Friday, November 12, 2010

Looser ተኮላ መኮንን aka ተኩላው

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


Looser ተኮላ መኮንን aka ተኩላው 

በዚህ ገጽ ከምናቀርበው መጣጥፍ ምክንያት ከሚደርሱን አስተያየቶች ውስጥ የአማርኛውን አሀዝ ለማንበብ የተቸገራችሁ እንዳላችሁ ነው። ይህን ችግር ይቃለል ዘንድ የቁጥር አጣጣላችንን ለማሻሻል እንሞክራለን ፣ ለሰጣችሁንም አስተያየቶች ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታዮች እንደምን ከርማችኃል? ክብር ምስጋናው የማያልቅበት ቸር ፈጣሪያችን ዳግመኛ ፈቃዱ ሆኖ በዚች ጦመር ስላገናኘን አሁንም ወሰን የሌለውን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። አሜን።

ከተጉለት ነኝ የሚለውና ተረትን የሚያበዛው Looser ተኮላ መኮንን aka ተኩላው ለትውልድ ሀገሩ በውትድርና ሲቀጠር እንደማንኛውም ወታደር ሳይሆን እንደባለሟል የጓዳ ውስጥ አሽከር ሆኖ ማዕረግ ላለው መኮንን ያደረ ነበር። አድርባይ እንጂ ታማኝና ሀቀኛ እንዲሁም ለተቀበለው ኃላፊነትና ለገባው ቃል ኪዳን የቆመ አልነበረም። እርሱም አበረከትኩኝ የሚለው አንዳችም የለውም። የበላይ አለቃውንም አሳልፎ የሰጠና እርምጃ ሲወሰድበትም የተመለከተ ለመሆኑ በወቅቱ የነበሩ ይናገራሉ። ከዚያም በኃላ ነበር እንደወታደር ተመድቦ ከሠራዊቱ ጋር እንዲቀላቀልና ወታደራዊ ግዳጁን እንዲወጣ ሲመደብ ነበር ሽንቱን መልቀቅ የጀመረው። ለትውልድ እናት ሀገሩ የተቀበለውን ኃላፊነትና የገባውን ቃል ኪዳን ሰብሮ፣ ከተመደበበት ክፍልና ከሠራዊቱ ተነጥሎ ሀገሩንና ሕዝቡን ክዶ ፣ በወሳኝ ሰአት ሸሽቶ የተሰወረ ፤ እንደ ተጉለቴ ሳይሆን ማኅተሙን የበጠሰ፣ የታሪክ ዝቃጭ በነካው ሁላ የማይሳካለት Looser ግለሰብ ነው።

እንግዲህ ለመብቴ ነው የቆምኩት ማለት የማይሰለቸው Looser የራስን መብት ከመጠየቅ አኳያ የሌላውንም መብት የመጠበቅ ግዴታን ታውቀዋለህን? ስለ ሀይማኖትስ ምን የምታውቀው አለህ? ማኅተምህን የበጠስክ ከሀዲ እንጂ። አባል ባልሆንክበት ደብር መብቴ ብለህ በፍርድ ቤት የምትጠይቀው ነጻ መብት ስጦታ የምታገኝ መስሎህ ከሆነና ልክስክስ ሕግ አማካሪህም የቻለውን ቢፍጨረጨር ፣ ሀቅን እንደማይለውጥ በገባህና ከሰይጣናዊ መንገድ በወጣህ ነበር። ገንዘቡን እስከሰጣችሁት እርሱም የማይፈነቅለው ድንጋይ ባይኖርም የማታ ማታ አንተና የወያኔ ሎሌዎች መቅለል የማይሰለቻችሁ የLooser ጽዋችሁን የምትቃመሱበት ሰአት እየቀረበባችሁ ይገኛል። ባለፈው ባለጌ ያሳደገው መባልን የማትፈልግ ሆነህ እራስህን ለመለወጥና ለመሸፈን ያደረከው ሁሉ ማንነትህን መደበቅ እንደማትችል ብታውቅ እንደዚሁም አንተን የመለመሉህና የነሱን አጸያፊ ቆሻሻ ተግባር እንድትሰራላቸው ያደረጉህም ጭምር የወያኔን መንግስት እያስመታችሁት ነው የምትገኙት።

እንግዲህ ያልከው 3 ቀን አለፈ። ታዲያ በግፍ የከሰስከው ደብር ይግባኝ ማስገባቱንም ሆነ አለማስገባቱን ምነው አላካፈልከን? አንተ እንድንሰማልህ የምትፈልገውን ብቻ አጀንዳ ሳታደርግ ማቅረብ ይገባሀል። አንተ የምትሸሽበትንማ ሳትወድ እራሱ በወቅቱ ይሰማብኃል ስለዚህ የሚያመዛዝን አዕምሮ ሰጥቶህ ከሰው እኩል እስክታስብ።

ባለፈው አነበብኩኝ ያልከውን የቀድሞ መሪያችንን የነበሩትን ቢል ክሊንተን መጽሀፍ እስካሁን ጨርሰህ ከሆነ ባናውቅም ግምገማህን አላካፈልከንምና ምንድን ገጠመህ? መቼም አነበብን ካልን ጥሩና ጠቀሜታውን ወይንም ተቃራኒውን ግምገማችንን ማካፈል ይጠበቃልና በቶሎ አካፍለን፣ ዋሽተህም ከሆነ አላነበብኩም ማለቱ ይቀላል። የናንተ የቀድሞ ቴክሳስ ገዢ በኃላም የሁላችን መሪ የነበሩት እናንተው አካባቢ ነዋሪ የሆኑት ቡሽ አዲስ መጽሀፍ ማውጣታቸውን ሰማን እንግዲህ በጉርብትናህ ቀድሞ ደርሶህ ከሆነ ስለዚህ መጽሀፍ የምትለንን ለማንበብ እንጠብቃለን።  

እርሶስ ምን ይላሉ?

4 comments:

Anonymous said...

አዬ አዬ ጉድ! አዬ ጉድ! እንደሰራ አይገድል!
ቤተክርስቲያንን የከሰሰ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታሪክ የተመዘገብ አልተገኘም አልተሞከረምም። ይኸ በናንተ በታሪክ አተሎችና በዲያብሎስ ልጆች ሰይጣናዊ ትምክህት ለመጀመሪያ ጊዜ በምድረ አሜሪካ ነው የተሰማው። እንግዲህ ይህችን ቤተክርስቲያን እናንተ ምናምንቴዎች ተስብስባችሁ ስትዝርፍዋት፤ ስታቆስሏት፤ ስታደሟት፤ ኖራችሁ። ያ ጊዜ አለፈ! መዝረፍ የለም ስትባሉ፤ ለሃጫችሁ እስኪዝረበረብ ድረስ ምላሳችሁን ዘርግታችሁ አፍዝ አደንግዝ ብትደግሙ አልይዝ አለ። ደብተራ አምጥታችሁ ሰባት ቀን ባንድ እግሩ ቆሞ ቢደግም ድንጋይ አልዘንብ አለ። በቤተክርስቲያን ውስጥ አመጽ በማስነሳት መብራት አጥፍታችሁ የሰው ልጅ ከባልኮኒ ለመጣል የዶለታችሁት የመሀበረ ሰይጣን ስብስብ ከአሜሪካ ዙሪያና የወያኔ ሴራ ከሸፈ፤ ያ አልበቃ ብሎ የሰራችሁትን የወንጀል ጀብዱ ለአለም ህዝብ በኢንተርኔትና በቴሌቪዥን አስተዋወቃችሁ፤ ያም አልበቃ ብሎ በፍርድ ቤት ቤተክርስቲያን ካሳ ትክፈለን ብላችሁ ክስ መሰረታችሁ። እናንተ በሰው ምስል የተራሳችሁ የሳጥናኤል ልጆች ከዚህ በላይ ምን ለማድረግ ነው የምትፈልጉት? እናንተና መሰሎቻችሁ ስለፍቅርና ስለሰላም ስታወሩ እግዚአብሄር የለም ብላችሁ እንደምታምኑ ግልጽ ነው። ለማጭበርበር ግን “አሳዳጊ የበደለው ተሰኝተን መሰደብ አንወድምና” “እውነት ሁልግዜም እውነት ነው።” “እውነት እንደሚያሸንፍ የሚጠራጠር ደግሞ እምነተቢስ ነው”።
እንዲህ እያላችሁ ህዝቡን አይኑን ጋርዳችሁ ኪሱን ስታወልቁ ኖራችሁ። ዘንድሮ ግን ሚካኤል ፈረደባችሁ። ሰይጣን የእግዚአብሄርን መኖርና አምላክነት እየተንቀጠቀጠ ነው የሚያምነው። እናንተ ግን ከአባታችሁም ባሳችሁ የምትናገሩት ሁሉ ስለመልካምነታችሁ፤ ስለእውነተኛነታችሁ፤ አማኝ ስለመሆናችሁ፤ የቤተክርስቲያን መስራች ስለመሆናችሁ፤ ወዘተ ነው። ቅዱስ ነን ስትሉ የኖራችሁት እርኩስ መሆናችሁ ተረጋገጠ። አማኝ ነን ስትሉ የኖራችሁት እምነት የሌላችሁ፤ ታማኝ ነን ስትሉ የኖራችሁት በዝባዥ፤ ትልቅ ነን ስትሉ የኖራችሁት ከትንሽ በታች ሆናችሁ ተገኛችሁ። ምነው ተንቀዠቀዣችሁ? ሩጫው ምንድነው? ምንም አደረጋችሁ ምንም! እንደዱሮው መዝረፍ የለም፤ ህዝቡ እንደሆን ድሮም ማንነታችሁን ያውቃል፤ አሁን ደግሞ እኛ የያንዳንዳችሁን ታሪክ ከስር ከመሰረቱ ያለምንም ገደብ እንድናሳውቀው ስላስገደዳችሁን አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው ነውና ፈስ ያለብህ ሁሉ ዳይፐርህን አዘጋጅ በላይህ እንዳትቀዝን። በግድም በውድም ተመርጠን እንገባለን እያላችሁ ለምቶዶልቱት የምትገቡበትን እናንተም ስለምታውቁት ማስታወስ አስፈላጊ አይመስለንም። አናንያና ሰጲራ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ዋሽተው ስለተገኙ ነው የተቀበሩት። በቤተክርስቲያን ላይ ስላደራስችሁት በደል የናንተን ከነሱ ጋር ስታስተያዩት ከእግዚአብሄር የሚገባችሁን ፍርድ በራሳችሁ ላይ እናንተው ፍረዱ ያለምንም ጥርጥር ቅዱስ ሚካኤል እንደሚፈጽማችሁ እመኑ።

Anonymous said...

We thank the Bloggers for the opportunity to learn about the refuse (waste, garbagge) of society that have the nerve to sue a CHURCH.
It saddens and hurt us to read stories of such uggliness. But as we contemplate what these "people that claim to be Christians" have done against the Church and its Congregation profoundly wounds our spirits. These are the heretics that are perscuting the Church who are worshiping the idol of the almighty dollar. It makes us wonder if these people have children and have any idea what God had promissed in

Exodus 20:5 - You must not bow down to them or worship them, for I, the LORD your God, am a jealous God who will not tolerate your affection for any other gods. I lay the sins of the parents upon their children; the entire family is affected--even children in the third and fourth generations of those who reject me.

Exodus 34:7 - maintaining love to thousands, and forgiving wickedness, rebellion and sin. Yet he does not leave the guilty unpunished; he punishes the children and their children for the sin of the fathers to the third and fourth generation."

1 Peter 3:12 - For the eyes of the Lord are on the righteous and his ears are attentive to their prayer, but the face of the Lord is against those who do evil."
Psalm 34:16 - But the LORD turns His face against those who do evil; he will erase their memory from the earth.

Psalm 7:15 - He who digs a hole and scoops it out falls into the pit he has made.

Psalm 7:16 - The trouble he causes recoils on himself; his violence comes down on his own head.

Psalm 9:16 - The LORD is known for his justice. The wicked are trapped by their own deeds.

Psalm 109:15 - May their sins always remain before the LORD, that he may cut off the memory of them from the earth.

Anonymous said...

Few weeks a go you introduced us a new blog prepared by an individual woman. Since then I start checking what’s in there, for my surprise, page after page dedicated in support of individuals those who accused the church and those who sponsored the woyane thugs to come to Dallas. You know who I mean to say, however, the woman whom I respect the most in the past seems lining up with the woyane underground scheme. If incase any reason she has to call names by the name and in support of the church against persons who strongly supporting and standing for the cause maybe distractive, or if this is a new tactic, it is not working. Otherwise, please advise her not to mix apple with orange.

Selam Dallas said...

From the Dallaseotc blogger.

We have posted the above comment for the Blogger in question. Thanks for joining us.