ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።
---------- Forwarded message ----------
From: ሰላም ተዋሕዶ Selam - Tewahedo
Date: 2010/7/20
Subject: [Dallaseotc] New comment on መጣጥፎዎቻችሁ ይቀጥሉ.
ሰላም ተዋሕዶ Selam - Tewahedo has left a new comment on your post "መጣጥፎዎቻችሁ ይቀጥሉ":
ሰላም ተዋሕዶ ላለፉት በርካታ ወራት በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲን ችግሮችና ከዚሁ ጋር በተያያዙ እንዲሁም እውነትን በተመረኮዙ ተዛማጅ ጉዳዮች ላይ በስፋት ስትዘግብ መክረሟ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ከዚሁ ጋር የአገልግሎት አድማስዋን ከፍ በማድረግ ከዳላስ ውጭ ለማንኛውም የብሎጉ አንባቢ ትምሕርት ይሰጣሉ ተብለው የሚታመኑባቸውን መንፈሳዊና አስተማሪ ጽሑፎችን በማቅረብ ተጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን በአክብሮት ትገልጻለች ፡፡
Publish this comment.
Reject this comment.
Moderate comments for this blog.
Posted by ሰላም ተዋሕዶ Selam - Tewahedo to Dallaseotc at July 20, 2010 11:49 AM
Subject: [Dallaseotc] New comment on ዝምታ ወርቅ አይደለም.
Anonymous has left a new comment on your post "ዝምታ ወርቅ አይደለም":
This idea is stollen from "Daniel's Views" that posted on June 11th 2010. You should at least give a courtesy to Daniel Kibret. However, if you don't know not giving a credit to the original writer is stilling, you should know that you did crime when you copy and past this idea on June 30th 2010 as it is your work.
Publish this comment.
Reject this comment.
Moderate comments for this blog.
ከዚህ በላይ ያቀረብነው ቀድመው ደርሰውን በገጻችን ላይ ሳንለጥፈው የቀረነው ለምክንያት ነበር። እንደምን ከርማችኃል? በሱ ፈቃድ ሁላችንም ከዚህ ደርሰናል ክብር ምስጋና ሁሉ ለእርሱ ይሁንልን ! አሜን!
እንደምታውቁት ሁሉ ዛሬ እነዚሁ የቤተ ክርስትያን ጠላቶች የኛና የናንተን ይህቺን ብቸኛ ገጽ ያለሞከሩት መንገድ እንዲሁም ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም! ገጻችንንም ለመበከል ከዚህ በላይ ያሉትንየመሳሰሉ በርካታ ጥሑፎችን ልከውልን ነበር ። የተኮሱት ሁሉ ከሽፎ ካለቀ በኃላ ንስህ የወሰዱ ይመስል ባለፈው እለት (07/29/2010) እነ በቀለ ሽኮኮውና እነመስፍን ኢሐባው በገጻቸው ሊያስተማሩ የፈለጉ ይመስላሉ። ይሁን እንጂ የነሱ ስሌት በማር የተጠቀለለ መርዝ መሆኑ ከወዲሁ ማጤኑ ትንቢተኛ አያሰኝም ። እነዚሁ ግለሰቦች ናቸው ጾታ፡፣ ዘር፣ ጎሳ፣ ክልል፣ ሀይማኖት፣ ሕዝብ፣ ብሎም ሀገርን የሚያስቆጣ፣ የሚያዋርድ፣ የሚያገል፣ የተቀናጀ ወንጀል ሴራ ውስጥ ግምባር ቀደም ተሳታፊ ብቻ ሳይሆኑ፤ ከጽንሱ እስተመተግበሩ ብሎም በአለም ዙሪያ እስተማሰራጨቱ የተሳተፉበት የሜይ 2ቱ በዳላስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ደብር ላይ የተፈጠረውን ሁከት የመሩት እነዚሁ ግለሰቦች መሆናቸው በአደባባይ የታወቀ ብቻ ሳይሆን በጋርላንድ ብሎም በዳላስ ካውንቲ ፍርድ ቤት መዝገብ ላይ የተከተበ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው። እነዚሁ ሀሰተኛ ክርስትያኖች ዛሬም ደብሩን በክስ በዐለም ፍርድ ቤት አቁመው ፤ ትላንት በገጻቸው በደብሩና በአስተዳደሩ ላይ የከፈቱት ዘመቻ በመክሸፉ ፤ ዛሬ ዐይናቸውን በጥሬ ጨው ያጠቡ ቀጣፊዎች ደግና ንጹህ ክርስትያን ለማስመሰል ሰሞኑን መጣጥፋቸው ላይ የሚጠቃቅሱት፤ ተደመረም ፣ ተቀነሰም፣ ተባዛም ሆነ ተካፈለ የነሱ ሒሳብ አሁንም ሆነ ወደፊትም ንስሐ ተቀብለው ወደ እውነተኛው መንገድ እስካልገቡ ድረስ ተመልሶ ውጤቱ ያው ዜሮ ነው።
በሌላው በኩል ደግሞ የኮሚኒቲው አመራር ባለፈው እሁድ በራድዮ ብሮግራሙ ይህቺን ገጽ ለመኮነን ያልፈነቀለው ድንጋይ ባይኖርም፤ እኛም ሙሉ አቅርቦታቸውን አሁንም ባናገኘውም ፤ የገደል ማሚቱ ያልናቸው በአየር ላይ የተሳተፉት ሁሉንም ሆነ አመራሮቻቸውንም ጨምሮ ዛሬም ላቀረብንላቸው ጥሪ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለታቸው ፣ እውነትን የመሸከም ጀርባም ሆነ ትከሻቸው ጽኑ አልመሆኑን በገሀድ ነው ያስመሰከሩት። እኛም ትላንት እንዳልነው ዛሬም የምንለው በውስጡ የተሰገሰጉት የወያኔ ሎሌዎችን ማጽዳት የግድ መሆኑን ለዚህም የሕብረተሰቡ ተሳትፎ የጎላ ለመሆኑ በዳላስ እየተገበረ ያለው የሚያኮራ ውጤት ለሕብረተሰቡ እሰየው ነው ።
ሀ ብለን የጀመርነው ካልጠፋ ቦታ ለምን የኢትዮጵያ ቀን በዐል ቅድመ ዝግጅት ስብሰባ በጸረ ሀይማኖት ፣ አድነትና ሕብረት ብሎም የሀገር ጠላት በሆነውና የጳውሎስ ሎሌ በልዮ መጠሪያነት ‘ቀዩ ሰይጣን‘ የሚል የቅጽል ስም የተሰጠው ግለሰብ ቤት ከሚደረግ ፤ ወጪውን እኛ ሸፍነን ለሁሉም አማካኝነት ባለው ቦታ እንዲሆን ያቀረብነውን ጥሪ አሻፈረኝነት የፈጸሙት ውጤቱ ከአምስት ያልበለጡ የነሱው ብጤዎች መሳተፋቸው ፤ ከዚያም በኃላ የሚያደርጉት ሁሉ እየከሸፈባቸው በመምጣቱ የተለያየ ፕሮግራሞችን የመቅረፍ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ባጠቃላይ ለመቅረፍና የዘንድሮውን በወያኔ ሎሌዎች የታለመውን በዐለ ዝግጅት መሰረዙ የማይቀር አማራጭ ደረጃ ላይ ደርሶባቸዋል። በሌላ በኩል የጀርባ አጥንት አርገው የሚቆጥሩት የእድር መረዳጃውን አባላትን ለዚሁ የወያኔ የኢትዮጵያ ቀን ዝግጅት መጠቀሚያ ለማድረግ ባለፈው እሁድ በተጠራው ስብሰባ ፣ ከዚያ ሁሉ የሬዲዮ፣ ኢ ሜይልና የበራሪ ጽሑፎች ፕሮፓጋንዳ ዘማቻ በኃላ ካለው 420 የማያንስ አባላት ውስጥ የተገኘላቸው ወደ 20 የሚጠጋ ሰው ብቻ መሆኑ ፤ ሕብረተሰቡ በሚገባ የመገንዘብና የማስተዋል ስጦታውን ብቻ ሳይሆን የወሰደውን ታላቅ አቋም ከፍተኛ ክብርና ምስጋናችንን በአድናቆት እንገልጻለን ። አሁንም እነዚሁ ተቀጣሪዎች የማህበረሰቡን ድርጅት ከመተናኮልና ከማፈን የእድገቱና የአንድነቱ እንቅፋት ከመሆን እስካልተወገዱ ትግሉ ቀጣይነት አይቀሬ ነው።
ባለፈው የእሁድ ሬድዮ ደዋይ አስተያየት የሰጡት ግለሰቦች ለአምዳችን ጥሁፍ ቢጤ ይጥፉ ይሁን ብለን ጠብቀን ነበር ፣ ሁሉንም የተረዱት ስለመሰለን የነሱን በዚሁ አልፈነዋል። እንግዲህ የነገው የኮሚኒቲ ሬዲዮ ዘካሪ በተለምዶ የጨበጠውን የሕዝብ ማይክሮፎን እንደተለመደው የገደል ማሚቱነቱን ለወያኔ መዘክር ማቅረቢያ ያደርገው ይሆን? ወይስ እንደ ፕሮፌሽን ያለበቂ ትምህርት? የዛ ሰው ይበለና።
እኛም ሰሞኑን ሁስተን ገብተናል ያው የስራ ጉዳይ ሆኖ፣ ቀዳዳውም ዳላስ ገብቷል ማለትን ሰምተናል። የያዘው በሽታ አዲስ አበባ ላይ ሆኖ ደቡብ ሱዳን ነኝ ብሎ ሲቀድ ከረመ አሉ! እንግዲህ የሰመማችሁት ካላችሁ በኛ ይሁንባችሁና ተወራርዱ፣ ከተረታችሁ እኛን ዋቢ አድርጉ፣ ፓስፖርቱን ያሳያችሁ የገባበትንና ከሱዳን የወጣበትን፤ ጎንደርንም ያየው ለጥቂት ቀን ፈርቶ ካዲስ አበባ ሳይወጣ።ለስልክ 9ብር ሰቅጥቶት አዘግቶ የሄደ ቀጣፊ። ለዛሬ በዚህ እንሰናበት ቸር ይግጠመን።
እርሶስ ምን ይላሉ?
2 comments:
Dallaseotc ሰላም፤ ሰላምታ እናቀርባለን።
ይገርማል ለሁሉም ጊዜ አለው የተባለው ውነት ነው ፤ ውነት በህይወቴ በኢትዮጵያውያን መሃል ቁልጭ እያለች እየወጣችበት ያለበት ጊዜና ሕዝቡም ተረጋግቶ ውነቱን በመቀበል ትክክለኛዎቹ የወያኔ ሰዎችንና ለቤተክርስቲያናችና ለህዝቡ መብት ክብር የተሰለፉትን ሰዎች ያለምንም መጠራጠር ያወቀበት ጊዜ አላየሁም። ይሄ ሁሉ ሊሆን የቻለው ሰንበቴም ብዙ ስራ ሰርታለች በቃል ተመዝኖ የማይመዘገብ ቡዙ እንበለው እንደው። ይሄማ ዳላስ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቼርች ብሎግ ፡ የጃጅ ጁዲ የቴሌቪዥን ፍርድ ቤት ነው ማለት ይቻላል። ጃጅ ጁዲ ውሸታሙን ወዲያው ነው የምትነቃበትና እዛው የምትቀጨው። ልክ እንደዛ ነው ይሄም ብሎግ። እክዋን ተፈጠራችሁልን እንክዋን ቤተሰቦቻችሁ እናንተን አይነት አለኝታዎች ወልደው አሳደጉልን ስለ ውነት የምትመዘግቡ። የሚገርመው እኮ በትክክሉ እያንዳንዱን ወያኔና አገሩን የሸጠውን ነጋዴ ሁሉ ታውቁታላችሁ/ታውቁዋታላችሁ። እያንዳንዱን ጉዱን እያወጣችሁበት በሃሰት እንደነሱ የሰው ስም ማጥፋት ዘመቻ ሳይሆን የናንተ በተጨባጭ ነው። በዚህ መክኒያት አንገታቸውን እያስደፋችሁ ስለሆነ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሌላ ጊዜ ገላምጠውን የሚሄዱት ሁሉ ዛሬ እየጎተቱን ምነው አላየህኝ እንዴ? ለመን ሰላም አትለኝም? እያሉን ነው።
አቶ ሃይሉ እጅጉ የተባሉት ከጥቁር አሜሪካን ጋር ፍቅር ይዝዎዋቸው ሚስትየው ኢትዮጵያ ሄዳ ሳለ ለአሜሪካንዋ መኪና እስፓርት ሜርሰዲስ እገዛልሻለሁ በሚል ያከርምዋታል ቤታቸው ውስጥ። ሚስት አሜሪካንዋ ቤት ውስጥ እንዳለች ትመጣለች ካኢትዮጵያ። አሜሪካንዋ ማነሽ ስትል ሚስት የቤቱ ባለቤት ነኝ ትላለች። ባል በመሃል ተጠርተው ይመጣሉ። አሜሪካንዋ ከቤት እንድትወጣ ያደርግዋታል። እስዋም መኪናዬን ካልገዛህልኝ ለኢትዮጵያውያን ጉዋደኞችህ ሁሉ የማሳየው ቪዲዮ አለኝ አልጋላይ ያደረክውን ሁሉ ከኔ ጋር የሚያሳይ ብላ ትነግራቸዋለ ሰውዬው ያሉበትን አያውቁም። ሚስትየዋንም ስሜ አልጋው ላይ ያለው አንሶላና የአልጋው አልባሳት በሙሉ በኔ ምርጫ የተገዛ ነው ለኔ ብላ ዝታ ትሄዳለች። ሚስትም ለራስዋ በጣም ቀርፋፋና በደንብ እንክዋን መሄድ የምትችል ባለመሆንዋ አሜሪካንዋ ልብስሸን አለበስኩብሽም ሳይዙ የአያቴ ሳይዝ ሰለሆነ ልብስሽም የኬማርት ነው ትልና ተሳድባ ትሄዳለች። በመጨረሻ ሚስትና አቶ ሃይሉ ከሴትየዋ ጋራ ስምምነት ካላደረጉ ሰውዬውም ሱቅ ቆመው መስራት እንደማይችሉ ስለተረዱት ጥሬ ገንዝብ ይሰጥዋትና በዛ ያሰናብትዋታል። ሴትየዋ ቃል የተገባላትን ባለማግኘትዋ ቪዲዮኑን አባዝታ ለማሩ ግሮሰርና ለአበባ ለወያኔ ኢንቪስተሮች ወስዳ ትሰጣለች ጉዋደኛችሁ ይሄንን ያህል ከተጠቀመብኝ በሁዋላ መኪና አልገዛም አለኝ ብላ።
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ሚካኤልን ወርሰው ለወያኔ የፓለቲካ መሳሪያ ለማድረግ የክስ ሩምታ የሚወረውሩት በቦርድ አባላት ላይ።
መኮንንና ጉዋደኞቹ ከፓርክሌን።
ግርማ በሬዲዮን እንደ ደህና ሰውና ለኢትዮጵያ ህዝብ በአመት አንድ ጊዜ ልጆቹን ይዞ የሚገናኝበት ያሳሰበው መስሎ የማያውቀውን ሕዝብ በጅምላ ማታለሉን በለመደው ለማታለል ሲያወራ የነበረው፡ ስለ ሕዝብ ሳይሆን ስለ ኢትዮጵያም አንድነት ሳይሆን እሱም፤ ዘውገ ቃነውም ያው ሳይሰራ ሚስቱን በማሰረቅ ባሪያ አድርግዋት በሴት ትከሻ በመጦር የኖረው አንዱ ገቢው ይሄው የኢትዮጵያ ቀን ላይ ከሚያገኘው የድብቅ ንግድ አንዱ የልጆቹ መጫወቻ ብሉን መሳይ ቤት የጋራ ገቢያቸውን የሚያመጣ ስለሆነ ነው በኢትዮጵያ ቀን ከተጀመረ ጀምሮ። ግርማ ዋናዋ ይሄንን ንግድ በሎጂች ስም የምትሰራው መስራቅ ጣሰው የምትባል ስትሆን ግርማና እስዋ የወያኔን ምል እክት ሲያሰራጩ በስውር ሕዝብ በማከፋፈል በማጋጨት ረጂም እድሜ አስቆጥርዋል። በመረዳጃ ማህበሩ ውስጥ በንጹህ ከልባቸው ሲያገለግሉ የነበሩት ወይዘሮ ቀጸላ በቀለ የተባሉት ሴት ብቻ እንጂ ሁሉም ከሙስጠፋ ጀምሮ፡ ይላማ ፈለቀ ጀምሮ ለግል ጥቅማቸው ከወያኔዎች ጋር በመደጋግፍ ብዙ ጉዳት በመረዳጃ ማህበሩ ላይና ሕዝቡ ላይ ያደረሱ መሰሪ ነጋዴዎች ናቸው። ይሄ ነው የግርማ ችግሩ እንጂ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት ገደል ቢገባ ገንዘብ ካመጣ ደስታው ነው።
ታስታውሳላችሁ አለማየሁ የተባለው የእውነት ጋዜጠኛ በእስፓርት ፈደሬሽኑ ሰበብ ስለሚደረገውና ሃያ አመት እንዴት አንድ ሰው እንደነዘውገ አይነት በኮሚቲ ውስጥ ይሰራል ብሎ በሳምንቱ ፕሮግራም እንደሚያቀርብ ተናግሮ ሁለተኛ ወደ ሬዲዮን እንዳይመለስ የተደረገው? ይሄ ግርማ ንጉሴ ነኝ ባዩ ነው የስውር መልክተኛነቱን ስራ ደብዳቤ ተሰጥቶት አለማየሁን ወደ ሬዲዮን እንዳትመጣ የመረዳጃ ማህበሩ ቦርድ ውስነናል ብሎ የመባረሪያ ደብዳቤ የሰጠው። ይሄም አልበቃ ብሎ አለማየሁ በወረቀት መክኒያት ሲታሰር ዘውገን ለኢትዮጵያ ዝህብ በነጻ ሲያገለግል የቆየ ስለሆነ የሬዲዮ ሰ አት ይሰጠን እርዳታ እንዲደረግለት በጠበቃ ብለን ስንጠይቅ ግርማ ነው አድኑ ተዘውገ ጋር ሆኖ ያስከለከለው። አለማየሁ ልጆንና ባለቤቱን ትቶ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ግድ ሆኖበት አገር ቤት ይገኛል ባሁን ጊዜ።
Post a Comment