Tuesday, August 24, 2010

ቤተ ክርስትያናችሁን ነቅታችሁ ጠብቁ!

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።



ቤተ ክርስትያናችሁን ነቅታችሁ ጠብቁ!

እንኳን የፍልሰታን ጾም ለመፍታት አደረሳችሁ። እኛም ባለንበት የሜክሲኮ ገልፍ የበዐላችሁ ታዳሚዎች ሆነን በመንፈስ አብረናችሁ ለማክበር ላበቃን አምላክ ምስጋናና ክብር ለርሱ ለፈጣሪያችን ይሁን ። ባለፈው ዕለተ ሰንበት (እሁድ) እንኳን ያደረሳችሁ የሚል የቴሌፎን ግንኙነታችንን ዳላስ ላይ ለተውናቸው ወዳጆቻችን ለማስተላለፍ በቅተን ነበር። በዙሁ ጨዋታችን ነበር ወደ ዛሬው ጥቅሳችን ‘ ቤተ ክርስትያናችሁን ነቅታችሁ ጠብቁ’ ለማለት ያበቃን ምክንያትን የተገነዘብነው።

እንደተመለከታችሁት ሁሉ አኩራፊዎቹና ከሳሾቹ ከነቢጤዎቻቸው ሳይቀሩ ነበር የተገኙት። ነገር ግን ቤተክርስትያን መጥቶ ክርስትያናዊ ተግባር ወይም ግዴታን መወጣት ሲገባ፣ እነዚሁ የደብራችሁ ጠላቶች ግን የተገኙት ከዚህ በፊት እንደገለጽነው ሁሉ የሰይጣናዊ ተልዕኮዎቻቸውን ሊሰሩ እንጂ ሌላ ምንም ሀይማኖታዊ ምግባር ሊያከናውኑ አልነበረም። ከዚህ በፊት በምርጫ ያጡትን የአስተዳደር አመራር በጉልበት መንጠቅን ሲያቅታቸው በሕግ በኩል በፍርድ ቤት ሞክረው ያጡት፣ ከዚያም ቢችሉ በሜይ ፪ቱ ብጥብጥ በማስነሳት መብራት በማጥፋት፣ ከፎቅ ላይ ሕጻናትን በመወርወር፣ የሰውና የንብረት ጥፋት በቤተ ክርስትያኑ ውስጥ በመፈጸም በግርግር ሲሆን አዲስ አመራር ብለው ራሳቸውን ለማስቀመጥ ካልሆነም የቅዱስ ሚካኤልን ደብርን የወንጀል ተግባር የተፈጸመበት ቦታ ተብሎ በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ውሎ እንዲረክስ ብሎም እንዲዘጋ ያደረጉት በመክሸፉ፣ ከዚያም አልፈው አዲስ ክስ በመክፈት በነ ተኩላዎቹ ተኮላ መኮንንና ፀሐይ ጽድቅ በተባሉት ስም በተከፈተውና ወጪውንም በገንዘብ የምደጉም እኔ ነኝ ብሎ በገሀድ የተናገረው ሀይሉ እጅጉ (ቀዩ ሰይጣን)፤ ጠበቃ አቅራቢው ቀዳዳው ሙሉጌታ ወራሽ አለማየሁ (ሙላው) የሚመራው የፍርዱም ጊዜዊው ትዕዛዝ የሚፈልጉትን ያላስጨበጣቸው፤ በዚህ ሰንበት ዕለት የነሱን ደጋፊዎች በሆኑት በቀድሞ የአመራር አባላት ባገኙት መረጃ መሰረት ባጋጣሚ የተከፈተ የቢሮ በር በስውር በመግባት፣ የዕለቱ ቅዳሴ አልቆ በነበረው በዐል ምክንያት የሚሰጠው ትምህርት መገባደጃ ሰአት አካባቢ የዋናውን የቤተ ክርስትያን የመብራት መቆጣጠሪ (ስዊች) በማጥፋት ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ፈጽመዋል የሚለውን ከወዳጆቻችን ለመረዳት በቅተናል።

በወቅቱም የአመራር አባላቱ የተቻላቸውን ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ፤ የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ ሀይል እንዳይመለስ ሆን ተብሎ በአዳራሹ ውስጥ ከነበሩት የቀድሞ አመራር አባላትና ቢጤዎቻቸው ውዥንብር በመፍጠር ችግሩ ከዋናው ኃይል ማሰራጫ እንደሆነ፣ (የትራንስፎርመር መቃጠል፣ ወዘተ…) አድርገው በማቅረብ፤ በዚሁም ምክንያት የዕለቱ ፕሮግራም እንዲቋረጥና ምዕመናኑ እንዲበተን ለማድረግ የተጠነሰሰ ነበር። እንደዚህ አይነቱን አስነዋሪ ሰይጣነዊ ምግባር መፈጸም፣ በወቅቱ የዳላስ የሙቀት ከፍታ በሶስቱ አሀዝ ቁጥር ውስጥ በገባበት የአየር ወቅት ፤ የመብራት መጥፋቱ ብቻ ሳይሆን የአየር ማቀዝቀዣውም መስራቱ አብሮ መቋረጡ ለደካሞች፣ ለህጻናት፣ የጤና ችግር ላለባቸው ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም የዕድሜ ክልል ውስጥ ላለ ሳይቀር የሚጎዳ ተንኮልና ምግባር ማንነታቸውን በግልጽ ለመረዳት የመንኮራኩር ጠበብትነትን የሚያሻ አለመሆኑን ለማንም ግልጽ ነው። ለዚህም ነው ደግመን ደጋግመን እነዚህ ግለሰቦች ማንነትን ስንካፈላችሁ አብረናችሁ በዚች ገጻችን የከረምነው።

በአላማና በእምነት አንድ ሳይሆኑ፣ ነገር ግን የነሱ ተባባሪ ወይንም ደጋፊ ነን የሚሉ፣ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ጓደኞቻቸው፣ በጋብቻም ሆነ ለዝምድናቸው ብቻ ብለው ፤ ከነሱ የወገኑ ሁሉ ከዚህ እርኩስ ተግባር እራሳቸውንና ሀይማኖታቸውን እንዲመረምሩ፣ ከፈጣሪያቸው እንዳይርቁ ብቻ ሳይሆን የፍርዱንም ቅጣት እንዳይቀበሉ ከወዲሁ በንስሐ እንዲመለሱ በትሕትና ክርስትያናዊ ጥሪያችንን ስናቀርብ፣ የተግባሩ ተዋናዊ ለሆኑትም ተመሳሳይ ጥሪ ከማቅረብ ወደ ኃላ አንልም!

ከዚሁ ሳንርቅ ሌላው ሰይጣናዊ ስራቸው ደግሞ በመግቢው ላይ በሚገኘው የጧፍ ማብሪያ ሰንዱቅ ላይ የገንዘብ መክተቻ ሳጥን ውስጥ ከጧፍ መብራት ማጥፊያ የተቀመጠውን አሸዋ በመሙላት፤
፩ኛ/ ጧፍ ገዢዎቹ ገንዝብ መጨመሪያው በሞሙላቱ እንዳይከፍሉ በዚሁም ኪሳራ ደብሩ ላይ ለማድረስ ፡
፪ኛ/ያለምንም ክፍያ ለበረከት ሲሉ ጊዜና ጉልበታቸውን የሚያበረክቱ ግለሰቦችን የህሊና ተጽእኖ የሚያደርሱ የመሰላቸው ፡ ወዘተ……
ይህ አይነቱ ድርጊት በነጠላ ስር የሚደረግ ደባ በእግዚሐቤር ፊት ግን በግልጽ የሚታይ መሆንን ያልተረዱ ከሆነ እንደ አሽዋው ቁጥር ልክ ስራቸውን የሚከፍል እርሱ አለና፤ ምናልባት አንዳንድ ሰዎች ልጆች ይሆኑስ ብለው ለሚያስቡ አለመሆኑን ለማስረዳት፣ ልጆች በሚኖሩበት ሁሉ አዋቂ ስለማይጠፋና ድርጊቱን ቸል እንደማይል፣ የሰንድቁ ርዝመት፣ የጧፉ እሳትና የተለያዩ (ፍሮንዚክ) ሂደቶችን ማገናዘቡ በቂ ምላሽ ይሆናል እንላለን።

ባለፈው ባቀረብነው ጥሪ መሰረት በከሳሽቹ ጎራ ታቅፈው በኮሚቴ ደረጃ ተዋቅረዋል ስለተባሉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር በሰንበቴ ገጽ ላይ መውጣቱን ስንካፈላችሁ፤ ስለነዚሁ ግለሰቦች የምታውቁትን እንድታካፍሉን በኣቀረብነው ጥሪ መሰረት ከምንጠብቀው በላይ ድጋፍ አግኝተናል። አሁንም መረጃውን እያጠናከርን ስለሆነ ያላችሁን አትንፈጉን፣ አሁንም ተጨማሪ (ኢንፎርሜሽን) እንፈልጋለንና ያላችሁን እንድትቸሩን በትሕትና እንጠይቃለን?

ሌላው በቀዳዳው ሙላው ላይ የተከፈተው የዘመቻ ጥሪ በምላሾቻችሁ እየኮራን አሁንም ጸንታችሁ እንድትቀጥሉበት ደግመን እናሳስባለን? ይህ ግለሰብ የተያያዘው ሰይጣናዊ ተግባር ቤተክርስትያን ላይ ብቻ ሳይሆን የሱ ሰለባ የሆኑትን ቤቱ ይቁጠረው! የሴት ወዳጁ ( ውሽማው) የሆነችው አብረኸት (ድንቡልቃ) የተባለችው የሱ ቢጤ ወስላታ ፣ እርሱና ግብረ-አበሮቹ ሆነው ባዘጋጁላት ሐሰታዊ መረጃ ያለ አቅሟ ቤት ገዝታና እርሱም በውሽሜነቱ
(ሞርጌጁን) ሲዶግም ከርሞ ባለመቻሉ፣ ብቻዋን መክፈል ባለመቻሏ ቤቷን የማጣት አፋፍ ላይ መሆኑዋን ምንጮች ሲጠቁሙ ፣ እርሷም በአፍረት ከአደባባይ መሰወሯ ይነገራል። አንዳንዶችም እንደሚሉት ለገንዘብ ብላ የሆነ ሕገወጥ ነገር ውስጥ ገብታ ማረፊያ ቤት ሳትሆን አትቀርም ይሏታል።እኛ ግን ባገኘነው መርጃከዚሁ ወር ከ፩፯ ጀምሮ (በኢንሹራስ ፍሮድ፣ሶልስትንግ፣ ወዘተ… የቴክሳስን ፓናል ኮድ በመተላለፍ) በቁጥጥር ስር እንደምትገኝ ነው። ከዚህ በፊትም እስር አዲሳ እንዳልሆነ ለመረዳት ስንችል፤ ውሽሜን ጨምሮ ማንም ዋስ ሊሆናት አለመቻሉን ብናዝንላትም ለወደፊቱ ከስህተት እንድትማርና ሕግን ተከትላ በአቅሟ ትኖር ዘንድ እንመኝላታለን።ዛሬ ካቅም በላይ መንጠራራትና በሕግ ወጥ መንገድ መኖር፣ማጭበርበር፣ ሀሰትንመሳሪያ ማድረግን ቀዳዳው ውሽምዬና ቢጤዎቹ ይማሩ ስንል ለሷም ብርታቱን እንዲሰጣትና በአግባቡ በመኖር የሕብረተሰቡ አካል እንድትሆን ምኞታችን ነው።

የወያኔ ኢትዮጵያ ቀን በተመለከተ፤ ከውስጡ ካቀፋቸው በብዛት የቅዱስ ሚካኤል ደብር ያደሙና አሁንም ከመተናኮል ያልተቆጠቡትን በመያዙ በየአቅጣጫው የሚደርስበት ገሸሽታ እየከፋ በመምጣቱ መቋጫው ቸግሮታል። የወያኔ ተቀጣሪና አድር ባዮችም እየተጋለጡ ይገኛሉ። ከዚህ ቀደም ባቀረብነው ጥሪ መሰረት ስለድጋፋችሁና ትብብራችሁ እያመሰገንን ለዚህ የወያኔ ዝግጅት በገንዘብና ማቴሪያል ተሳታፊ የሆኑትን ግለሰቦች የስም ዝርዝር ያላችሁን ሁሉ እንድትልኩልን አሁንም ደግመን እንጠይቃለን? ወደፌት ዘገባውን በዝርዝር ስለምናወጣ! ከዚሁ ሳንርቅ ይኸው ድርጅት ወያኔን ይዞ በግልጽ በሬዲዮ ፕሮግራሙ ልፈፋውን አላበረደም። በሌላ በኩል ከአየር ሞገዱ ውጭ የቅዱስ ሚካኤል ምዕመናንን ለመያዝ የሚያደርገው ጥረት የከሸፈበት ለመሆኑ የሚካኤል ሠይፍ የሚባለው ቡድን ተጠሪ ያካፈለን መሆኑን ስንገልጽ፤ ባለፈው እሁድ የውሻ አኪም የሆነው ዶክተር አምኃና የኢትዮጵያ ቀድሞ ፖሊስ ና ሚካኤልን ለማሕበረ ቅዱሳን ማስረከብ የጀመረው ባንድ ወቅት ሊቀ መንበሩ ግዛው ገድሉ የሞከሩት ማስታወቂያ ልፈፋ በሚካኤል ደብር ውስጥ መከልከሉ የደረሰን ሲሆን፤ በየመደብሩ ያስቀመጧቸውም ማስታወቂያ ወረቀቶችም ውጤት አልባ ሆኖባቸዋል። እኛም ማንኛውም የኢትዮጵያ ተወላጅና ወዳጅ የሆነ የዳላስና አካባቢው ነዋሪ ሁሉ ከዚህ በወያኔና ሎሌዎቹ ተቀነባብሮ የሚዘጋጅ ቀን እንዳይሳተፍ ደግመን ጥሪያችንን እናቀርባለን?

እርሶስ ምን ይላሉ?

6 comments:

Anonymous said...

በጣም ሁላችንም ልናተኩረበት የሚገባ አስቸክዋይ ጉዳይ ቢኖር ባአሁን ጊዜ የቅዱስ ሚአኬል ቤተክርስቲያናችን ያለበትን ችግር ፍርድ ቤት ቀርበው ለመቁዋቁዋም በቁዋንቁዋም ይሁን በቴክኖሎጂው በማንኛውም መልኩ አቶ ዮሴፍ ረታ ለሊቀመንበርነት በቂ ሆነው አላገኘናቸውም በፍጹም። ለምሳሌ ዳኛው ከራሱ ከቤተክርስቲያኑ ሊቀመንበር መስማት እፈልጋለሁ ቢልና በሳቸውም ስም እየተጻፈ የሚቀርበውን ሁሉ ጠበቃ የሚያቀርብ ቢሆንም ዳኛው ለሚጠይቃቸው ቀጥተኛ ጥያቄዎች ለመመለስ ችሎታ ስለሌላቸው የተጻፈውን አንብበው መረዳትና ማንበብ ችሎታ እንደ ሌላቸው ፍርድ ቤቱ ሲረዳ እኝህ ሰው ምን ያህል ስለ ጉዳዩስ ከፍርድ ቤቱ የሚነገረውን ሊረዱ ይችላሉ በሚል ብዙ ውጅንብር ውስጥ ያስገባናል ያለው ባለፈው ሊቀመንበር እንደተደረገው ሁሉ። ለምሳሌ ከዚህ በፊት ከሳሹቹ በተለይ የወያኔ ተወካዮቹ ያአቶ እዮኤልን የእውቀት ደሃነት በማወቃቸው ብዙ ተጠቅመውበታል ቀደም ሲል ለማጭበርበሪያ ዘዴያቸው አሁንም ያእየተደገመና በስራ ላይ እየዋለ ነው። ይሄንን ስንል እነ አቶ ተኮላ መረዋላይ እንደጻፉት አቶ ዮሴፍ ችሎታ የላቸውም ብለው ለማጣጣል እንደጻፉት ሳይሆን የኛ ሃሳብ ቤተክርስቲያናችንን ከነ አቶ ተኮላና ከግብረ አበሮቻቸው ለማዳን በመነሳት ነው የአቶ ዮሴፍን ቦታቸውን ጠንከር ላለሰው እንዲለቁ የምንጠይቀው። ስለዚህ ዳኛ ፊት ቀርቦ ቤተክርስቲያኑንና ቦርዱንም ይሁን የቤተክርስቲያኑን አባላት ውክሎ የወረሩንን ጥቂት ወንበዴዎች ለመቁዋቁዋም የሚችል አንድ አቁዋሙ ጠንካራና ልፍስ ፍስ የማይል ጊዜው የሚጠይቀው እውቀት ያለው ፤ መናገር በህጋዊ መንገድ የሚችል ባስቸኩዋይ ባቶ ዮሴፍ ቦታ ማስቀመጥ እንዳለብን ሁኔታው ይጠይቃል ያስገድደናልም። በዚህ አጋጣሚ አቶዮሴፍንም እራሳቸው የሊቀመንበርነታቸውን ቦታ ለቀው ወይም ምክትል ነቱን መልሰው እንደይዙ እናሳስባቸዋላእን።



የችሎታ ጉዳይ ስንል ከዚህ ቀደም የነበሩት ሊቀመንበር አቶ ክፈተው ነጋ (ኢዮኤል ነጋ)ና ሻምበል ግዛው ገድሉ ካቶ ዮሴፍ የተሻሉ እንዳልነበሩና ችሎታቸውም ለሊቀመንበርነት የሚያስችል ሳይሆን ለምስረቅ ብቻ የሚረዳ በመሆኑ በቦታው በትብብር ከሌቦቹ አካል በመሆን የተቀመጡ ነበሩ። አቶ ክፈተውም ይሁን ሻምበል ግዛው ባስተርጉዋሚ ካልሆነ የረባ እንግሊዘኛ እንደ አንድ ቤተክርስቲያን ሊቀመንበር ተነጋግረው ጉዳይ ማስፈሰም ችሎታ ፈጽሞ የላቸውም የሌብነት ሊቀመንበርነትን ያው አዲስ አበባ ሲያደርጉት እንደንበረው ስርቆ ከማሰረቅ ሌላ። ከነዚህ ሰዎች አቶ ዮሴፍ በብዙ መልኩ ይለያሉ። በተለይ በእውነት መንገድ የሚሄዱ ሰርቀውና አጭበርብረው የማያውቁ ሁሉም ሰው የሚያከብራቸው መሆኑን ማስጨበጥ ሃቁ ግድ ይላል። ነገር ግን እነዚህን ቤተክርስቲያኑን ሲበዘብዙ የኖሩ ሌቦችን አቶ ዮሴፍ በፊትም አልተቁዋቁዋሙም አሁንማ አይችሉዋቸውም በጣም ይሉኝታ ስለሚያጠቃቸው። አሁን ቤተክርስቲያናችንን እንናድን በሕብረት፡

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አባላት ዳላስ ፎርት ወርዝ።

Anonymous said...

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ካለው ችግርና ከፍርድ ቤት ክስ ነጻ እስኪወጣ ድረስ እራሱን ችሎ በፕሬዘደንትነት ቤተክርስቲያናችንን በመወከል ፍሎንት ኢንግሊሺ የሚናገርና ሕጉን ዘቤውን የአሜሪካንንና ስለ ቤተክርስቲያን ከግል ጥቅም ከፓለቲካ ነጻ የሚለውን አስጨብጦ ዳኛ ፊትም ይሁን ከማንም ጋር ቤተክርስቲያናችንን አስመልክቶ ሊወክለን የሚችል ሰው የፕረዘደንትነቱን ማእረግና መቀመጫ መያዝ አለበት በሚል የቀረበው ማሳሰቢያ በጣም የሚደገፍና ብዙዎቻችን የቤተክርስቲያኑ አባላትና ደጋፊዎች ስንነጋገርበት የከረመ ነው። ስለዚህ እኛም በዚህ እንስማማለን ጥሩ ሃሳብ ነው።

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አባላትና ደጋፊዎች ከመርፊ።

Anonymous said...

የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቦርድ ከወያኔና ወያኔ በከፈተው ጦርንት ፍልሚያ ላይ ነው ያለው። አቶ ዮሴፍ የቅዱስ ሚካኤል ቦርድ መሪ በሚል የተቀመጡት የቅዱስ ገብረኤል ታቦት የወጣ እለት ወያኔዎች ዘው ብለው ገብተው የእድራቸውንና የጋራ መረዳጃ ማህበሩ ስብሰባ በሚል ማስታወቂያ ሲያስተላልፉ ፕሬዘደንትነታቸውን አስከብረው ወይም ተጠቅመው ማን ፈቀደላችሁ?

ማንኛውም የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማህበር ወይም እድርና የኢትዮጵያ ቀን በሚል ተወካይ ነን እያሉ እስካሁን ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ እየወጡ እነዚህ በሃጢያት ልባቸውና እጃቸው በወንጀል ደም የተነከረ ሲያጭበረብሩን የኖሩ፤ አንዳቸው ከመሃላቸው መልክት ሲያስተላልፉ በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብያናይና ብናገኝ አባላቱ እራሳችን እነዚህን ሌቦች አጭበርባሪ እያዳፋን ከቤተክርስቲያኑ አዳራሽ እንደምናስወጣቸውና ፓሊስም እንደምንጠራባቸው ለሚካኤልም ቦርድ ፕሬዘደንት አቶ ዮሴፍና ለሌሎቹም አባላት እየገለጥን አቶ ይልማ ፈለቀ የተባለውና አቶ ሰለሞን አመልማል ወይም ሃመልማል ኮሚኒታችንን እየበጠበጠ ያለ ውስጣዊ ወያኔ ጭምር ከቤተክርስቲያን ተጎትተው ከሚወረወሩት መሃል መሆናቸውን እንዲረዱት ይገባል። አሁን ከሚመጣው እሁድ ጀምረን ቤተክርስቲያኑን መጠበቅ ስለምንጀምር አቶ ዮሴፍ ረታ ምንም አይነት አደጋ ቢደረስ በቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠያቂ እርሶና ቦርዱ መሆናችሁን ባስቸክዋይ እንዲያጤኑበት ይገባል።

የሚካኤል ቤተርክስቲያን አክባሪና አባላት።

Anonymous said...

ትናትና አንድ ጉዋደኛችን እናቱ ከአገር ቤት መጥተው ደስታ ለመካፈል ቤቱ ሄድን ነበር። ምሽቱን ያሳለፍነው የኢትዮጵያ ቀን ወያኔና ታዛዦቹ በአል ላይ ላለመገኘትና ሕዝቡን ሁላችንም በያካቢያቢያችን መልክቱን ስናስተላልፍ እንደከረምነው እንድንቀጥል ስንስማማ ባንድ ቃል አንድ ነገር ግን ትክክለኛ መልስ ያልተገኘልት ሄኔታ ነበር ይሄውም እናንተ Dallaseotc ብሎግ ስትሸረድዱት የውሻ ዶክተሩ አመሃ በሚል ስለጻፋችሁት ነበር። በቦታው የነበረው ሰው በብዛት እዚህ ብዙ የቆየ በመሆኑ ዶክተር አመሃ የተባሉትን የሚያውቁና ቪትረኒያን ዶክተር እንዳልሆነና ዶክተር የተባሉትም በትምህርት ሳይሆን ወይም በሞያቸው በመስራት ነገር ግን አቶ ፍቅረማሪያም የተባሉት ለሚሰሩት ደባና በችሎታቸው የሚፈርዋቸውን ሰዎችና በሕዝብ ተቀባይነት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ወንዶችና ሴቶች በእሳቸው ከፓርክሌን የማያልፍ የፓለቲካ እውቀት ወጥመድ አንገባም በሚል የሚንቁዋቸውን ሁሉ ከማንኛውም ድርጅት ውስጥ በሕዝብ ተመርጠው እንዳይገቡ ለማድረግ ሲሉ ለምሳሌ እንደ ወይዘሮ ቲና ጥሩ ኢትዮጵያውያንን ለማስጠላትና ወደ መረዳጃ ማህበሩ እንዳይገቡ ለማድረግ እንደተጠቀሙት በአመሃ ለሚጠቀሙበት ዘዴ ታስቦ በአቶ ፍቅረማሪያማን በግብረአበሮቻቸው ዶክተርነት ማእረግ የተሰጠው መሆኑን ተረዳን። ታዲያ እኛ ዛሬ ሻትላችንን ዞር አድርገን ውሻ አዳብት እናደርጋለን ብለው ወደ ዳላስ አኒማል ሰርቪስ በመሄድ ሃቁን አውቀን እነሆ ። እነ ዳልላስ ሰላም የምታቀርቡት ሁሉ የተጣራ ሃቅ ስለሆነ እስከዛሬ እኛም የብሎጉ ተከታታዮቻችሁ የበኩላችንን በውነት ልንተባበራችሁ ስላሰብን በዶክተር አመሃ መስሪያ ቤት ሄደን እውነቱን ልንረዳ ችለናል። ሁለተኛም ስለሳቸው አናወራም ዶክተር አይደሉም ሃቅ ነው። ዶክተር አመሃ ታምሩ ዶክተር አይደሉም። ወደ መስሪያ ቤታቸው መሄድ ለምትፈልጉና ካለቃቸው ጋር መነግገር ስለምትፈልጉ ትክክለኛ ድራሻ በ1818 N.W Westmorland Rd Dallas Texas 75212 ሲሆን አለቃቸው ኬንት ሮብንሰን ይባላሉ። የወንድ ቬትረኒያን ዶክተር እንደውም የለም ሶስቱም ያሉት ሴቶች ናቸው አሉን። Ameha Gebre Michael ነው ስማቸው አመሃ ታምሩ አይደለም።

ከአቶ አመሃ ጋር ከሚሰሩት ጋር ዛሬ ስንነጋግር ስላገኘንው ሃቅ፤ ለካስ ለዚህ ነው ከሶስት ወር በፊት አመሃ ታምሩ የሚለውን ስሙን አመሃ ገብረ ሚካኤል በሚል ተክቶ እንደውም እዚህ ከተማ መኖር ስላልቻልኩኝ ወደ ሌላ ቦታ መሄድ ሊኖርብኝ ነው በሚል አቶ አመሃ መናገራቸውን ተነገረን።

የቅዱስ ሚካኤል አባላት፡

Anonymous said...

አመሃ ፓስተር ፈር ኦንን ከኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማህበር ለቆ እንዲሄድ ትልቅ ጫና እየጫነበት ባደረገው ተል እኮው ፓስተሩ የሚወዱትን ሕዝብ ከማገልገል እንዲያቆሙ በመገደዳቸው ቦታውን መልቀቃቸውን ሁላችንም የምናውቀው ነው።

አመሃ ማለት በጣም ከባድ ሰው ነው በጥሩ ሳይሆን በመጥፎና በተንኮል የተሞላ ግለሰብ ነው። በጣም ጨካኝና ከሃዲም ነው። በአትዮጵያውያን ላይ የሰራው ግፍ በቲኒሽ ገለጻ የሚጠቃለል ባለመሆኑ በጣም የብዙዎቻችንን ልብ ከነኩትና ሕዝብን ካሳዘነ አደገኛ የአመሃ ስራዎች ትኒሽ ልንል እንወዳለን። መክኒያቱም የአመሃና የግብረአበሮቹ ስራ በግልጽ እስከተነገረ ድረስና የማያውቀው እንዲያውቅ ከተደረገ ሕዝቡም ወደ ወያኔ የኢትዮጵያ ቀን አይሄድም ከቦርዱም ያስወጡታል።

እንደሚታወሰው በሬዲዮ አመሃና፤ በትሩ፤ ተፈራወርቅ፤ ኪዳኔ አለማየሁ ዘውገ እረስንቱ እራሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትና አምባሳደር አድርገው በመካብ ትልቅ በሉን በሚል እርስ በእርስ በመገባብዝ ጭካኔ በተሞላው አይምሮአቸው፤ አሁን የዚህ ሊቀመንበር አቶ እከሌ ሊናገሩ ነው ከዛ የዛ ሊቀመንበር ድርጅት ክቡር አቶ እክሌ ይቀጥላሉ ወዘተ እያሉ ሲገባበዙብን ጉድ እንዳላልን፤ ግፍ የሰሩባቸው ኢትዮጵያውያን በችግር ያለፉት አምላክ፤ የአመሃና የአለቆቹን ማንነት ወደ ሁዋላ በመሄድ ሊቀለበስ በምንም መልኩ በማይቻል ሁኔት በውሸት አምባሳደርነታቸ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቃቸውና የማያውቃቸው ጭምር ሊያውቃቸው ችልዋል።

ፓስተር ፈር ኦውን በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማህበር ውስጥ እያገለገሉ ባሉበት ጊዜ እርዳታ የሚያስፈልገውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ እንደችግሩና እርዳታው አስፈላጊነቱ ትክክለኛውን ከመሃበሩ የሚጠበቅበትን በሙሉ ልብ ባስቸክዋይ ቢቺሉ በመረዳጃ ማህበሩ ቦርድ አማካኝነት በቦርድ ውስጥ ካሉት አባላት አቅም በላይ ሆኖ ደግሞ ሲያገኙት የኢትዮጵያን ሕዝብ በበጎ ፍቃድ በደግነት ለወገን በመቆርቆር በማገልገል ሕብረተሰቡን የሚታወቁ ኢትዮጵያውያንን በማነጋገርና በማስተባበር ሲሰሩ ኖረዋል። ሆኖም አቶ አመሃ ተልእኮው በመረዳጃ ማህበር ውስጥ የገባበት ሕዝቡን ለመርዳት ሳይሆን ለመከፋፈልና ልግል ጥቅም አላማ የወያኔን አላማ ለማስፈጸም በመሆኑ ጉዳዩ አይደልም የተቸገረው ኢትዮጵያዊ ተረዳ አልተረዳ የሚገርመው እሱ ዳላስ ውስጥ እጁን ያልዘረጋለት ሰው የለም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ። ሆኖም ፓስተሩና ወ/ሮ ቲና አቶ ሰለሞንን እያረዱ በመጨረሻም ወደ አገሩ ይሄድ ሲባል ሕዝቡን አስተባብረው አፓርትመንት ከእህቱ ጋር እንዲገባ በመስራት ላይ እያሉ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማህበር ፕሬዘደንት ነኝ ፈር ኦን በኔስር ስለሆነ ጉዳዩን ከዛሬ ጀምሮ እኔን ይመለከታል የሰለሞን ስለዚህ ወደ ሳልቬሽን አርሜ ወስዳችሁ አስገቡት ባለው መሰረት ሆስፒታሉ አቶ ሰለሞንን በተሽከርካሪ ወንበር ገና መሂዱን እንክዋን ያልለመደው ሳያገግምና ቦታ ሳይጠፋ ለምን ከእነተፈራወርቅና ፍቅረማሪያም የተባሉት ባዘዙት መሰረት አቶ ሰለሞንን አቶ አመሃ ለሳልቪሽን አርሜይ ይዳርገዋል።

አቶ ሰለሞንን የረዱ የነበሩት ወ/ሮ ቲናና ፓስተር ፈር ኦን ነበሩ በየቀኑ ስራቸውን እየተው በቦታው በመገኘትና ጉዳዩን በማስፈጸም።ፓስተር ፈር ኦንና ወ/ሮ ቲና ሆስፒታሉን እንዴት አድርጋችሁና ማን ፍቅዶላችሁ ነው እንደ ሆምለስ ሳልቬሽን አርሜ ያስገባችሁት ለምን አልደወላችሁም ብለው ሲጠይቁ ሆስፒታሉ ተወካይ አመሃ የመረዳጃ ማህበሩ ፕሬዘደንት ነኝ ብሎ ደብዳቤ ይዞ መጥቶ በጠየቀን መሰረት ነው በሚል ተናገሩ። ይታያችሁ ሳልቬሽን አርሜ ድራግ የሚውስድና መጠጥ ያደበዘዘው ማታማታ እየገባ ጠዋት ጠዋት እንዲወጣ የሚደረግበት ቦታ ሲሆን ብዙ ሲቶችና ወንዶች ሬፕ የሚደረጉበትም ነው። ይሄንን እያወቀ አመሃ የልብ ክፋት ያለው እርጉም ጨለማ ፊት አቶ ሰለሞንን አንድ ኢትዮጵያዊ ስርቆ አጭበርብሮ ሳይሆን ወይም ሲዘርፍ ሳይሆን ስራ ላይ እያላ ሃርት አታክ ይዞት በወንበር ላይ ቢውል ሞራልና ድጋፍ እንደመስጠት እንዳይረዳ ያደረገ ነው። ዊል ቸሩን ይዞ አቶ ሰለሞን ወደ አፓርትመንት እንዲገባ እንዲደረግልት እነ ፓስተር ፈር ኦን ያስደረጉትን አመሃ ገደል ጨመረባቸው።

አመሃ ጫና ፈጥሮ ኢትዮጵያውያን በመረዳጃ ማህበሩ በኩል እንዳይረዱ እንቅፋት ከፈጠረባቸው ሰዎች ወ/ሮ የሐረርወቅ ጋሻው ይገኑበታል። ወ/ሮ ገነት አንተነህ የተባለች ከሃያ አምስት አመት በላይ በዳላስ የኖረችና ብዙ ሰው የሚያውቃት ባለጸፉር ቤት፤ በድራግ መክኒያት ኑሮዋን ያጣች እንዲሁ እርዳታ እንዳይደረግላት በማከላከል ሲያስቸግር ፓስተር ፈር፡ኦንግን ከ ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው ጋር በመተባበር ለሴትየዋ አስፈላጊውን ሁሉ እርዳታ አድርገዋል። በማስተባበር ብዙ አስተዋጽ ኦ አድርገዋል። ወ/ሮ የሐረርወርቅ ጋሻው ወ/ሮ ገነትን ቅዱስ ገብረኤል ቤተክርስቲያን እርቬንግ ውስድው ሰባት ቀን እዛው ተቀምጣ እንድትጠመቅ ቄስ ምስክርንና ባለቤታቸውን ወ/ሮ ሃይማኖትም ትልቅ እርዳታ ድርገዋል። በመጨረሻም ወ/ሮ የሐረርወርቅ ከኢርቬንግ ወ/ሮ ገነት አንተነህን ውስደው ሆቴል ውስጥ ሲያስገቡዋቸው ወ/ት ቅድስት የምትባል አሁን የጎጆ ምግብ ቤት ባለቤት ቦታ አለኝ አምጫት ባለቻቸው መሰረት ቦታ ተገኝቶ ወ/ሮ ገነት በዛ መልኩ ልትረዳ ችላለች። በጣም የሚገርመው ወ/ሮ የሐርርወርቅ ፍራሽ ገዝተው ተሸክመው ወ/ት ቅድስት ቤት ሲያስገቡ ታዋቂ ሰው ሳይሆኑ አንድ ተራ እቃ ተሸካሚ ኩሊ ይመስሉ ነበር። ታዲያ እኛም ለቅሶ ልንደርስ በቦታው ገብተን ስንወጣ ስለነበር ፍራሹን ከትከሻቸው ላይ ተቀብለን ሸክሙን አቀለልንላቸው።

ይሄ ሁሉ ሲደረግ ተፈራ ወርቅና ሌሉቹ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥሩ ነበር ለምን ፓስተሩ ከወ/ሮ የሐረር ወርቅ ጋር ሆኖ ሕዝብ ያግዛል ተብሎ። አመሃ በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቀዳሽ ለመምሰልና ባአል ላይ ከበሮ ይዞ ሲደልቅ የምታዩት ዳቆን ባይ ሴጣን ሲሆን አብሮዋቸውም የተሰለፈው ያው እንደሱ ሴጣን በመሆናቸው ሕዝቡ እንዳይረዳና ስምምነት አጥቶ በማጨካከን የወያኔን እድሜ ለማራዘምና ቤተክርስቲያኑንም በዚሁ መልኩ ለመበታተን የቆመ የተቀጠረ ሃጢያተኛ ነው። ፓስተር ፈር ኦን እነዚህ አሁን ቦርዱን ይዘው ያሉት ወያኔና ከርሳሞች ተመንቅረው ሲወጡ መረዳጃ ማህበሩ ከወጀለኛችና ሃጢያተኛ ሲላቀቅ ወደ ማህበሩ ተመልሰው የሚወዱትን የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደሚያገለግሉ እንተማመናለን።

ለወ/ሮ የሐረርወርቅ፤ ለወ/ሮ ቲናና ለፓስተር ፈር ኦን ያለምንም ጥቅም ለወገኖቻችሁ እኛን ሁሉ አስተባብራችሁ ስለደረጋችሁት ጥሩ የአምላክ ስራ ጌታ ይባርካችሁ እንላለን የእግዚአብሄር ሰዎች።

Anonymous said...

አቶ ተኮላ ብለው ብለው የመናገርና የመጻፍ መብታችንን ይሄ ብሎግ እያከበረልን ባስተነፈሰን በእናንተው ብሶ መናገር ስለእናንተ ውነቱን ነብስ ማጥፋት ነው ብለው ይጽፋሉ? ምነው አሲንባላይ ስንት ነብስ ነው ጉዋደኝችዎ ያጠፉት ነፍስ ማጥፋትን ሳይረዱ ቀርተው ነው? ድርቅ ብለው እስከመቼ ሊኖሩ ነው እረ እባክዎትን ላላ በሉና የሚሄዱበትን መንገድ እነማንን አስከትለው እንደሆነ ይመልከቱት እየተሳሳቱ ነው። ደህና ሰው ነበሩ ምን ጉድ ነው ያጋጠመዎት? ትልቁ ሁዋላ ቀር እዮኤል ነጋ በኮቴው ወጥትዋል እርሶን መብትዎን አምቆ ይዞ ያደረሰብዎን እኮ ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን እሱ ሄድዋል በጊዜው በእርሶ ላይ ብዙ ጫና ያደረሱትም ይሄው እንደምናየው አብሮዎት ማዝገም ሳይሆን እየሮጡ ነው እርሶን አልፈው ታዲያ በዚህ ጉዳይ አስቡበት እንላለን መክኒይቱም እርሶንም የሚካኤል ቦርድንም አቁዋርጠው የቦርዱን ሰገነት ለመያዝ የነበራቸውን ህልም በስራ ላይ ለማዋል እየተሰባበሩ ስለሆነ።

ማንን ለማስፈራራት ነው እውነቱን ለሕብረተሰባችን መናገር በሚፈቀድበት ምድረ አሜሪካን አቶ ተኮላና አጋሮቻቸው የምናውቀውን ሃቅ በመናገራችን ሊከሱንና በጠበቃ ሊያስጠይቁን ወዮውላችሁ ያሉን መረዋአናት ላይ? በመጀመሪያ በአሜሪካን አገር ካላወቃችሁ ፈርስት አሜድመንት ራይት የሚባል አለ ፤ ያም ለናንተም ለኛም የመናገር መብታችንን የሚጠብቅ ስለሆነ ሕጉን እናስተምራችሁ ከሁዋላችሁ የመጣንው ንቁዎች። አንድ ሰው ሌላውን በእጁ እስካልነካው ድረስ ስለሰውዬው ወይም ስለሴትዬዋ ወንጀለኛነት ባለው ማስረጃ መሰረት የመናገር መብቱ ለሚኖርበት ሕብረተሰብም የማስታወቁ ወንጀል ሳይሆን መብት ሲሆን የተከበረም ነው። ያንን ሳታውቁ ነው ለካስው ወደ ፍርድ ቤት የሄዳችሁት? እዋ!

ለነብሳችሁ ስለሚያስፈራ ወደ ሕግም ሂዱ ብለው የተባበሩት ሌቦችና ማጅራት መቼዎችን ምክር ሰጥተዋል አልቀርረብዎትም። ሰዎቹን እያስፈራርዋቸው እኮነው እርሶ? እረ ድንብርውብዎ ገደል እንዳይገቡ ይጠንቀቁ መክኒያቱም ኮንስፕሬሲ የሚባለው ይሄ ነው እንዳያስጠይቅዎ። የዚህ ብሎግ ደጋፊዎች በፈለጉት ፍርድ ቤትና ዳኛ ፊት ቢወስዱን ትልቅ እድል ነው በሕብረተሰባችን ውስጥ ለወያኔ መንግስት እየሰሩ ሰላማችንን እየነሱን ስላሉት የኢንሹራንስ ሻጮች።

አቶ ተኮላ፤ እርሶ የስር አት ጥያቄ ነው ያለኝ ብለዋል መላልሰው እንደውም በአንድ ስብሰባ ላይ ሲናእሩ "አሁንማ ለነብሴም እየፈራሁኝ ያለሁበት ጊዜ ነው ግራ ቀኝ እያየሁ ነው ወደ መኪናዬም የምገባው" ያሉት በጊዜው በቦታው የነበርነውን ምእመናን በጉዳዩ እንድናስብበት ስላደረገን አቶ ኢዮኤልን አፍንጫው ድረስ ሄደን በካሳችስ የለመደውን የማጅራት መቺነትና የማስመታት ሞያውን እንዲያቆምና ሃይሉ አሽከሩም ከዛች ፋራ ሚስቱ ጋር አርፎ እንዲቀመጥ ማሳሰባን አልቀረም ነበር። ዳሩ ግን አሁን አቶ ተኮላ እርሶ ቀዬ ውስጥ ማጅራት መቺዎቹን ያኔ ያስፈሩኛል ያልዋቸውን በመናገር ሳይሆን በመደባደብና በማስገደል፤ በመግደል ከሚያምኑት ገዳዮች ጋር ከነ ተፈራወርቅ ጋር እኮ ነው የቆሙት።

በዚህ ብሎግ ቤተክርስቲያኑን ደግፎ የሚጽፈው ሁሉ ሕግ ጠንቅቀቅ የሚያውቅ ምእመናን የተትረፈረፈበት ስለሆነ ለማንም የምንበረግግ ያለመሆናችንን ይመዝግቡት በሚቀጥለው በእርዎ።

የDallaseotc.blogspot.com አይፒ ፕሪንስፕልን የተከተለ ነው። ስለሆነም ስለአስተያየት ሰጪዎች አይመለከተውም ከላይ እስከታች አንብቡት ሳትደናገጡ ሳትደናበሩ የብሎጉን ማስታወቂያ። አቶ ተኮላ ለምን ወደኛ ጎራ ብለው ነገሩን እልሁን ትተው የረባ ስራ አንሰራም ቤተክርስቲያኑ ሉል ማለት ጉልላት ያስፈልገዋል ከጣራው ላይ አዲስ አበባ ያለውን ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያንን አይነት። እርሶ አንድሺ ዶላር ቢዘክሩ ሌሎቻችን ወደ ሃያሺ በናክል ይታይዎት ወርቅማ ጉልላት እግዚአብሄርን የሚያስደስት ሰራን ማለት ነው።

ያአቶ ተኮላን እልህ በፍቅር ለመጣል የምንፈልግ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ልጆች።