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ማለት ስለሆነ እናም ስለቤተክርስትያን ሲነገር "ዶግማዋንና ቀኖናዋን" በጠበቀ መልኩ ተብሎ ነው እንጂ ትውፊትና ቀኖና አይባልም። የታየኝን ለመጠቆም ያህል ነው ታዛቢ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ።
Now you talking, this Mulaw Werash off course is known thief. His manipulating tactic is become exposed well and his false full division system now become the past. He is not and can not be Weyane. Yes the opportunity was been extended as a supporter for a Dallas chapter, but since he is not following the party code, his name been deleted. He love to act as his dream but can not be a part of a Political Process. Most senior Dallas chapter members took action on this unruly individual and has nothing with the party because of the collateral damage he holds .Soon will be eliminate from other group.
ከብሎገር
ለመጀመሪው አስተያየት ሰጪ ለሰጡት የቃላት እርምት እያመሰገንን ስለስድቡ ላሉት ግን እንደ አመለካከቶ ይለያያል። እኛ የስድብ ቃላት ፈጣሪዎች ወይም ጀማሪዎች አለመሆናችንን አብረውን ከሰነበቱ የዘለሉት መሰለን። የቀድሞ ተመራጮች (የቦርድ) የተጀመረው በኛ አልነበረም ። ስለተሳትፎዎ ከልብ እያመሰገንን እርሶና እርሶን የመሰሉ በሳሎች የግል ገጻችሁን ብትጀምሩ የኛን ብሎግ እንደምትተኩ ስለምናምን ከወዲሁ እንጋብዛለን። ተጨማሪ ጣፊዎች ብናገኝ ካለንበት እርቀቱ ሳይገታን እናበረታታለን።
ይህ አደራ ለሁላችሁም ነው ፣ እኛ ከርቀት ሆነን የዕለት ዕለት ያለውን ስለማናውቅ በርቱና ተኩን እንላለን።
Monday, August 9, 2010ከምእመናን የደረሰን ዜና
በሚል ፤ የወያኔ ጭፍሮች አስተባባሪ፤ ምስክርና ተከራካሪ አጋፋሪ፤ በግፍ ፈራጅ በሃሰት በግፍ መስካሪ በመሆን በዳላስና በውጪው አለም ባጠቃላይ በሕዝብ መሃል የኖረውንና እያደገም መቶ የነበርውን የወያኔን ምሽግ ክፉኛ መተው ያፈራረሱትን ክብርት የሐረር ወርቅ ጋሻውን ለማጥፋት ለመጨፍጨፍ፤ ወያኔ ወዲያው የወሰደውን እርምጃ ሁላችንም የምናስታውሰው ነው። ወያኔ እኝህን የኢትዮጵያ ሕዝብ ወገን የሆኑት ሴት ለማጥፋትና ሲል በወሰነው መሰረት ትልቁ ተዋናዮች ከነበሩት አሁንም አንዱ አውራ አቶ ተኮላ እንደነበሩና እንደሆኑም የቅርብ ጊዜ ትዝታና ትዝብት ነው። ያንን እረስተው ውሸትን በዚህ ከተማ ያስተማሩ ያስተጋቡት በቀንና ማታ የአማርኛ የሬዲዮ ፕሮግራምላይ፡ አቶ ተኮላ ጉዋደኞቻቸውና የውነቱ ታሪክ ሲወጣባቸው ጊዜ የነሱን ማንነት ለዚህ ብሎግ ጻሃፊዎችንና የብሎጉን አንባቢያን አስተያየት ሰጭዎችና የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንንና ቦርዱን ደጋፊዎች ገጽ አድርገው አቅርበውታል ይመልከቱ ይሄ ሁሉ ለምን ሻለቃ ተፈራወርቅ ብዙ ሰራዊት በሃሰት ያስጨረሰው የግድ የሃረር አካዳሚ ትምህርት ጨርሶ በትክክል የተመረቀነው ብላችሁ አትቀበሉም በወያኔ መጸሃፍ የተደገፈ ስላለ በሚል ብስጪት የጻፉት ነው።
አቶ ተኮላ ከጻፉት በመረዋ ብሎጋቸው።
መረዋ በዚህ አጋጣሚ ይህንን ስብስብ እዚህ እንዲደርስ ለማድረግ ለጣሩ ሁሉ በተገፉትና በተሰደቡት ምእመና ሥም ምስጋና እያቀረበ። መሳደብን እንደበትር፤ አሉባልታን እንደ እምነት፤ ትልቅ ሰውን ማዋረድን እንደ ጀግንነት፤ የሚወስዱትን ልቦ ናቸውን ያራራው ዓይናቸውን ይክፈትላቸው እያለ፡ ትዳር ለማፍረስ፤ ግለሰብ ለማዋረድ ፤ የተነሱትን ከመናቅ በስተቀር፡ የነሱን መንገድ መከተል ግን የድክመትም ድክመት እንደሚሆን ያምናል። አዛውንቶችን በመሳደባቸው አሸነፍን የሚሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ካሉ እየከሰሩ መሄዳቸውን እንጂ ማሸነፋቸውን እንደማያሳይ ማረጋገጥም ይወዳል ። ሳይሰደቡ ትዳራቸው የፈረሰው የተሳዳቢዎቹ እንጂ የተሰዳቢዎቹ አለመሆኑንም መጥቀስ አስፈላጊ ይመስለናል። ለልጆቻችን ምን እያስተማርን ነው? ብለን መጠየቅ ያለብን ደግሞ ሁላችንም ነን። እከሌ ዘሩ እንደዚህ ነው ብሎ በዘር ግለሰብን መፈረጅ ደግሞ አዋቂነት ከመሰላቸው መቀጠል ይችላሉ። እስከዛሬ የተሰደቡትን ግለሰቦች በማየት ሰዳቢዎቹ እነማን እንደሆኑ ለመገመት በመቻሉ የከተማው ነዋሪ ጥሩ ግንዛቤ እንያገኘ መሆኑንም መናገር የተገባ ይመስለናል። ይህ ስድብ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ባህላችን አለመሆኑን የሚቀበል ማናቸውም የክርስቲያን አባል ይህንን የተቌቌመውን ኮሚቴ እንዲቀላቀል መረዋ ጥሪውን ያቀርባል።
ከቁልቌል ዛፍ እንጆሪ ይበቅላል፤ ከዶሮ ጅማት ማሲንቆ ይሰራል፤ ማለት ደናክል በረሃ ጤፍ ለማምረት እንደመጣር ያክል ነውና፡ ተሳዳቢዎቹም ይቀየራሉ ብሎ ማለም እንዲሁ ውሃ እየናጡ ቅቤ እንደ መጠበቅ ነው እንላለን።
ለኮሚቴው መልካሙን እየተመኘን የኮሚቴው ልሳን የሆነው መጽሔት ሥራውን ሲጀምር መረዋ የአባላትን የበላይነት በመቀበል የብሎግ እትምቱን እንደሚያበቃ ለአንባብያን በቅድሚያ ልናሳውቅ እንወዳለን።
እስከዚያው በሰላም ያድርሰን።
Posted by MEREWA መረዋ at 9:38
ሻለቃ ተፈራወርቅ በመስኮው ምንም የተማረውም ነገር አልነበረም መክኒያቱም በአፉ ጀነራሎቹ ላስገቡት ትምህርት ቤት በቂ እውቀት የሰራዊቱ ባለመኖሩ እንዲሁ የጅነራል ታመነ ድልነሳው ወሬ አቀባይ ነበር በመስኮው። መስኮው ድግሬ ለማግኘት በታወቁ ዩንቪርስቲዎች ውስጥ ከሶሻሊስት አገር ተልከው የሄዱ ወታደርና ሲቪል ከሆኑ ድግሬ ማግኘት ቀላል ነው እንደ አሜሪካን ለመግባትና ለመመረቅ በመማርና ፈተና በማለፍ አይደለም።
ሌላው በአዋሽ አርባ በታንከኛ ተወስዶ ቲኒሽ የለቃቀማት ወታደራዊ ነገር ነበረች። በደርግ በእ አ አ በሰባ ስምንት የእያፓ ካድሬዎች መሃል ወደ ሃረር አካዳሚ አፋጥኝ የቶሎ ቶሎ ወታደሮች አስፈልገውን ስለነበረ ተፈራወርቅም በግምት በሰላሳ ሶስት አመቱ ገደማ ለቲኒሽ ጊዜ ኮርስ ከተሰጣቸው ሰዎች አንዱ ነበር እንጂ የሃረር አካዳሚን እንደኛ ተምሮ የወጣና በዛም መልክ የተመለመለ አልነበርም ሃቁ። ሻለቃ ተፈራወቅ በአፉ የሚኖር በመሆኑ ብዙ ወንጀል የሰራና በሃሰትም በዚሁ ምላስ ጦሩን የጎዳ ስለ ሆነ ስለዚህ ሰው አቶ ተኮላ ጥብቅና መቆማቸው ሊያፍሩበት ይገባል። ስለ ተፈራወቅ የሚያውቁ የሃረር መኮንኖች እነ ጠና ጋሻውና ቅዱስ አጥናው በህይወት አሉ ተፈራ የሚባለውም ጉዋደኛው ጭምር። አቶ ተኮላ ስለ ሻለቃ ተፈራወርቅ አሰፋ ሃሰት መጻፉ ይጎዳዋል ሚስጥሩ ሁሉ በበለጠ ስለሚወጣ እንዲሁ ለአላሙዲ ሲያጎነብሱ ከነበሩት ሆዳም መኮንኖች አንዱ ስለሆነ ቦታ የለውም እርሶ የፈለገውን ያህል ሊያስተባብሉ በፈልጉ ውነት ውነት ነውና።
ከሃረር አካዳሚ ተመርቄ ሆለታ ታስሬ ከዛም ተፈትሼ በመጨረሻም ሽሬ ላይ ተመትቼ ለህክምና አዲስ አበባ ላይ እንዳለሁ ደርግ ሲፈርስ ወደ አሜሪካን የገባሁት ተፈራወርቅን ጥሩ አድርጌ የማውቀው ኮሎኔል
Have you seen this article from last week posting? I love it. I am proud of Yeharerwerk and thank you who ever you are Ato Desalegn. She change my wife and my children's and my life thatks to here if we are here in the United States. She saved many Ethiopian refugees lives. Egziabher edmena tena yechemrelewo anditwan lijiwoten she yadrglwo, yebaher ahilu ke Dallas.
Article from the Dallas Morning News August 4, 2010 on Ethiopian Yeharerwerk Gashaw. የወያኔና የጭፍረኛቹ እመቤት በዳላስ ፎርት ወርዝ የሆኑትና የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድ ከወያኔ እጅ እንዳይገባ ወያኔንና ቅጥረኞቹን የታገሉትና አፈር ድቤ ያስገብዋቸው ያሸነፉአቸው ጀግኒት የሐረርወርቅ እነሆ የኮንግረስ ሚኪሊላንድ መታሰቢያ እናት አባት የሌላቸው ሕጻናት መኖሪያ የነበርውን አዲስ አበባ ውስጥ የወያኔ ጭፍራ ሽፍታ በቦምብ መቶታል። Program will remember a Mickey Leland for humanitarian work የሚለውን ዳላስ ሞርኒንግ ንውስ ገብታችሁ ተመልከቱ።
ሚካኤል እንክዋን ወይዘሮ የሐረወርቅን ያንተ አደረካቸው ሊጠብቁህ እንጂ ሊያፈርሱህ አልመጡም እንደሌሎቹ ሴቶችና።
Program will remember a Mickey Leland for humanitarian work
12:00 AM CDT on Wednesday, August 4, 2010
The late U.S. Rep. Mickey Leland did not turn away and forget the starving masses in Ethiopia and other parts of Africa.
Now, nearly two decades after his death in a plane crash during a mission trip to Africa, an Ethiopian-born woman in Dallas is determined that the world not forget his ultimate sacrifice or people of her homeland.
Yaharerwerk Gashaw , an international humanitarian and former model who lives in Dallas, will lead a commemorative program honoring Leland at 2 p.m. Friday in the Dallas City Hall sixth-floor Flag Room.
Fifteen other Americans and Ethiopians also died in the Aug. 7, 1989, crash on a stormy day while taking famine relief to Ethiopian and Sudanese refugees.
Through the Mickey Leland Global Day on World Poverty and Peace, Gashaw hopes to perpetuate Leland's memory and inspire others to follow his legacy of helping the world's suffering people.
Gashaw has traveled extensively in Africa on diplomatic missions meeting African leaders, including Nelson Mandela. She said Leland is her hero and wants to make his commemoration an annual event in Texas, other parts of the United States and Africa.
She founded and supported an Ethiopian children's home in Leland's honor a year after his death.
Rebels bombed the home four years later, killing one child and injuring more than 50 others. But such incidents seem only to enhance her determination to move forward, and this year's commemoration is part of her crusade.
ደሳለኝ ጋርላንድ
August 5, 2010 1:44 AM
አቶ ተኮላ እናንተም ታውቁናላችሁ እኛም አውቀናችሁዋል ከመሃላችሁ ወጥተን ወደ ቤተክርስቲያናችን ቦርድ ጎን በመቆማችን ተንጨርጭራችሁ ሚስጥራችንን ለምን አወጡብን በሚል ገና በግለሰቦች ላይ የገለሉልን በሚል ጭምር የሰራችሁትን ወንጀልና እኛንም እንዴት አድርጋችሁ መልምላችሁን እንደነበር ከዛስ እንዴት እንዳመለጥናችሁ እንዳወቅናችሁና ሳታስቡት ጥለናችሁ ሰድበናችሁ ከመሃላችሁ ስለወጣን መከላከያ ነው ይሄንን ብሎግ ላይ የምንጽፈውን ስማችሁን እየጠራን ፤ ትልቅ ሰው ማዋረድ ማሸናፍ ይመስላቸዋል መሳደብ በሚል በመረዋችሁ ላይ የመዘገባችሁት ከላይ አስተያየት ሰጪው እንዳሉት። አቶ ተኮላ እስቲ ከራስዎ ጀምሮ እየተሰበሰባችሁት ቤተክርስቲያኑን ለማፈራረስ የወያኔን መመሪያን የምትከተሉት ጸረ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት፤ ሴጣኖች መሃል ማንኛችሁ ናችሁ ትልቅ ሰው? አቶ ተኮላ ምኑ ላይ ነው ጥፋታችን በሃሰት የሰው ስም አጥፎ ህዝብ አጋጩ ስትሉን እብዬው በማለታችን? እኛ እያፓ ስላልነበርን በሃሰት ሰው ላይ መመስከርና ማስመስከርም የሚዘገንነን ክርስቲያኖች ነን። ስለዚህ ስለናንተ ማንነት ስማችሁና ዝሙታችሁን ጭምር በመግለጽ እስከዛሬ የማያውቃችሁ እንዲያውቃችሁ ያደርግነው፤ ትልቅ ሰው መሆናችሁ ሚዛኑ ውነቱ ሆኖ ስላገኘንው ብቻ ነው አስመሳይ ስለሆናችሁ። ለዚህ ነው የዚህ ብሎግ ባለቤት እከሌ ነው እያላችሁ የምታናፍሱት ማንነታችሁን የምናውቅ ስላለን ውነቱ በተጻፈ ቁጥር ትባንናላችሁ። የብሎጉ ባለቤት ከኛ ጋር የሉም አናውቃቸውም ነገር ግን ደንበኛ የዴሞክራሲ ሰው መሆናቸውን እንደልብ ሃሳባችንን በማስፈራችን ልናውቃቸው ችለናል ከሳቸው ተማሩ።
ወ/ሮ የሐረር ወርቅ ጋሻው ለአገርዋ፤ ለወገንዋ ፤ ለአፍሪካና ለጥቁር ህዝብ በዳላስ፤ በኢትዮጵያ፤ በአፍሪካ ፤ ባውሮፓ በአሜሪካ በሙሉ ታዋቂነትዋን ወገንን ለመጥቀም የአገርዋን ክብርና የሕዝብዋን ከፍ አድርጋ ሰንደቅ አላማዋን በክፍተኛ ቦታ በማውለብለብ ብዙ ስራ በመስራትዋና ባለፈው ሳምንት እንደተነበበው በዳላስ ሞርኒንግ ኒውስ ላይ በዳላስ መዘጋጃ ቤት ባለውለታችን ስለ ሆኖት ስለሚኪሊላንድ የሃያኛውና የሃያ አንደኛውን የሚኪሊላንድ ቀን በአል የቴክሳስን ገቨርነር ሪክ ፔሪን የዳላስ ከንቲባንና የሁስተኑን ከንቲባ በማስተባበር ያዘጋጀችው የአንድ ሰአት ዝግጅት የኢትዮጵያ ባንዲራ አንበሳውን ያዘለ በሰፊው ተዘርግቶ ሲታይ ክፍሉን አድምቆት ነበር ከሁሉም ስንደቅ አላማ ይልቅ በጣም ልብ ይነካ ነበር። ለወ/ሮ የሐርር ወርቅ ጋሻው ባለማቁዋረጥና ለገንዘብም ህሌናዋን ሳትሸጥ ኢትዮጵያንና ሕዝብዋን ፤ ታሪክዋን አክብራ እስከዛሬ ድረስ ላደረገችው ውለታ ዘል አለማዊ የሆነ የምሰጣት ምንም ስለሌለኝ በችሎታዬና በአቅሜ ለታሪክ ለወደፊቱ ትውልድ የሚተላለፍ ከዚህ በታች ስጦታ ባቅሜከዚህ በታች አቀርባለሁ።
ውቧ ኢትዮጵያዊት አንች ባለለዛ
ባዎሮፓ አሜሪካ በእስያ በአፍርካ ስምሽ የተነዛ
እንደበተርአ ሩህሩ እመቤት
በቅለሽ የተግኝሽ ማራኪ፤
አንቺ ጥቁር አልማዝ ቆራጥዋ ሐበሻ
ለመብት ተጋዳይ የአፍሪካ ጋሻ
የታሪክ ነጻብራቅ ባሕልሽን አክባሪ
ጉሩ ኢትዮጵያዊት ሐገር አስከባሪ
አንዴት ብዬ ልጥራው ስምሽን ማን ልበልው
በማን ልሰይምሽ ከማን ላስተካክለው።
ቆራጥ ልብ ሙሉ መንፈሰ ጠንካራ
አንስታይ አንበሳ ሶራሽ የሚያኮራ
በምሳሌነትሽ በሕገር መውደድሽ
በማይበገረው ጠንካራ መንፈስሽ
ለሰራሽው ሁሉ አንችን ማወደሻ
ቃላት ሁሉ አጠረኝ አጣሁ ማሞገሻ።
ድህነት በጽታን ርሃብን ችግርን
በሕብረት አጥፍቶ በሰላም መኖርን
የድንበር መጋጨት ጥላቻ እንዲጠፋ
በምትኩ አንድነት ሕብረት እንዲስፋፋ
መላው የአፍሪካ ሕዝብ መብቱ እንዲከበር
ተጋግዞ ተስማምቶ በሰላም እንዲኖር
በየደረስሽበት ለአለም ሕዝብ ገልጸሻል
የዜግነትሽን ግዳጅ ተወትሽል።
አንች ያገሬ ልጅ መድመቂያዬ ክብሬ
የጥቁሮች ልሳን ያገር ጋሻ ጃግሬ
እስቲ በምን ልጥራሽ በምን ልሰይምሽ
ምን ቢሆን ይሻላል ማንስ ይባል ስምጭ
ሁዋላ እንዳላስከፋሽ ንገኝ በሞቴ
የሐረር ወር ጛሻው ኩራቴ ድምቀቴ
አንቺ የሴቶች ቆንጮ አንቺ የሴቶች ጋሻ
ውድዋ ኢትዮጵያዊት ቆራጥዋ ሕበሻ
በአውሮፓ አሜሪካ በእስያ አፍሪካ
የሰራሽው ስራ ህገርሽን ሲያስምካ
ለመላው አፍሪካም ምሳሌ ሆነሻል
ዛሬም ነገም ኩሪ በስራሽ ታውቀሻል።
ለናት አባትሽ ለቤተሰቦችሽ
ለሕገርሽ ልጆች ለሴት እህቶችሽ
ልወንድም ለሴቱ ለመላው ሐበሻ
ሆነሽናል ኩራት ሁንሽናል ጋሻ
ለዚህ ሁሉ ድካም ለዚህ ሁሉ ልፋት
ምንብዬ ላድንቅሽ አጠረብኝ ቃላት
ውለታሽ መዘነ ስራሽ በጣም ላቀ
ከቶ ምኔን ልስጥሽ? ልቤ ተጨነቀ።
ወር አልማዝ አልሰጥሽ በጅሽ አርገሽዋል
ሁሉን ከኔ ቀድመሽ አሰርተሽዋል
ልብስም እንዳልሰጥሽ ይወደዳል ያልቃል
ያረጃል ይጠፋል ወይም ይሰረቃል
ገንዝብ እንዳልሰጥሽ ያም አያረካኝም
ለመልካሙ ስምሽ ለደግ ተግባርሽ አይመጥንልኝም
እኮ ምን ላድርግልሽ ለሰራሽው ሁሉ
የማወድስበት አልበቃ አለኝ ቃሉ።
በታላቁ ቴዎድሮስ በአጼ ዮሕንስ
በባልቻ አባነፍሶ በነዘራይ ደረስ
በዳኜው ምኒልክ በአሉላ አባነጋ
በበላይ ዘለቀ በነአብዲሳ አጋ
ለዚች ለጅግና አገር ለከፈልሽው ዋጋ
ስምሽ ለዘላለም እንዳይዘነጋ
ከወርቅ የከበደ ካልማዝ የላቀ
በሚያኮራ ታሪክ አምሮ የደመቀ
ዘመን የማይሽረው ጊዜ የማይለውጠው
ስም ነው ሽልማትሽ ላንቺ የመሰጠው።
በለምለም ድኖችዋ በገንና ስምዋ በተደነቀችው
ጅግኖች ልጆችዋ ታሪክዋን ጠብቃ ታፍራ በኖረችው
በሰንድቅ አላማሽ ባገርሽ ባንዲራ
ለትውልድ እንዲቆይ ስምሽ እንዲጠራ
ትልቅ ትኒሽ ሳንል በውል ተስማምተናል
የኢትዮጵያ ወርቅ ጋሻው ብለን ሰይመናል
ታክና ውግዋን ባህልዋን ጠብቀሽ
ኢትዮጵያውዬ ኢትይዮጵያን ያዥያት ተጠንቅቀሽ።
ለጥቁሮሽ ሲታገል እንዳለፈው ጀግና
እንደ ማርቲንሎተር እንደዚያ ገናና
ወይ እንድ ሉሙባ እንደታላቁ ሰው
ለጥቁር መብት ደሙ እንደፈሰሰው
እንድ ሚኪሊላንድ እንደወዳጃችን
ስምሽ ባለም ይናኝ እንደዚያ ደግ ሰው ታወቄ ልጃችን።
እንደ ጄሲ ጃክሰን ደርሞ እንደማንዴላ እንደሻካ ዙሉ
ታገይ ለጥቁርዋ ታገይ ለአፍሪካ ነኞች ጉድ ይበሉ
በረገጥሽው መሬት በዋልሽበት ቦታ
እግዚአብሔር ይሁንሽ ጋሻና መከታ
አድባር ትከተልሽ እንቅፋት አይምታሽ
ክንድሽ እይታጠፍ ጠላትሽ አይርታሽ
ከክፉ መከራ ከጭንቀት ይከልልሽ
እግዜአብሐኢር በሃይሉ እሱ ይከተልሽ
በይ እንግዲህ ይቅናጭ ሂጂ ተናገሪ በአለም አደባባይ እንደወፍ ብረሪ
የኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ታሪክዋን አብስሪ
ስምና ታሪክሽን ጠብቀሽው ኑሪ
እግዜር ካንቺ ይሁን ያግዝሽ ፈጣሪ።
ተስፋዬ አበራ
ከዳላስ ቴክሳስ።
THE SEVEN THINGS GOD HATES
•(4) Arrogant Eyes
•(5) A Lying Tongue
•(6) Hands That Shed Innocent Blood
•(7) A Heart That Plots Wicked Schemes
•(1) Feet Eager to Run to Evil
•(2) A Lying Witness Who Gives False Testimony
•(3) One Who Stirs Up Trouble Among Brothers
Arrogant Eyes: Don’t look at others and hold yourself higher because you know more truths than they do, or because you have a gift that another does not. They could look at you the same way. We are not all the same.
John responded, “Master, we saw someone driving out demons in Your name, and we tried to stop him because he does not follow us.” “Don’t stop him,” Jesus told him, “because whoever is not against you is for you.” — Luke 9:49-50
A Lying Tongue: We aren’t to be saying things as truths in order to get ahead; or, to be seen as better than you are; or, to cover something shameful. We also don’t want to speak untruths purposely to appear smarter or more holy.
But that is not how you learned about the Messiah, assuming you heard Him and were taught by Him, because the truth is in Jesus: You took off your former way of life, the old man that is corrupted by deceitful desires; Since you put away lying, speak the truth, each one to his neighbor, because we are members of one another. — Ephesians 4:20-21, 25
Hands That Shed Innocent Blood: Destroying innocent or blameless people by killing their will, their dignity, their gift given by God. By putting people down in these areas as harmless as this one may seem, it allows for worse things to come in.
(This led to Saul’s desire to kill David. It started out emotionally and then physically.)
Saul was furious and resented this song. “They credited tens of thousands to David,” he complained, “but they only credited me with thousands. What more can he have but the kingdom?” So Saul watched David jealousy from that day forward. The next day an evil spirit from God took control of Saul, and he began to rave inside the palace. — 1Samual 18:8-10
A Heart That Plots Wicked Schemes: Speaking, thinking, wishing, spiteful, hurtful—by doing any of these only feeds the flesh. We need to train our hearts to purposely practice kindness, gentleness, etc. (Galatians 5:22-23). Otherwise we move nowhere.
Though they intend to harm you and devise a wicked plan, they will not prevail. —Psalms 21:11
A Heart That Plots Wicked Schemes: Speaking, thinking, wishing, spiteful, hurtful—by doing any of these only feeds the flesh. We need to train our hearts to purposely practice kindness, gentleness, etc. (Galatians 5:22-23). Otherwise we move nowhere.
Though they intend to harm you and devise a wicked plan, they will not prevail. —Psalms 21:11
Feet Eagar to Run to Evil: Going to places you know God isn’t in the middle of: TV, books, friends, parties, drugs, booze. Instead of running to Him you run to something “evil” for comfort. Take time to go to God and get right and then seek out what made you run, or want to run.
Finally be strengthened by the Lord and by His vast strength. Put on the armor of God so that you can stand against the tactics of the Devil. For our battle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the world powers of this darkness, against the spiritual forces of evil in the heavens.
— Ephesians 6: 10-13
Lying Witness Who Gives False Testimony: You don’t know or understand the truths from God, but are spreading around untruths to others and not allowing them the right to grow. Teach your spouse (understood that ‘spouse’ also meant children and/or family) what God shows you and the one listening needs to accept it as truth.
He answered them, “The secret of the kingdom of God has been granted to you, but to those outside, everything comes in parables so that they may look and yet not perceive; they may listen and, yet not understand; otherwise, they might turn back—and be forgiven.”
He also said, “Is a lamp brought in to be put under a basket or under a bed? Isn’t it to be put on a lampstand? For nothing is concealed except to be revealed, and nothing hidden except to come to light. If anyone has ears to hear, he should listen! Then He said to them, “Pay attention to what you hear. By the measure you use, it will be measured and added to you. For to the one who has, it will be given, and from the one who does not have, even what he has will be taken away.” —Mark 4:11-12, 21-25
One Who Stirs Up Trouble Among Brothers: Don’t gossip maliciously! Don’t tell a person that someone is doing something on purpose for the purpose that you know it will upset, bother or anger the person you are telling. If you do not know if it will bother them or not, even if you think it won’t, don’t say it if you INTEND to get a malicious reaction from the one you are telling. It will or could cause them to then sin in anger. If the one you are “gossiping” about is doing wrong – go to them and help them.
For we hear that there are some among you who walk irresponsibily, not working at all, but interfering with the work [of others]. Now we command and exhort such people, by the Lord Jesus Christ, that quietly working, they may eat their own bread. Brothers, do not grow weary in doing good. And if anyone does not obey our instruction in this letter, take note of that person; don’t associate with him, so that he may be ashamed. Yet don’t treat him as an enemy, but warn him as a brother.
—2Thesaloanians 3:11-15
By Stephen Gola
ሙላው በወ/ሮ የሃረር ወርቅ ላይ የፈጸመው ወንጀል በዚህ ብሎግ ቢጻፍ ብዙ ሰው ስለሚያነካካ ሙላው (ሙሉጌታ) ወራሽን ባጭሩ ሁሉም ህዝብ ማወቅ ያለበት አንዱ በከተማችን ካሉት ምርጥ ማጅራት መችዎች ኢትዮጵያውያን መሃል ቀንደኛው መሆኑና ሌላው አብሮት ወንጀል በመስራት የሚታወቀው እንደ ሙላው ብዙ የኢትዮጵያን ልጆች ደም ያፈሰሰው ነበሰ በላው አባቡ ገብሬ ነው። አባቡ ገብሬ ያው እንደሙላው ትምህርት የሌለው ሁለቱም መሃይሞች ሲሆኑ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያጭበረብሩት ከአረቦች ጋር በመተባበር ነው። ወ/ሮ አስቴር ሃይሌን የብርሃኑ ሃይሌን እያፓ ብዙ ነብስ የጠጣውን ብዙ የሰው ሚስት በመዳፈርና በግድ በመተኛት በዙ ልጆች አቅማቸው ለአቅም አዳም ያልደረሱትን ባገኘብት ክብርናቸውን በመግሰሰ ከእያፓ ተባሮ የነበርው እህት መሆንዋ ነው። ይቺ ሴት በሙላውና በአባቡ ገብሬ ብዙ በደል ከደረሰባቸው ገንዘባቸውን በማጭበርበር ከተበሉት አንድዋ ነች ። ሌላው የአባቡና የሙላው ንግድ ያው አብዛኛው ህዝብ እንደሚያውቀው ድራግ ነው። የሚሸጡትም ለኢትዮጵይውያንና ለሜክሲካን ነው። ይሄ ብሎግ ስንቱን ሌባ ነው በውነት ኤክስሬ ቁጭ ያደረገልን። ሚካኤል ይባርካችሁ ልጆቼ።
Honoring Ethiopian unity and human rights activist and our Community leader Ms. Yeharerwerk Gashaw In Dallas, Texas USA
Dallaseotc.blogspot.com thank you for this blog.
የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቆ ለማወቅ
የቤተክርስቲያንንና የህዝብን የመረዳጃ ማህበርን የሬዲዮን ባለቤትነት መብትን አውቆ ለማሳወቅ
ወንድ ሴት ሳይል ከሊቅ እስከ ደቂቅ
ወርቅ ሰሪው ሁሉ ይቁም ለኮሚኒቲው ይስራ እንደ ሓረር ወርቅ
ሰባዊ መብትን ጠንቅቀሺ የያዝሺ
አንቺ የሓረር ወርቅ የአኢትዮጵያ ነሺ
አዲስ አበባማ አዲስ አበባ ናት
በአልም የታወቀች የሐረር ወርቅ ናት
ይገርማል ይደንቃል የፈጣሪ ስራ
የሚኪሊላንድ ቀን መታሰቢያ ዳላስ ላይ ተሰራ
በሓረር ወርቅ ላይ ለአለም አበራ
ሰባዊ መብትን በማንጸባረቅ
ከሩቅ ታበራለች የሓረርርዋ ወርቅ
ሰባዊ መብትን ስለአለም አያስተማርሽ
የሚኪሊልናድን መታሰቢያ በእናት አገርሽ
ኢትዮጵያ ስም አንግበሽ።
ህጻናት ሁሉ ዳላስ ላይ እቅፍ አድርገሽ ይዘሽ
የሐረርንም ወርቅ በአንገትሽ አጊጠሽ
ኢትዮጵያንና ወገንሽን በዳላስ አስጠራሽን ውለታ መላሾች አስብለሽ።
እራሄል
መርፊ ቴክሳስ
የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል አባላት ለሆናችሁ አንባባያን በሙሉ ያለኝ መልእክት አጭር ሲሆን በእውነት ክርስቲያን ከሆናችሁና እግዚአብሔርን ለማገልገል የቆማችሁ ከሆናችሁ እስቲ የምጠይቃችሁን መልሱልኝ።
አባል እንደመሆናችሁ መጠን ቦርድ መርጣችሁ ሃላፊነት ስጥታችሁ አስቀምጣችኋል። ነገር ግን አባል ሳንሆን እየመጣን በረከት ብናገኝ ብለን ስናገለግል፤ አባል የሆናችሁት ግን እጅና እግራችሁን አጣጥፋችሁ ቁጭ ብላችሁ ነው የምናየው። ለምን? ብለን አንዳንዶቻችሁን ብንጠይቅ የሰጣችሁን መልስ የሚያሳፍር ሆኖ አግኝተነዋል። ይኸውም “ቦርድ መርጠናል፤ ቦርድ ይስራው የሚል ነው”። ቦርድ እኮ የመረጣችሁት የነጻ አገልግሎት በመስጠት ቤተክርስቲያንን እንዲያስተዳድር እንጂ ቤቱን፤ ንብረቱን፤ ኑሮውን ትቶ ለእናንተ አገልግሎት እንዲሰጥ አይደለም። ይኼ ይጠፋችኋል ብለን ሳይሆን የምናየው ለዘብተኝነት በጣም ስላሳዘነን ነው። አገልግሎት ብትሰጡ ለቦርድ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ነው። በረከቱም ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ እንጂ ለማንም አይደለም። የመርጣችሁት ቦርድ በተሰጠው ሃላፊነትና መመሪያ መሰረት በትክክል ይሰራል ወይ ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁ? የሚሰራ ከሆነ ከጎኑ ቆማችሁ ክፉውንም ደጉንም ተካፈሉ። የማይሰራ ከሆነ ደግሞ እንደመረጣችሁት ህጉን ተከትላችሁ መልሳችሁ አውርዱ።
አለበለዚያ ግን ውሻ በቀደደው ዥብ ይገባል እንዲሉ በእናንተ አለመተባበርና ለዘብተኝነት ቤተክርስቲያኑን ሲበዘብዘው የኖረው የወያኔ ጎራ ከነአጫፋሪዎቹ ውሾቹን አሰማርቶ ቀዳዳ ለመክፈት ከፍተኛ ትግል ላይ ስለሆነ ወይ ቀዳዳውን ዝጉ ወይ ደግሞ ቤተክርስቲያኑን አስረክቡትና ውጡ።
እግዚአብሔርንና ሰይጣንን በአንድ ላይ ማገልገል አይቻልም። እግዚአብሔርን የሚያገለግል ቤተክርስቲያን በሚያስፈልጋት ሁሉ ከጎኗ ቆሞ የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት ይኖርበታል! ሰይጣንን ሚያገልግል ደግሞ ከወያኔ ጎን ቆሞ ቤተክርስቲያንን ይውጋ! ለምድር ፍጥረት ሁሉ እንደየስራው የሚከፍል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ለሁለቱም ወገን ዋጋቸውን አያስቀርባቸው።
በአንድ ጊዜ ሁለት ጌቶችን ማገልገል የሚችል ማንም ባርያ የለም፤ አንዱን ጠልቶ ሌላውን ይወዳል ወይም አንዱን ይጠጋል ሌላውን ይንቃል። የእግዚአብሔርም የገንዘብም ባሪያ መሆን አትችሉም። የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 23።
ለቤተክርስቲያናችንና ለሃይማኖታችን በአፋችን ብቻ ሳይሆን በሁለንተናችን እናገልግል:: ሰርተን ለፍተን እግዚአብሔር ከሚሰጠን ለእግዚአብሔር የሚገባውን አስራት በኩራት ለቤተክርስቲያን እናስገባ፤ በረከትን እናገኝ ዘንድ። ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ከወያኔ የሚከፈለንን ገንዘብ ለወያኔ እንመልስ፤ እድሜያችን ይረዝም ዘንድ።
ኢየሱስም የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር ስጡ አላቸው። የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ቁጥር 17።
ስለዚህ እኛ በዚች ቤተክርስቲያን ውስጥ እግዚአብሔር የሚሰራውን ተአምር በማየት ምስክርነት እየሰጠን ስለሆነ በአባልነት ተመዝግበን አገልግሎታችንን ያለማቋረጥ እያበረከትን የበረከቱና የተአምሩ ተካፋይ ነን። እናንተስ?
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ!!
Post a Comment