Thursday, July 22, 2010

The Legacy of Shirley Sherrod

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።

The Legacy of Shirley Sherrod

እንደምን ከረማችሁ? እንደገና ወደ ደረቅ መሬት ለሁለተኛ ጊዜ በአየር ምክንያት ተገደን ብንወጣም ቀጣዩን ስራችንን ለማከናወን መመለሳችን እውን ነው። እስካሁን ድረስም ግፊቱን ችሎ የያዘውንና ዘይት ፍሳሹን ያገተውን ቫልቭ ለጊዜው ባለበት እንዲቆይ ፈቃድ መገኘቱ ፣ ከቀድሞው ሁኔታ አንጻር አሁን በትነት እየሰረቀ ያለው ጋዝ መጠን ፣ ለባህሩ ወለልና በውስጡ ለያዛቸው ፍጥረታት የሚያደርሰው ጉዳት እስከመጨረሻው በቁጥጥር ስር ማድረግና ይህንኑ የባህር ውስጥ የዘይት ማውጫ ጉርጓድ መግደል ወይንም መድፈን ብሎም የዚህ አደጋ ውጤት የሆነውን የአካባቢ ብክለት ማጽዳትና መልሶ ማቋቋም የሚቀጥል ተግባር ነው።

በአብይነት የጠቀስነውና የሰሞኑን የብሔራዊ መወያያና መተቺያ የሆኑት ወይዘሮ ሸርሊ ሽሮድ ታሪክና የዳላስ ቅዱስ ሚካኢል ቤተ ክርስትያን ውስጥ በሜይ 2 የተፈጸመውን የተቀነባበረ ወንጀል አስመልክቶ የዳላሱ ፎክስ ቻናል 4 እንደዚሁም ወንጀለኞቹ በዩትዩብ ያሰራጩትን ቪዲዮ ተቆራርጦ የተመልካቹን ግንዛቤ ለማሳሳት ሆነ ተብሎ ቤተ ክርስትያኑን እንዲሁም የአመራሩን አባላቱን ስም ክብርና ስልጣን ለመደምሰስ ፤ በዚህም አጋጣሚ ያሰቡትን በሕገ ወጥ መንገድ ስልጣን መያዝ ካልሆነም በተፈጠረው ግርግር ወንጀል ተፈጽሞ የቅድስናው ቦታ የወንጀል መድረክ በመሆን ደብሩ እንዲዘጋ ማድረግ ነው።  ይህ ድርጊታቸው ቀደም ብሎ በአስተዳደሩ በመታወቁ አስፈላጊው እርምጃ በመወሰዱና በሕግ አስከባሪዎች በቁጥጥር ስር በመዋሉ ቢከሽፍም ፣ ከሀይማኖታዊ መንፈስ ውጭ በመንቀሳቀስ የግል ፍላጎታቸውንና አላማቸውን ብቻ በመከተል የፈጠሩትን ግርግር አጋጣሚ በመጠቀም በሚያመቻቸውና ባገኙት መንገድ ሁሉ የሀሰት ፕሮፓጋንዳቸውን ይዘው በግልጽ በአለም ላይ ተንቀሳቀሱ ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ሀይማኖት ተከታዮችን ፣ እምነቱን ፣ የኢትዮጵያ ተወላጆች ወገኖቻቸውን ፣ ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ወዳጆችን እንደዚሁም የእምነቱንም አክባሪዎች ጨምሮ ክደውና አሳዝነው ለሕዝብ ሸንጎ አበቁት። ከዚያም አልፈው በሕግ ፍርድ ቤት አቀረቡት።

የወይዘሮ ሽሮድንም ሙሉ ታሪክ ካለማወቅ አክራሪና የኦባማ ተቀናቃኞች የሆኑ ወገኖች፣ ኦባማ እያስመዘገቡ ያለውን ብሔራዊ ተግባር ለማዘናጋት ከ25 አመት በፊት ወይዘሮዋ ከተናገሩት ውስጥ ነጥለውና ሰንጥቀው የተወሰነ ክፍል ብቻ ይዘው ወደ አደባባይ በመውጣት በአስተዳደሩና በግለሰቧ ላይ ዘመቻቸውን ከፈቱ። የአስተዳደሩም ሹማምንት በችኮላ የወሰዱት እርምጃን ተገንዝበው ለማስተካከል እይተፍጨረጨሩ ቢሆኑም የዜና ማሰራጫዎች በተለይም እነፎክስ ቻናልን የመሳሰሉት እንደተለመደው አሉታን ዛሬም በብሔራዊ ደረጃ አትርፈዋል ። ወደ ዳላስ ፎክስ ቻናል ስንመለስ ሆነ ተብሎ በሴራ የተቀነባበረ ዜና ፤ ብሎ የዘከረው ጋዜጠኛ ሸዋን የተባለው ግለሰብ ይህንኑ ከእውነት የራቀ ፣ ያልተሟላና ወገንተኛ የሆነውን ፣ በእምነቱና አማኞቹ ላይና ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ተወላጆችና ወዳጆች ላይ ያነጣጠረውን ዜናውን አየር ላይ ከመውጣቱ ቀናት በፊት የተቀነባበረ ዘመቻና ማስታውቂያዎችን በቻናሉና በነዚሁ ግለሰቦች ደጋፊ በሆኑ ድህረ ገጾች ላይ ነበር የተካሔደው ። ከዚህም አልፎ በአየር የተሰራጨበት ሰአት ብዙ ተመልካች ይኖረዋል በተባለበት ብቻ ሳይሆን ደብሩን ለሁለተኛና በአዲስ ቡድን ስም ተቀነባብሮ የተከሰሰበት ቀጠሮ መደመጫ ዋዜማ ምሽት መሆኑ ቻናሉና ዘጋቢው ማንነታቸውን በግልጽ ያስረዳል ። ይኸው ክስም የተከፈተው የቤተ ክርስትያን አባል ባልሆኑና ራሳቸውን ከሀይማኖት ጋር ባልመረመሩ እንደዚሁም የሌሎች ሎሌና  ራሳቸውንም ለዚያ ያስገዙ ፣
ሀይማኖቱና የራሳቸውን ፍላጎት መለየት የተሳናቸው ፣  ወዘተ……. የሆኑ ግለሰቦች አሁንም መረዋ በተባለው ብሎጋቸው ይህንኑ ሁካታ የፈጸሙበትንና ለነሱ ዘመቻ ሲባል ብቻ ተቀንጽቦ የቀረበ ቪዲዮ አሁንም የሚያሰራጨው ማንነታቸውን በግልጽ የሚያሳይ እንዚሁ የታሪክ ፣ የሀገር ፣ የወገን ፣ እንደዚሁም የሀይማኖት አሽክላዎች ናቸው ። ከክስ ጉዳያቸው ጋር የማይገናኝ ይህንን ቪዲዮ ዳኛው በችሎቱ እንዲታይ ማድረጉና እነሱም ማቅረባቸው ስህተት ነው ።

ሌላው በቅርቡ የደረሰን ይኸው ጋዜጠኛ ተብዬው ሸዋን የተደበቀው ገጽታው ነው ። በዘከረው ዜና ላይ ካቀረባቸው እህትማሟቾች ሌላ የቀረበችዋ  የምናሴ (የጳውሎስ ሎሌ) እህትና ቧሏም ሀዋዝ አስረስ የተባለ የመኪና መጠገኛ ቤት ያለው ነው ። እንደሰማነው ጋዜጠኛው የዚህ መኪና መጠገኛ ደንበኛ ሲሆን ፣ ይህንን ትውውቅ አልፎ ሀይማኖታችንን ፣ ወገናኖቻችንን ፣ ባሕሎቻችንን ፣ ትውልድ አገራችንን ፣ ትሪኮችችንንና የወለድናቸውን እንደዚሁም የኛን ወዳጆችን ጭምር ያዋረደ ፣ ያጎደፈና ያሳዘነ ሪፖርትን እውነት አስመስሎ አስፈላጊውን ምርመራ ሳያደርግ በወገነኝነትና በጥቅም ተሰውሮ ያቀረበው ዘገባ ከወይዘሮ ሽሮድ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው ። በዚህ ጋዜጠኛ ላይ የሚመለከተን ሁሉ አቋምና እርምጃ መውሰድና ለሚመለከታቸው ሁሉ ማሳውቅ ግዴታ አለብን ። ይኸው ግለሰብም አቅርቦት የነበረውን የተዛባ ዘገባ የማስተካከልና ሁላችንም ይቅርታ የመጠየቅ ግዴታ አለበት ። ሰሞኑንም ወደ ጋርላንድ የተጠራችሁ እውነተኛ የቤተ ክርስትያን ልጆች ሁሉ ይህንን ለመርማሪዎቹ ማስታውቅ  ግዴታችሁ ነው ፣ እኛም ጥሪ እናቀርባለን?
ከዚህ ውጭ በዲኤፍ ደብልዩ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ውስጥ ተሰግስገው ያሉትን የወያኔ ሎሌዎችን የመመንጠሩ ስራ በሰፊው መቀጠል አለበት ። ማንነታቸውም በግልጽ እየወጣ ባሉትን ግለሰቦች ላይ በምርጫው በመሳተፍ እንድትንቀስቀሱ ይሁን። አሁንም በኮሚኒቲው እድር ውስጥ ለሚደረገው ምርጫም ከፍተኛ ተሳትፎ እንዲኖራችሁ ጥሪ እያደረግን ካለተሳትፎ ውጤት አይኖርም እንላለን ።

እርስሶ ምን ይላሉ?

6 comments:

Anonymous said...

እኛ የዳላስና ፎርትወርዝ አካባቢ ነዋሪዎችና የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት በሙሉ ችግራችንን እና ጉዳታችንን በቅርብ በመመልከት ይፋ በማውጣት ለዘገበልን ለዳላስ ኢኦቲሲ ብሎግ ከፍተኛ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
በመህከላችን የአፍ፤ የእጅ፤ የአይን፤ ሌባ ካለ ሌብነቱ በግልጽ ታውቆ አርፎ እንዲቀመጥ፤ አልያም ወደወህኒ እንዲወረድ እንዲደረግ ተሰገሰገ የተባለው ሁሉ እየተነቀሰ እንዲወጣ ዘመቻው ይቀጥል እንላለን። ትናንት ቤተክርስቲያን ሊነጥቅ እንደተምች ሲተምም የከረመው የወያኔ ቡድን እንደኮክሮች ሲርመሰመስ ማየታችን አስገርሞናል። ምናልባት ኢትዮጵያን ሪቪው ያወጣውን የጳውሎስን ጣኦት ታሪክ ሰው ካነበበው እና ምስሉን ካየው ስለማምለካቸው እንዴት ብለው ለሕዝብ እንደሚያስረዱ ግራ ገብቷቸው ይሆን? ነው ወይስ የሚካኤልን ካዝና ከወዳጆቻቸው ጋር ሲያርቁቱ የቆዩት የአይን ባንኳ ወይዘሮ የታሪካቸው መዝገብ ሳይወጣባቸው እንደተናካሽ ውሻ በየቦታው እየዞሩ ጉድ ልናፈላ ነው ዛሬ በማለት በኮሚኒቲው ላይ ያመጡት አደጋ አሳስቧቸው ይሆን? መቸም ፖለቲከኛው ለምዶታል፤ ነገር ግን በአንገታችን ላይ ክር ባይኖረንም ክርስቲያን ነን ሃይማኖት አለን የምንል ሁሉ እነዚህ በህብረተሰባችን ውስጥ ተሰግስገው እንደመዥገር ተጣብቀው ገንዘባችንን ሲጠቡ፤ ታሪካችንን ሲያጎድፉ ለብዙ አመት የኖሩ አሽክላዎች ወግዱ ሲባሉ ጡት እንዳስጣሏት ጥጃ መቅበዝበዝና መራገጥ መንፈራገጥ አይቀርምና በማንኛችንም ላይ አደጋ ከማድረስ ስለማይመለሱ እያንዳንዳቸው ማንነታቸው ተጣርቶ ታሪካቸው በመዝገብ ተይዞ መቀመጥ ይኖርበታል። ለሚመለከተው የመንግስት አካል ለፖሊስም ሆነ ለኤፍቢአይ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅቱን ማድረግ አሁን ነው እንላለን። መቸም ይኸ ሚካኤል የሚባል መልአክ ለሚያምኑበት ፈጥኖ ደራሽ ነው ይባላል እስቲ እኛንም ይረዳን እንደሆን እንማጠነው!!

ከላይም ከታችም ያስቀመጣችሁትን አንብበናል በተለመደው። ለዚህ ችግር መልሱ የወያኔና የቅጥረኛቹ እመቤት የሆኑት የኢትዮጵያ ወርቅ ብሎ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዛሬ 20 አመት የክብር ስም የሸለማቸው የግንባር ስጋ የሁኑት ወይዘሮ የሐረር ወርቅ ጋሻው ብቻ ናቸው። እሳቸውን ብናነጋግር የሚዲያውም ጉዳይ የአንድ ቀን ጉዳይ ነው ሁሉም ይከሽፋል ወያኔዎች ይሞታሉ።

ጥሪ ለወይዘሮ የኢትዮጵያ ወርቅ የቅዱስ ሚካኤልን ቤተክርስቲያን ከውያኔ ለማዳን በሚደረገው ጥረት ላይ እንዲተባበሩ ጥሪ እናቀርባለን። ይሄንን የምታነቡም ሁሉ መል እክታችንን እንድታስተላልፉልን በሚካኤል ስም እንጠይቃለን።

እነዚህን ዛሬ እንደ እንክርዳድ በመሃላችን ተዘርተው በየፈርጁ እየትሾክለከለኩና እየበቀሉ ያሉትን የወያኔ ተቀጣሪዎች፡ ማንነታቸውንና ተልክዋቸውን ጭምር ከነማስረጃው ለሕዝብ ቀደም ሲል ያቀረቡት ወይዘሮ የሐረር ወርቅ ነበሩ። ይሄንን ስንል ወይዘሮዋ ስማቸውን ግጥም አድረገው ከነስልካቸው ጭምር በተደጋጋሚ ጽፈው ያቀረቢት ማስረጃ በብዙዎቻችን እጅላይ ይገኛል፡ ለቤተክርስቲያኑም ቦርድ ብዙ እንደጠቀመ አንጠራጠርም። ወይዘሮ የሐረር ወርቅ በቅደም ተከተል ያቀረቡት ሁሉ፡ ትክክለኛና ውነት ሆኖ ተገኝትዋል። ሬዲዮም አዘጉብን ቴረሪስት ነው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ በልው ኮሚኒቴውን ፍርድ ቤት ከሰዋል የተባለውና ገንዘብ ለጠበቃ እነ እቶ በትሩ እነ አቶ ዘውገ ቃኘው እነ ሻለቃ ተፈራወርቅ እነ ምናሴና እነ ሃይሉ እጅጉ፡ ትግሬው ስጦታው በላይ በሪዲዮ ይሚሳደው ወይም ሚስቱና እሱ የስካር ሻምፒዮኖች በሚል በዳላስ የሚታወቀው፡ እነዚህ ሁሉ የሰበሰቡት ገንዘብ በሃስት ለተቀናጀ ተግባር መሆኑና ወይዘሮዋ የሕዝብ ተቀባይነትና ታማኝነት ስላላቸው ሕዝቡን ለማወናበጃና ለጊዜ መግዣ የተጠቀሙት ወይዘሮ የኢትዮጵያ ወርቅን በሃሰት ወንጅለው ከሕዝብ አጣልተው እነሱ ተሰሚነት እንዲኖራቸው ለማድረግ ነበር። ሚካኤል እራሱ ይሄው ቁልጭ አድረጎ ወይዘሮ የሐረር ወርቅ እንዳሉት የወያኔ ቅጥረች ደረታቸውን ገልጠጠው በብዙ ስም መቅረባቸውን ተያይዘውታል። በጊዜ ዝም ብለን ያሁሉ ወርጅብኝ በርሶ ላይ ሲደር በዋያኔና በቅጥረኛቹ ዝም ብለን በመመልከታችን ይቅርታ እንጠይቃለን።

Dalalseotc.blogspot.com
ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። መቼም ሃሳባችንን ማስቀመጥ በዚህ ብሎግ ላይ መብታችን የተጠበቀ መሆኑን አስቀምጣችሁልናል እናመሰግናለን። የሚጻፈውንም ሁሉ የሚሰድቡዋችሁን ሳይቀር ታወጣላችሁ ይሄም የሚያሳየው ኮምፕሌክስ እንደሌለባችሁ ነው። መረዋማ የጻፍነውን አፍኖ አላየሁም አልሰማሁም ብልዋል።

ለወ/ሮ የሓረርወርቅ ጥሪ በሚል ስለ እዚህ ብሎግ ላይ ሰለተለጠፈው መልእክት ነው።

በሚካኤል ቤተክርስቲያን በሜይ 2 የተደረገውን ከሚስ ሸርሊ ሽሮድ ጋር የሚወዳደር ሳይሆን በትክክሉ ለማስቀመጥ የሚካኤልን ቤተክርስቲያን ለማዳን የመጀመሪያውና ትልቁን ፊልሚያ ከወያኔና ከጭፍሮቹ ጋር ያደረጉትን ወ/ሮ የሐረርወርቅን መሆን ነበረብት። ሁለትን ከሚስ ሸርሊ ሽሮድ ጋር ብታመሳስሉት ትክክል ነው። ለወ/ሮ የሐረርወርቅ ጥሪ ያቀረቡት ወገኖችም የዚህ ብሎግ ባለቤቶች ውይም ባለቤት በጻፉት በመነሳት ስለሆነ ፡ ጠሪዎቹ ማለት የፈለጉትም የሚዲያዋ ንግስትን የሐረርወርቅ የቤተክርስቲያኑ ደጋፊናቸው ስለሆነም የኢትዮጵያዊትዋ ሸርሊ ሽሮድ ናቸው እሳቸውን እንዴት በዚህ ትክክለኛ አጋጣሚ ስለደረሰባቸው የፈጠራ ውንጀላ መናገር ተሳናችሁ ለማለት መሆኑ ካገላለጻቸው መረዳት ይቻላል።

ሜይ 2 በቤተክርሲትያኑ ውስጥ ነበርኩኝ ከነባለቤቴ ጉዋደኞቼም። በጊዜው ተወናብጄ ነበር አቶ ጌታቸው ትርፌ ምነው ሕዝቡን ያረጋጉ ስንላቸው "መቼ ቦርዱ ያስደርገኛል" በሚል ቦርዱን ሲኮንኑ ሰውዬውን ጥሩ ሰው አድርገን ስናይ ሰለነበር እንዳባትም ስለቆጠርናቸው፡ እሳቸውን ተከተልን ለነተፈራወርቅና ለነ ጽሃይ ጽድቅ ስብሰባ ዘው ብለን ገባን። ከዛ በስብሰባው በአንድ ሰአት ባልሞላ ጊዜውስጥ ውነትም ወያኔዎች የጠሩት ስብሰባ መሆኑን በማያወላውል ሁኒታ ተረዳን። ያኔ ነው አቶ ጌታቸው ትርፌም የወያኔ ደሞዝተኞች መሃል አንዱ መሆናቸውንና ኢርትራዊ በጎንደር ተወልደው ያደጉና ትግራይነትም ያለባቸው መሆኑን የተረዳንው። እሳቸውም እንዳሉበት የሚካኤልን እረብሻም በደንብ አረጋገጥን። ሆነ ተብሎ የተደረገ እረብሻ መሆኑን በሚገባ የተረዳን ብዙ ስንሆን በፓሊስም የታገደችው እህትዋና ባልዋ የኢርትራ ምግብ ቤት የዳሉል ወጥ ቤት ኤርትራዊነኝ በሚል ለነመለስና ለነኢሳይያስ ይሰራ የነበረ የሻቢያ ደሞዝተኛ መሆኑን ስንረዳ በጣም ደንገጥን። ምን ያህል መሃላችን ያሉትን የኢትዮጵያን ጠላቶች ጉያችን ስር አድርገን እየተጉዋዝና እያሳደግን እንዳለን ልንረዳ ችለናል።

የሚካኤልን ቦሩድ እንደግፍ። ስህተት ሲሰሩ ካየን እናርማቸው። ለጠላት መሳሪያ አንሁን። Dallaseotc እነሰላም በርቱ ጎናችሁ ነን።

አስራት ከጋርላንድ።