Saturday, July 24, 2010

ዜና እረፍት

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


ዜና እረፍት

የተወደዳችሁ አንባቢዎቻችን፡-

ወይዘሮ አልማዝ ይመኑ ዱባለ የተባሉ የዳላስ ከተማ ነዋሪ የነበሩ እናት ከዚህ አለም መለየታቸውን በመስማታችን እግዜአብሔር ነፍሳቸውን እንዲቀበል ፣ እንዲሁም ለቤተሰባቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናቱንና ብርታቱን እንዲሰጥልን ጸሎታችን ነው ።

በነገ ጥዋት ጁላይ 25 በዳላስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ርእሰ አድባራት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ውስጥ የጸሎተ ስርዐቱ እንደሚካሄድ የደረሰን መሆኑን እንገልጻለን ። ቤተሰቦቻቸውን ለማስተዛዘንና ማጽናናት ለምትፈልጉ አድራሻቸው  6426 Parkview Drive
                                               Sachse, Texas 75048

እግዜአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ወገኖቻቸውንም ያጽናናልን!

1 comment:

Anonymous said...

I know how difficult this must be for all of us, who knows W/o Almaze. She was every thing for me! It is nothing to say all fancy words about w/o Almaze. My thoughts and prayers are with her, God rest her soul in peace!

Peteros Tefera