Saturday, July 3, 2010

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

 ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።

Have you seen the following blog link:-

http://dallaseotc-selame.blogspot.com/

http://www.senbete.blogspot.com/

What say you?

4 comments:

Anonymous said...

አቶ በትሩ ገብረእግዚአብሂርና አቶ የልማ ፈለቀ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሶሻል ኮሚቲ ተወካይ ተደርገው የሾማቸው ማንም እንደሌለና ከናካቴው እንደዚህ አይነት ኮሚቴም እንደሌለ ከቤተክርስቲያኑ የተገኘው መልስ ያስረዳል።
ለመሆኑ አቶ በትሩን ማነው Betru Gebregziabher is Speaker of the Ethiopian Leadership Council በሚል የሾማቸው? ይሄ ድርጅት በከተማው እንደሌለ ተነግሮኛል የገረመኝ ስውዬው እረ ኢትዮጵያን ብቻ እይደለም የመላው እፍሪካ Leadership Council ሊቀመንበር ናቸው። አይ ወያኔ ዘር አይውጣልህ እነዚህን ሽማግሌዎች አንዴ ሊደርሺፕ ካውንስል፤ አንዴ ኢንተርናሽናል ኢንቬስትመንት ስፔሻሊስት አንዴ ኢትዮጵያን አሜሪካን ቻምበር ኦፍ ኮመርስ እረ ስንቱን የማእረግ ስም እያከናነብካቸው ተጫወትክባቸው እርኩስ ሆኖው የኢትዮያ ሕዝብ እንዲጠላቸው አንቅሮ እንዲተፋቸው አደረክ አፈር ብላ።


Search Results
[PDF]
BOARD OF DIRECTORS
442k - Adobe PDF - View as html
Betru Gebregziabher is Speaker of the Ethiopian Leadership. Council and President of the Ethiopian American ... in Dallas and as chairman of the Social Committee at St. Michael ...
www.dfwinternational.org/ about_us/Board_of_Directors.pdf
More search results

Anonymous said...

The person who commented above, I do not know how accuracy you are. I have followed your link and I was surprised what I end up. I invite every one to this exact link http://www.dfwinternational.org/members/Ethiopia#languages
In addition, reach to his/her understanding. On the other hand, I admire the energetic of this type of fox in our community and wonder is this for personal fulfillment or to contribution to our community? I have been self-employee since I moved to Dallas in the last 22 years and I know many of our elders in our community. Some of these people approach me only for financial assistance in hard time for a fallow or organization. I have never invited to join the so-called Ethiopian Chamber of Commerce. The only times I remember that I was invited and attended was in the 90th during the re-election of Dallas Mayor Kirk. That time the name was Ethiopian Business Association. I have in fact heard lately about this organization and I could not find any web except the link I provided. The contact name and number is belongs to the daughter of a person that I know him for long time and I decline to call.

I invite response from the Gentleman himself or his organization contact Gentle Lady about their Organization. I also the Blogger of this site to accommodate their side of information.


Ethiopiawe from Plano



From the Blogger:-

We thank you for your participation and this site is open for everyone. We love to hear from the Organization and pass our invitation to whom it may concern to clear the issues.

Anonymous said...

Greenberg Traurig, LLP :: Dallas, Texas (TX) :: Law Firm Profile ...
Greenberg Traurig, LLP. 2200 Ross Avenue, Suite 5200. Dallas, TX 75201. View Map & Directions. T: 214-665-3600 F: 214-665-3601. Visit: www.gtlaw.com ...
www.superlawyers.com/texas/.../Greenberg-Traurig.../257acb7d-1963-4b33-b500-ddf3998a81bf.html - Cached

Equal Justice Works Fellowships
Sponsored by Greenberg Traurig, LLP
Classes of 2008 and 2009
For more information about each Fellow, please click on his or her name.
Fellow Class Organization Issue Area Sponsor(s)
Marissa Band
Rutgers - The State University School of Law, Camden 2008 Community Legal Aid Society, Inc.
Wilmington, DE Health Care/Medical-Legal Collaborative Greenberg Traurig, LLP
Edget Betru
New York University School of Law 2009 Catholic Charities of the Archdiocese of Atlanta, Inc.
Atlanta, GA Immigrant Populations Children/Youth Greenberg Traurig, LLP


Greenberg Traurig Dallas, Texas (TX) የተባለው ከኮሚኒቴ ድርጅቶች ጋር ይሰራል እርዳታም ገንዘብ ለሌላቸው ሕግ ለሚማሩ ወይም ትምህርት ቤትም ሳይሄዱ በጠበቃ ኦፊስ ለመስራት መሰልጠን ለሚፈልጉ ወጣቶች የኮሚኒቲ ድርጅቶች እከሌ ይግባልን ለትሬኒግ በሚል እስከጻፈላቸው ድረስ ስለምታገለግልን/ስለሚያገለግልን በሚል አስፈላጊውን ሁሉ ጽፎ ካቀረበ ወጣቶቹ የትምህርት የስልጠና እድል ያገኛሉ። የሄንን ኢንፎርሜሽን ያገኘሁት አንዲት ኢትዮጵያዊት በአረብ ሴት ተደብድባ በሚል ስለተቸገረች እስዋን ለመርዳት ከሚርዋርዋጡት ግለሰቦች ጋር ጠበቃ እየፈለኩኝ እያለ ፡ ካንድ ጠበቃ ጋር ስነጋገር አንተም እኮ ወጣቶችን እዲሰለጥሉ ወደ Greenberg Traurig,LLP Dallas, Texas (TX)ብታስገባ ለቲኒኒሽ ነገር ሁሉ ወደ ጠበቃ ኮሚኒታችሁ አይሄድም በሚል በሰጠችኝ መረጃ መሰረት ድወዬ ጠያየኩኝ። በጣም ገረመኝ እነ አቶ በትሩ አቶ ጌታቸው ትርፌ አቶ መላኩ ታደሰ በካቶሊክ ቻሪቲ በኩል በከተማው ለማይገኙት ኒዮርክና ኦክላሆማ ለተማሩት ልጆቻቸው በዳላስ ላሉት ልጆቻችን የሚሰጠውን ጥቅም እንዴት እያደረጉ እንደተጠቀሙ ተመልክቱ። ልጆቻቸው አይጠቀሙ አይደለም ጉዳዩ ለምን ኢንፎርሜሽኑን ለሁላችንም በኮሚኒቲው ሪዲዮ አያሳውቁንም ነው በድብቅ እርስ በእርስ ብቻ ከመጠቃቀም። የጌታቸው ትርፌ ልጅ በማያውቀው ባልተማረው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተማሪነት እሁድ እሁድ በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ለወጣቱ ትምህርት ይሰጣል በሚ አባቱ ጌታቸው ትርፌና ሌሎቹ በመተባበር ልጆቻችሁን እንዲያስተምር የተደረገበት ሌላ ጉዳይ ስለሆነ የዚህ ብሎግ አንባቢያን አስቡበት እኔ እንክዋን ልጆቼን ትምህርት በደንብ ያለው ቄስ ወይም መነኩሴ ካልሆነ በስተቀር ለማንም አሳልፌ አልሰጠም። ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑን እየጠበቀ ስለሆነ ምንም አያሳስበኝም እምብዛም።

Anonymous said...

ዝምታ ወረቅ አይደለም የሚለውን ጽሑፍ ከብሎጋችሁ ላይ አንብቤ ደስ ብሎኝ የብሎጉን ጸሐፊ አመስግኜው ነበረ ፡፡ ነገር ግን የብሎጉ ባለቤት የዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ጽሑፍ ከብሎጉ ላይ ሰርቆ የደራሲውን ስም ሳይጠቅስ ባማውጣቱ አዘንኩ ፡፡ ብሎጉና አዘጋጁም ሌቦችና እንደማይረቡ ተረዳሁ ፡፡ ለሌላ ጊዜ ግን በጹሑፍ ሕግ ደራሲውን ስሙን ሳትጠቅስ እንደራስህ ድርሰት አድርገህ አታውጣ ፡፡ ሌባ ያሰኘኽም ይኸው ነውና፡፡