Thursday, August 19, 2010

የናንተን ትብብር

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!


ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።



የናንተን ትብብር

http://www.march4freedom.org/warcriminalsupporters/thumbnails.php?album=1

ከዚህ በላይ ያለውን ድሕረ ገጽ በመግባት ከወጡት ምስሎች የምታውቋቸውን ግለሰቦች ማንነት ለገጹ በመግለጽ እንድተባበሩ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን የነዚሁ ግለሰቦች ማንነት ለመገንዘብ አያዳግትምና!

የተወደዳችሁ አንባቢዎቻችንና ደጋፊዎቻችን እንደምን ሰንብታችኃል? እኛም በገልፉ ሰላጤ የተለመደውን ኑሮዋችንን ተያይዘነዋል። እናንተም በዳላስ እንዴት እንደሆናችሁ የሚደራርሱን ዘገባዎችን ዳሰናል። በተለይም ጠፍቶ የከረመው የሰንበቴ ገጽ ከኛ ቀደም ብሎ በገጹ ጠቃሚ መረጃዎችን አውጥቶ ስላለ እናንተንም ወደ ሰንበቴ ጎራ ትሉ ዘንድ እንጋብዛለን። በዚሁ ገጽ ላይ http://www.senbete.blogspot.com/ የወጡትን የስም ዝርዝሮች በጽሞና እንድታዩና ስለያንዳዳቸው ግለሰቦች ማንነት ካንባቢዎቻችን ጋር እንድንካፈል በአስተያየት መስጫችን ላይ እንድትሰጡን ትብብራችሁን እንጠይቃለን?

ሌላው ሳናመሰግን የማናልፈው ከዚህ በፊት ለጠየቅናችሁ ትብብር የሰጣችሁት ምላሽ በናንተ መኩራት ብቻ ሳይሆን መመኪያ ሆናችሁናል። ሀይማኖታችሁን በተመለከተ በሙላው ወራሽ በተባለ ቀዳዳ ዋሾ የወሰዳችሁት አቋም ውጤቱ ከፍተኛ ሆናል ፣ የጀርባው አጥንት ሳይቀር ተመቷልና ቀጥሉበት። ሌላው በኮሚኒቲው ስር የወያኔ ኢትዮጲያ ቀን ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ ነው። በአሁኑ ሰአት በማንኛውም ዘርፍ የተሳተፉትን የወያኔ አጫፋሪዎች የስም ዝርዝር እየሰበሰብን ስለሆነ፣ በተለይ በማቴርያል ሆነ በጥሬ ብር በመስጠት የተባበሩ የምታውቋቸውን የግለሰብም ሆነ ድርጅት ስም እንድትሰጡን ትብብራችሁን እንጠይቃለን? ወደፊት የስም ዝርዝሩን እንገልጣለን።

ሌላው ያለእድሜዬ ነው ቅስና የወሰድኩትና ባትሬንም ጨርሼ አለው ብሎ የክርስቶስን መንጋ በትኖ፣ ስርዐቱን አፍርሶና ቅስናውንም ጥሎ ከሚካኤል በገዛ ፍቃዱ የኮበለለው የቀድሞው ቄስ መስፍን ከቡድን አጋሩ ከሆነው የጳውሎስ ካድሬና የቀድሞው አብዮት ጠባቂ ሲደልል ከቅስና ውጪና ስርዐቱን ባፈረሰው ግለሰብ ጋር በመሆን በሚካኤል ጥግ በመሸመቅ ቤተክርስትያኑን በመተናኮል ላይ ስለሚገኙ የሁላችሁም ሀላፊነት ብቻ ሳይሆን ለሚካኤል ደህንነት ከዚያ እንዲነቅሉ የተቻላችሁን ያህል ተሳትፎ የማድረግ ግዴታ መሆኑን ከማስገንዘብ ወደ ኃላ አንልም።

የሚካኤል ሰይፍ የተባለውም ቡድን ከፍተኛ ስራዎችን እየሰራ መክረሙን ሰምተናል። በሌላ በኩል ደግሞ ትችትን እንደ ወንጀል ቆጥረው የሚካኤልን አመራር አስጥሉን የሚሉት ቁጥር ውስጥ በቅርቡ የተመዘገቡት የቤተክርስትያን ደጋፊ ነን ብለው ራሳቸውን የሚጠሩት ግለሰቦች ከከሳሾች ጋር እንደራደር ባዮችን ምንም ድጋፍ ማግኘት እንዳቃታቸው የሰይፉ ቡድኖች ገልጸውልናል፣ ሲተነትኑትም በስራና በወዳጅነታቸው ግንኙነት ምክንያት ራሳቸውን አሉታ ላይ ያስቀመጡ ወላዋዮች ይሏቸዋል። የከሰሰን የሕጉን መንፈስ በተጻረረ የምን ድርድር፣ እነቀዳዳው ገንዘብ አለን ሌላም ክስ እንከፍታለን እያሉ፣ አሁንም ያለባቸውን የጠበቃ ዕዳ መክፈል ያቃታቸውን ለምን የመተንፈሻ ቀዳዳ መክፈት ብለዋቸዋል።

እርሶስ ምን ይላሉ?

4 comments:

Anonymous said...

የዚህ ብሎግ ትልቅ ትምህርትና ለውጥ አስመዝግብዋል በህብረተሰባችን ወያኔዎችና ደጋፊዎቻቸው ሲያወናብዱት የነበረውን ህብረተሰብ በሙሉ ትክክለኛ አቅጣጫ ያስጨበጠ ነው። ብሎጉ ጥያቄ አቅርብዋል የወያኔን በአል የኢትዮጵያ ቀንን አስመልክቶ።

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያና የቦርዱ ጠላት ብሎም የም እመናኑ ፍቅረ ማሪያም ደረስ የተባለ ነው። እባብን ማነው የሚየው ቶሎ አመጣጡንስ የሚያገኘው? ሴጣንን ማነው ቶሎ በግልጽ የሚየየው? ጭራቅና ጂኒነስ? ይሄ ሁሉ የፍቅረ ማሪያም ማንነትና የተፈጥሮ ጽባይ ነው። ምቀኛነት በደሙ ውስጥ የተፈጠረ ነው።

የኢትዮጵያ ቀን አንደኛ ዋና አቀነባባሪና አዘጋጅ ተቆጣጣሪው ፍቅረ ማሪያም ደረሰ የተባለው ጸረ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሚአኬል ካቴድራል በጋላንድ መሆኑን መገንዘብና ነቅቶ መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ሁላችንም በእውነት ስለ አንድ አምላክ ብቻ የቆምን ሰዎች ፍቅረ ማሪያምን አጥብቀን መከታተል ይገባናል የሚሰጠን ሻይና ዳቦ ውስጥ መርዝ እንዳይነሰንስ ለልጆቻችን ሁሉ አስፈሪና አስጊ ከሆኑት የነተፈራ ወርቅ ፤ የነ በትሩ፤ የነጌታቸው ትርፌና ሚስቱ ፈትለቀርቅ የሁሉም የቤተክርስቲያኑ ጠላቶች ተወካይ ሲሆን ፤ ፍቅረ ማሪያም ዋናው የስራ ሃላፊነቱና ወደ ሚካኤል ቦርድ ውስጥ እየገባ ለቦርድ የሚረዳ በማስመሰል የድብቅ ስብሰባ የሚያደርግው ለቤተክርስቲያን ሳይሆን ቦርድ ውስጥ ያሉትን ለነተፈራ ወርቅ ለነ በትሩ ባጠቃላይ ለወያኔዎችና ጭፍረኞቻቸው እንቅፋት ይሆናሉ የተባሉትን የቦርድ አባላት ሁሉ በተመረጡ መሳሪያ በመሆን በፓለቲካ ፓርቲና በኢትዮጵያ መረዳጃ ማህበር ውስጥ ሲያሰርዋቸው እንደኖሩት ያሉትን በሚካኤል ቦርድ ውስጥ ያለችሎታቸው ያለ እውቀትና ልምድ በማስገባት ከሰገሰጉዋቸው በሁዋል ብዙ ድምጽ የሚያገኙበትን መንገድ ፈጥረው እነ ዶክተር ግርማንና አበራ ፊጣን ለማስወጣት ነው። ከዛ ይሄው ፍቅረ ማሪያም ስርትጎ የከሸፈበት በትሩን፤ተፈራ ውርቅን፤ ኪዳኔ አለማየሁን፡ መል አኩ ታደስን ና ሌሉቹንም ጊዜአዊ የቦርድ ዳኢሪክተር በሚል አስቀምጠው ልክ ወደ መረዳጃ ማህበሩ እንደገቡት ቤተክርስቲያኑንም ሊወርሱት ሲሉ እነቅቶባቸው እንደከሸፈ? ያንን በሁለተኛ ዙር እውን ለማድረግ እየሰራ ያለ ሰው ነው ፍቅረ ማሪያም። ፍቅረ ማሪያም ሞት አንመኝለትም ግን የልጁን ስቃይ ለሱ ለአንድ ቀን ቢያገኘው ሰላማዊና ደስተኛ ኖሩ ምን መሆኑን በተረዳና ከበሽተኛ ልጁ ጋር በበለጠ ጊዜ ባሳለፈ ነበር። አምላክን የሚያውቅ ሰው በሞትና ሽረት በስቃይ ላይ ልጅ እያለው ጊዜውን ቤተክርሲያን ቦርድ በታትኖ የጥቅም ጐአደኞቹን ቦታ ለማስያዝና ኢንቬስት በጤነኛ ልጁ ስም የሚያካብትው ከኢትዮጵያ ባንክ ገንዘብ ወስዶ የሚበላው ፤ቦታ የሌለው የሃጤያት ደም ምግብ መሆኑን በተገነዘበ ነበር።

ዶክተር ግርማ ወልደሩፋኤልና አቶ አበራ ፊጣ እባካችሁ ተጠንቀቁ ፍቅረ ማሪያምን አባሩት ካጠገባችሁ ጌታቸው ትርፌና ሚስቱን የከሰስዋችሁን ሁሉ ወደ ማድቤቱ ምግብ ቤት ሻይ ወዳለበት ቦታ ሁሉ ሲሄዱ የሚከታተል ሰው አድርጉልን በጣም እየፈራን ነው በመርዝ እንዳይገድሉን ም እመናኑንና ልጆቻችንን ሁሉ። ዶክተር አቶ አበራ ሁላችሁም አቶ አበበ ጤፉም አምላክ ይጠብቃችሁ እንላለን የቀድሞ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ቦርድ አባላት የነበርነው በፍቅረ ማሪያም መክኒያት ጥለን የወጣንው።

Anonymous said...

እነ ቱልትሌ ልባችሁ እንቅርት ይመኛል ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚያሳየሁ ከፍርሃትና ከጭንቀታችሁ የተነሣ በሱሪና በቀሚሳችሁ ላይ እየቀዘናችሁ መሆናችሁን ነው፡፡ ጽሑፋችሁ የፈሪ በትር ነው፡፡ የምታወሩት ልክ እሪ በከንቱ ወይም ዶሮ ማነቂያ እንዳላችሁ ሆናችሁ ነው፡፡ ሙከ ጡሪ እንጂ አሜሪካን አገር ያለችሁ አልመስለኝም ፡፡ እነ ቄስ መስፍንና መልአከ ሣህል ከፖለቲካችሁ የጸዳ መልካም የወንጌል ትምህርት እያስተማሩ በመሆኑ ሕዝቡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና እግዚአብሔርም ጉባዔውን እየረዳው መሆኑን እንዲሁም መቀመጫ እየጠበበ መምጣቱን መጥቶ ማየት ነው፡፡ ኋላ የቀረና ደርጋዊ ፖለቲካችሁና ፐሮፓጋንዳችሁ ዘመን ያለፈበትና ከዘመኑጋር የማይሄድ ስለሆነ የተናቃችሁና ርካሽ አድጓችኋል፡፡ ሕዙቡ የአሜሪካ መንግሥት የሰጠውን የእምነትና ሠርቶ የመኖር ነጻነት መንጠቅ የምትችሉ እነ ቱልትሌ ለመሆኑ እናንተ እነማን ናችሁ ? የኬንያውያን ቤተክርስቲያን አስተዳደር ሞርጌጁን ለመክፈል እንዲረዳው በሕንጻው ያሉትን ከፍሎችና አዳራሾች እያከራየ ገንዘብ ያገኛል፡፡ እና እናንት ለመሆኑ እነማናችሁ በሰው ገበያ ገብታችሁ የምትፈተፍቱት ? ሕዝብ ወደ ወደደውና ወደመረጠው ጉባዔ የመሄድ መብቱን ረስታችሁታል፡፡ ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል እንደሚባለው ቅናትና ምቀኝነታችሁ የበለጠ ጉባኤውን እንዲወደድ እያደረገው ነውና በመሳደቡ ሥራ ቀጥሉበት እና ጉባዔውንም የበለጠ አስተዋውቁልን ፡፡ በእርግጠኝነት የምንነግራችሁ ግን የአርቡን ጉባኤ ማስቆም እንደማትችሉና ይህንን ለማድረግ ወደእዚያ አካባቢ በመምጣት የምታደርጓቸው ማናቸውም ሙከራዎች ሁሉ አጸፋቸው የከፋ እንደሚሆንባችሁ ነው፡፡
ፈሪና ቅዘናም ሁሉ !

Anonymous said...

Dallaseotc, it is good to let everyone say their piece, but there is a limit to everything. I feel some of this trash talk and dragging innocent people's name in the mud like Fikremariam's should be motormatically scrutinized. It makes me think twice to read your page and beleive me there are a lot of decent people reading your blog. People like tekula, tsehaytsidke and their kinds could write let alone this, but also about how many innoncent people they killed when they were slaves of the dergue and woyane. They feel like that makes them very important. bozos!
Using their puny brains they must think that people can not read between the lines and understand no supporter would write something like this. Forgive them for they know not what they are doing. dogs!!

Anonymous said...

እሪ በከንቱና የዶሮ ማነቂያን ምነው ዛረ ከዳችሁትና ለእልሃችሁ መወጫ አደረጋችሁት? እሪ በከንቱ ምንድነው ብለን ስንጠይቅ የማጅራት መቺዎች የወንጀል የመዝረፊያ ቦታቸው ነበር ብለው ስማችሁን ሁሉ ማጅራት መቺዎቹ ስንረዳ አንድ ፓሊስ ከነበሩ ወገን የሰጠነው መልስ ፡ ማጅራት መቺዎችማ መሆናቸውን መላልሰን ለም እመናን አስረዳን አልናቸው። ወጥን ማን ያውቃል? ቢባል ቀላዋጭ አሉ። እኛ ማጅራት መቺና የማጅራት መቺ አለቃዎችና የማጅራት መቺ ልጆች ባለመሆናችን አዲስ አበባ ላሉት ወገኖቻችን ግን ወደ ዶሮ ማነቂያና እሪ በከንቱ ወደ ሚባለው እንዳይሄዱ እናስተምራለን።

ሙከ ጡሪ ያሉትን ግን ማንም ቦታውን የሚያውቅ አላጋጠመንም ወይም ትርጉሙን ይሄ ደግሞ የት አካባቢ ያለ የማጅራት መቺዎችና የቀማኛ ሰፈር ይሁን ?