Friday, October 22, 2010

ከደረቅም ደረቅ ፣ ከእርጥብም እርጥብና ከበሰበሰውም ብስብስ መሆን ይቻላልን? ክፍል ፫

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


ከደረቅም ደረቅ ፣ ከእርጥብም እርጥብና ከበሰበሰውም ብስብስ መሆን ይቻላልን?

ክፍል ፫

የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታዮች እንደምን አላችሁልን? ጸጋው የማያልቅበት እግዚሀብሔር ለዚህ ሰአት ፈቃዱ ሆኖ ሁላችንንም ስላደረሰን ለታላቁና ገናና ስሙ አሁንም ክብርና ምስጋና ይሁን። አሜን።

እንደምታስታውሱት ያለፈውን ጥሁፋችንን የገታነው የአካባቢያችሁ የመረዳጃ ማህበር ውስጥ ሾልኮ አመራሩን ጨብጦ የነበረውን ተፈራወርቅ አሰፋ የሚባለው እስስት ግለስብ ካቆመው የውንብድና ቡድን ውስጥ አንዱ ሕገወጥ ሰውን የማስተላለፍ (ሁማን ትራፊክ) ንግድ ነው። በሰብአዊ መንገድ ቢሆን መልካም ነበር ነገር ግን ከጅምሩ እስከመደምደሚያው የገንዘብ ጥቅም ለማግኘት ሆን ተብሎ የተፈጠረ ቡድን ነው። ከኢትዮጵያና ከሌሎች ሀገሮች ያሉትን ወገኖቻችንን ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ በማስከፈል በዚያ ሀገር ባሉ ደላሎቻቸው አማካኝነት፣ እንደዚሁም በዚሁ አሜሪካን በተለያየ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ወኪሎቻቸው አማካይነት እየተቀበሉ ያስገቡአቸው ሰዎች ቁጠራቸው ብዙ ነው። በለስ ያልቀናቸውም ከሜክሲኮ ይዞ በደቡብ ሀገሮች በእስር ያሉ ወይንም በተለያየ ምክንያት ሕይወታቸውን ያጡት፣ ብለውም ቴክሳስ ላይ ተይዘው ከብዙ ስቃይና መከራ በኃላ ወደመጡበት ሀገር የተመለሱትን በዚህም የገንዘብ መቅለጥ ብቻ ሳይሆን በራሳቸው ሕይወት እንግልት የከፈሉት ሁሉ የእስስቱ ተፈራወርቅና የሱ ቡድን ሰለባዎች ናቸው።

በለስ ቀናቸው ከሚባሉት ደግሞ ውስጥ በዳላስ ቤተሰብ ወይም ዘመድ ያላቸውና ወይንም የዚሁ ሕገወጥ ቡድን አባሎች ጋር በተለያየ መልኩ ንክኪ ያላቸው ብቻ ናቸው። ሌሎችም እድል ሆኖ ሳይያዙ የገቡ ሲኖሩ ሊሎቹ ቴክሳስ ላይ የተያዙት ግን በቤተሰቦቻቸው ግፊት አድርገውባቸው በመረዳጃው ማህበር ስም ከኢምግሬሽን አስከባሪው ክፍል ጋር በመነጋገርና በመጻጻፍ ያስለቀቁዋቸው አሉ። አንዳንዶችንም ተጨማሪ ገንዘብ አስከፍለዋቸዋል። የዚህ ቡድን አባል ከሆኑት ውስጥ ከፍተኛውን ሚና የሚመራውና ሕይወቱን ሙሉ ወግ ያለው ስራ የማያውቀው፣ የረባም ትምህርት የሌለው ፣ ሲፈልግም የፍቺ ባለሙያ፣ ሲፈልግ የኢሚግሪሽን ወይም የታክስ ባለሙያ ነኝ እያለ በከተማችሁ የሚያውደለድል፤ በእርሱ  የታክስ ስራ አይ አር ኤስ የባንክ ሂሳባችሁን የተያዘባችሁ ፣ በጋብቻችሁ ውስጥ እክል መኖር ሰምቶ ረዳት መስሎ ገብቶ ወይንም አንዳችሁ ችግራችሁን አዋይታችሁት ከሆነ፣ ገንዘብ አገኛለሁ ብሎ ነገር አበላሽቶባችሁ ከለፋችሁት ንብረት አፈናቅሎ ፣ ከልጆቻችሁና ከትዳራችሁ አለያይቶ፤ የኢምግሪሽን ጉዳያችሁን አበላሽቶ ፣አማርኛውን እንኳን ጠንቅቆ መናገር የማያውቅ አስተረጉማለው እያለ ያለችሎታው በየፍርድ ቤቱና ኢምግሬሽን መስሪያ ቤቶች በመውሰድ  ፈቃድ ሳይኖረው እያጭበረበረ ከወገኖቻችን የሚገፍ ነውረኛውና የህብረተሰቡ ዝቃጭ የሆነው መንግስቱ ታደሰ (ቴድ መርካቶ) ሰለባ የሆኑትን የዳላስ ነዋሪ የሆነው  ቤቱ ይቁጠረው። ይህ ግለሰብ ዋነኛው በከተማችሁ የሕግ ወጥ ሰዎችን አስተላላፊ ንግድ ውስጥ የተዘፈቀ በሱም ምክንያት ሕይወታቸው የተበላሸ ብሎም ሕይወታቸውን ባጡት ደም የታጠበ ሰው ነው። እንግዲህ ይህ ለገንዘብ ሰው የበላ ፍጡር በቆየ ጓደኛው ዘውገ ቃኘው በሚሉት ዝንጀሮ አማካይነት ነበር ከነእስስቱ ተፈራወርቅ ከሚሉት ጋር ይሰሩ የነበሩት። ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ ወቅት ከረጀ በተባለው የከተማችሁ ምግብ ቤት የነሱ ሰለባ በነበረ ግለስብ ስሙ  እምሩ የሚባል ተጠርቶ በነበረው ስብሰባ የተገኛችሁ ሕያው ምስክር አሁንም አላችሁ። በተለይም በሕጋዊ የሙያ ፈቃድ የትርጉም ስራ ላይ የምትገኙና ዳላስ ውስጥ ነዋሪ ሆናችሁ በአስተርጓሚነት በአንዳንድ የኢምግሪሽን ፍርድ ቤት ወይም እስር ቤቶች የተገኛችሁ፣ በተለይም በደቡብ ቴክሳስ ጠረፍ ወደአለው የዘለቃችሁ፤ እስረኛ ወገኖቻችን ከዳላስ መሆናችሁን ስትነግሯቸው የነዚህን ግለሰቦችን ስም እያነሱ እንድትነግሩላቸው የተጠየቋችሁ ሁሉ እውነታው ለናንተ ግልጽ ነውና ይሉኝታ ሊይዛችሁ አይገባም። ለወገኖቻችሁ ጉስቁልና እንደዚሁም ሕይወታቸውን ባጡት በነዚህ ግለሰቦች ሕገወጥ ንግድ ሰለባዎች ስትሉ ለሚመለከተው ያላችሁን መረጃ (ኢንፎርሜሽን) እንድታስተላልፉ አበክረን እናሳስባለን።

ሌላው የመረዳጃ ማህበር መጠቀሚ በሆነ (ሌተር ሄድ) ና ማህተም በእስስቱ ተፈራወርቅ ፊርማ ባረፈበት ከእውነት ውጭ የሆነ ጥቅማጥቅም ያገኙ ግለሰቦችና ቤተሰቦች በተለይም የእርሱ አጋሮችና ቡድኖች በአሀዝ ለመጥቀስ የበዛ ነው። በተለይም በህብረተሰቡ ውስጥ ምንም ግልጋሎት ላላበረክቱት እንዳደርጉ ተቆጥሮና እንደ ሞዴል ተጠቅሰው በተለያየ መንገድ እስከ ከፍተኛ ተቋም ትምህርት እድል ካገኙት ውስጥ እንደ በትሩ ገ/እግዚሀብሔር ቤተሰብ ለናሙና ስናስቀምጥ፣ ለራሱና ለአጋሮቹ እስከ ገንዘብ ጥቅም እንዲያገኙ ያደረጋቸው ብዙ ነው። አሁንም የሱ አጋር የተባሉት እንቅስቃሴ በመያደርጉ ሰባዊ ድርጅቶች ስም ብዙ ምዝበራ እያደረጉ ናቸው። ለምሳሌ ጥቂቶችን  ለመጥቀስ እንደ ዓይን ባንክ ፣ በትሩ ዩዝ፣ ቼምበር ኦፍ ኮሜርስ፣ ወዘተ….. ኸረ ስንቱ ተወግቶ ሌላው የሚገርመው በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ስም በትሩ ግ/እግዚሀብሔር የምንትስ ሊቀ መንበር ፣ ይልማ ፈለቀ የምንትስ ሊቀ መንበር እያሉ የድፍረታቸውና የንቀታቸው ብዛት ዓይን አፍጦ በታቦት ስም ቁማር ሆኖ ነው የሚገኝ። እንግዲህ ፈረስ ያደርሳል እንደሚባለው ገብታችሁ ማበራየት የናንተው የዳላሶች ጉዳይ ነው። ሌላም ብዙ ጉዳዮች አሉ በዳላሶች ላይ እየተቆመረ የሚገኝ። በተከታታይ የጣፍነው ትንሹን ክፍል እንጂ የእስስቱ ተፈራ ያልተነካካበት ከፖለቲካ፣ ከሲቪክ ብሎም አጽራረ ቤተ ክርስትያን ድርጅት የለም። አንዳንዴም እርግጥ እንደ ሌሎቹ ወገኖቻችን በመድህን ዋስትና ሽያጭ ብሎም በታወን ካር (ሊሞ) ብቻ ገቢ ነው የሚተዳደረው ከዚህም አልፎ ቁጥሩ የበዛ ድርጅት ውስጥም የጎላ ተሳትፎ የሚያደርገው እንዴት ሆኖ ነው? ብለንም ራሳችንንም እንደ የዋህ ለመጠየቅ ያዳዳናል። ነገር ግን ሀቁ ከሊሞ የማስመሰያና የመደበቂያ ስራ ፣ የመድህኑም ስንት ከመቶ ቢሆን የተቀረው ስንት በመቶ ይሆን? ብለን ለናንተ እንተወዋለን። እንግዲህ  በእስስቱ ላይ ባለ ብዙ ተከታታይ መጽሀፍ የሚያስጥፍ ጉደኛና ነውረኛ ስለሚወጣው ለዛሪ በዚህ እንቋጭለት።

እንግዲህ ሰው ወደ ትውልድ ሀገሩ የመውጣትና የመግባቱን መብት ወያኔ የሰጠ ቢሆንም (ለሁሉም አይደለም)። እስስቱም ቢሆን የተለያየ የተቃዋሚ ቡድኖች አባል እንዲሁም አመራር ውስጥ የሆነ ብሎም የዳላስ መረዳጃ ማህበርም አንደኛው ተቁዋሚ ድርጅትን የመራ ፣ የደረሰን መርጃ እንድሚለው በቅርቡ በውን ወደ ኢትዮጵያ ይገባልን? እንደ ሀገሩ ዋ..ው..! ብለን ለናንተው ውድ አንባቢዎቻችን እንተወዋለን።

እንግዲህ እንደምትሰጡን አስተያየታችሁ ስለተቀሩት ግለሰቦች በቁ.፬ እንገናኝ ወይስ እንደነዚህ ግለሰቦች ባሕርይ  ከደረቅም ደረቅ ፣ ከእርጥብም እርጥብና ከበሰበሰውም ብስብስ መሆን ይቻላልን?  ይህ ነው የጥሩ ዜግነት መስፈሪያ? ይህንን አይነት ጉድስ እንዴት የዳላስና አካባቢ ነዋሪ የኢትዮጵያ ተወላጅ መለያ ምግባሩ ይሆናል? የተማርን ነን የምትሉና እናመዛዝናለን የምትሉ ለመሆኑ አላችሁን? ከኢትዮጵያ ነን የምትሉ ሁሉ ከደረቀውምም አብራችሁ ልትደረቁ ነውን ፣ ከእርጥብም አብራችሁ ልትረጥቡ ፈገለጋችሁን? ወይስ ከበሰበሰውም አብራችሁ መበስብስ መረጣችሁ?  መልሳችሁን አትንፈጉን?


እርሶስ ምን ይላሉ?

4 comments:

Anonymous said...

ከዚህ በታች የምታነቡት ጽሁፍ ከአሁን ቀደም በ2009 ዓ/ም ትዝብት በሚባል ብሎግ ላይ የቤተክርስቲያኑ ተቆርቋሪ ከነበሩና አንጀታቸው ካረረ ክርስቲያኖች የተዘገበ ሲሆን የሚገርመው እንዳሁኑ ለቤተክርስቲያኔ እሞታለሁ የሚሉ የሚካኤል ባሪያዎችና ከታቢዎች ሳይፈጠሩና የዛሬዎቹ ውርደታሞች እርቃናቸውን ከመውጣታቸው በፊት ስለሆነ ጽሁፉ ምን ያህል ትንቢትነት ያለው መሆኑ ያስደንቃል። ከሁሉም የሚያሳዝነው ግን ወንጀለኛው ሁሉ ያለምንም እፍረት በሕዝብ መሃል እራቁቱን ሲመላለስ ማየቱ ነው። እንደውም አልፈው ተርፈው ሰላምና ፍቅር ፈላጊ ነን የሚል ፕሮፓጋንዳ አንግበው በሕዝብ መሃል ሲሽሎከለኩ ይታያሉ። ምናልባትም ገመና የሚባለውን ልብስ አለመልበሳቸውን ቢያውቁ እንደይሁዳ ራሳቸውን ቁልቁል ዘቅዝቀው ይሰቅሉ ነበር ብለን እንገምታለን። እግዚአብሔር ይርዳቸው።


ትእግስት ፍርሃት እንዳልሆነ ያልተረዳ ህዝብ አወዳደቁ የከፋ ይሆናል!!
የተከበራችሁ የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል አባላት ሆይ!!

የዚህችን ቤተክርስቲያን ጠላቶች ሴራና እኩይ አላማ ከነተግባራቸው በግልጽ ሕዝቡ እንዲያውቅ ለማድረግ ስናስብ ይፋ የሚወጡበትን እና እርቃናቸውን የሚቀሩበትን ወቅት በራሳቸው ጥያቄ ስላመጡት ለሕዝቡ ማሳወቅ ግዴታ ሆኖ አግኝተነዋል። እስከመቼ ተለባብሰው እሹሩሩ እየተባሉ ይኖራሉ? ሕግ በሌለበት አገር ወንጀል ሲፈጽሙ ኖረው፤ ከዛ አምልጠው እዚህ ሕግ ያለበት አገር መጥተው ደግሞ የሚያውቀን የለም በሚል በየቤተክርስቲያኑ መሽገው ኖሩ።

የወንጀለኛው ቁጥር እየጨመረ በሄደ ቁጥር በሽታቸው እያገረሸ ስለመጣ የተለመደውን ተግባራቸውን በእግዚአብሔር ቤት መለማመድ ቀጠሉ። ሃይ የሚላቸውም ስለጠፋ ጎለበቱ። ጠያቂ ሲነሳም የሌለውን ታሪክ ሰጥተው አዋርደውና አበሻቅጠው ያባርሩታል። ይኸም ድርጊት ያለቁጥጥር የወንጀል መረባቸውን እንዲዘረጉና ተዝናንተው ይህችን ቤተክርስቲያን እንደመዥገር ተጣብቀው ደሟን እንዲመጡ እድል ሰጥቷቸዋል። ሆኖም በማንአለብኝነት ስለታበዩ ጥጋቡ ገፈተራቸውና ሕዝቡን ከመናቅ አልፈው እግዚአብሔርን መዳፈር ጀመሩ። ስለዚህም ነው ጉዳቸው የአደባባይ ምስጢር እየሆነ የመጣው። የእግዚአብሔርን ቤት ስላረከሱና ሰይጣናዊ ተግባራቸውን ሃይማኖተኛ በመምሰል በመቅደስ ሳይቀር በመተግበር በእግዚአብሔር መንፈስ ላይ ስለቀለዱ፤ ስሙን በከንቱ ከሚጠሩት ከሰራዊት ጌታ የእጃቸውን መቀበያው ወቅት ተቃረበ። ታድያ ከእግዚአብሔር መደበቅ ይቻል ይሆን?

ሕዝቡንስ እንደበግ ስትነዱ፤ ገንዘቡን ስትዘርፉ፤ ቤቱን ስታፈርሱ፤ ስሙን ስታጎድፉ ቅር ሳይላችሁ ተኩራርታችሁ ኖራችሁ። ዛሬ ታዲያ በእናነተው እጅ የሞተው ቤተሰብም፤ የቆሰለውም፤ ያበደውም፤ የተመረዘውም፤ ሁሉም ከያለበት ወጥቶ ቀንም ሆነ ሌሊት ከየገባችሁበት ጉድጓድ እየፈለፈለ ሊያወጣችሁ ዝግጁ ነው። እናንተስ ተዘጋጅታችኋል??

“አላርፍ ያለች ጣት ኩስ ጠንቁላ ትወጣለች” እንደሚባለው እናንተ ያላፈራችሁበትን የሌብነትና የወንጀል ህይወት ሕዝቡ እስከዛሬ ሸፍኖ ከነገ ዛሬ ይሻላችኋል በማለት ቢታገሳችሁ የፈራችሁ ስለመሰላችሁና በየሰንበቴው ቤት ከምታደርጉት ሀሜትና በቤተክርስቲያን ውስጥ ከምታደርጉት ጸያፍ የሆነ የአፍ እላፊ አልፋችሁ የንጹሀን ግለሰቦችን ስም ለማጉደፍ ሰይጣናዊ የሃሰት መርዛችሁን በድረገጽ መርጨት ጀመራችኋል። እስከ አሁን ድረስ ማንነታችሁን እያወቀ ገመናችሁን ሸፍኖ የተሸከማችሁን ህዝብ በአለም መድረክ በሀሰት ስሙን ማጥፋት ወግ ከመሰላችሁ የየአንዳንዳችሁን ማንነትና የተዝጎረጎረ ታሪካችሁን ለአለም መድረክ ማውጣት አይገድም። የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ እንዳላችሁት በእንቁላሏ ጊዜ ብናስቆማችሁ ኑሮ ከእጅ ሌብነት ወደአፍ ሌብነት ባልተሸጋገራችሁ ነበር። ፈርንጅ ሲተርት “ውሸትን መልሰህ መልሰህ ከተናገርክ እውነት ይመስላል” እንደሚለው፤ ሃሳዊ መሲሆች ፈጥራችሁ የምትጽፉትን ክርፋት፤ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አለና፤ ቅመሱት!

ከቅዳሴ መልስ በደጀ ሰላም የቤተክርስቲያናችንን ሰላምና ደህንነት ከሚያደፈርሱና ለማፍረስም ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ከሚታገሉ አክራሪ ወያኔያውያንና አስመሳይ ክርስቲያኖች ጋር የሚደረገውን ድራማ፤ እንዲሁም የገንዘብ መዋጮ እና የሸቀጥ ንግድ ልብ ብላችሁ በጥሞና ተከታተሉ። በተረፈ ቤተክርስቲያናችን የቻለችውንና አቅፋ የያዘችውን ጉድ እንደየአስፈላጊነቱ ቴፑን እየተረተርን በቅደም ተከተል ከነማስረጃው እንዘግባለን። “ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ” እንደተባለው አሜርካን አገር ስለገባን ታሪካችን ተፋቀ ማለት አለመሆኑን አበክራችሁ ተረዱ።

Anonymous said...

አዬ ጉድ አዬ ጉድ መረዋ ወዳጃችን፤ ምን ሆነብን? እንደው ምን ነክቶት ይሆን? ምን አገኘው? ኧረ! ኧረ! አይጣል እናንተ? ምን ሲያረግ? እንዲያው ሞተና አረፈው? ዋይ! ዋይ! የት ትሄዳለህ? መቃብር አይቀበልህ? እንዲህ ሆነ የሱ ነገር፤ አንድ ቀን የሰው አይን ቀና ብሎ ሳያይ እንዲሁ አንዱን ሲያኝክ አንዷን ሲቦጭቅ፤ ንስሀ ሳይገባ ሞቶ አረፈው?!! አሂሂ በእውነት ሊለቀስለት ይገባል! እድሜውን ሙሉ ከሰው አይን ግንድ እንዳወጣ አንድ ቀን ሳይደላው የራሱን አይን በብናኝ ደፍኖ እንደታወረ ሞቶ አረፈው!! አዬ ጉድ አዬ ጉድ እንደሰራ አይገድል!። እሱስ ድሮም በሰይጣን መዝገብ እንደተጻፈ ስለነበረ የት ይሄዳል? እዛው አባቱ ጋ እንጂ፤ የት ሊሄድ? እንዴ እነእንቶኔስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? ሚካኤል እንደሁ የሁሉንም አሽክላ ገመና ሳያጋልጥና እርቃኑን ሳያወጣ አይቀር። እንኳን ቄስ ሲደልል ቀርቶ አለቃው የሰይጣን መልክተኛ ገብረመድህን ቢመጣ ይመላለጣታል እንጂ የሚካኤልን ቅጥር አይረግጣትም። እስቲ ከእግዚአብሔር መዝገብ አውጥቶ በሰይጣን መዝገብ የመመዝገብ ስልጣን ያለውን ቄስ፤ደብተራ፤ ወይም መነኩሴ ለማየት ያብቃን። በማን ስልጣን? በእግዚአብሔር ወይስ? እግዚአብሔርን መድፈር ይልሃል ይኼ ነው። የቄስ ነው? የ…. ችኩል ቀንድ ይነክሳል የሚባለው? የፖለቲከኞችን እሮሮ ወደቤተክርስቲያን ባናስገባና ባናስተጋባ መልካም ነበር። ነገር ግን ከተልእኳችን ውጭ በማያገባን ገብተን የወያኔን መረዋ መደወል ከጀመርን፤ ያውም በአለቀ ሰዓት፤ ተአምሩ የማይልቅበት ሚካኤል ለሚያመጣው ፈጣን ምትሃት እንዘጋጅ!

Anonymous said...

ዳላስ ብሎግና የከተማው ሰዎች ሰላም ሰላም።

ሚሲሶታ ሄጄ ነበር ለአንድ ሳምንት። ጉድ ነው የሰማሁት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያን ላይ ወያኔን ተቃዋሚውን ለማጥፋት ሰለተዘረጋው መንገድ። እኔ እኮ በዳላስ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ያለችግር መስሎኝ ነበር ይሄ የሕዝብ የሆነውን በጥቂቶች ቤተክርስቲያን ቦርድ ይወጣልን፤ ህጉን እንደፈለግን እንቀይረው አልያም ቤተክርስቲያኑን እንሽጠውና እንካፈል የሚለው ብሽታ። ጉድ ነው የሳሙና በሩ ጉድ ሲገርመኝ ሌላው መጣብኝ። የመድሃኒአለምን ቤተክርስቲያን በሚኒሶታ ሊሸጥ ሲል የተያዘው የወያኔ ወኪል አቶ ዘካሪያስ ጌታቸው የተባለ ለወያኔ ሲያገለግል የነበረ መሆኑን ቆራጥ ኢትዮጵያውያን ባጋለጡት መሰረት ተይዞ በመጨረሻም ወደ አዲስ አበባ አምልጦ ገብትዋል። ይህ ግለሰብ የወያኔ ስራው ሲያከናውን የኖረው በማስመሰል እጮኛዬ በሚላት ሴትና በስዋ አማካኝነት በተገኙ ሌሎሽ ሴቶችም ጭምር በመሆኑ ዘካሪያስ ጌታቸው ስር ከሰደደ ቆይታ በሁዋላ በመድሃኒአለም ቤተክርስቲያን መክኒያት ሁሉም የተደበቀው ተግባሩ ሊወጣ ችልዋል።

ዘካሪያስ ጌታቸው በሚኒሶታ ብቻ ሳይሆን የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን በጋርላንድ ያለውንም አስመልክቶ እጁ እንዳለበትና ከተፈራ ወርቅ ጋር አብሮ የሚሰራ መሆኑንና በየከተማው የሚደረገው የቤተክርስቲያን እረብሻ ፈጣሪ አስተባባሪው ይሄው ዘካሪያስና መሆኑን ስረዳ በጣም ነው ያስደነገጠኝ። መክኒያቱም በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን ውስጥ በሕዝብ ግንኙነትም ሲሰራ ስለነበረ በፈደሬሽኑ ውስጥ የነበሩት ሲናገሩ የነበረው ስለ እሱ ሃቅ መሆኑን በመረዳቴ። እኛም የዳላስ ፎርት ወርዝ ንዋሪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮችና የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አባላት የሆንን ሁሉ፤ በሚኒሶታ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያንን ቦርዱና ምእመናኑ በመተባበር ከመሸጥና ከውያኔ እጅ ነጻ እንዳወጡት ከኛም የቅዱስ ሚካኤልን ቤተክርስቲያን በዚህ መልኩ ማዳን ይጠበቅብናል። ተፈራ ወርቅ አዲስ አበባ ሊሄድ ነው ስትሉ ይሄ የመጀመሪያው እንዳልሆነ ያወቃችሁ አይመስልም።

ገብረሚካኤል።

Anonymous said...

አቶ ይልማ ፈለቀ የተባሉት እኮ ደህና ሰው መስለውኝ ነበር። ለካስ እሳቸውም የአቶ በትሩ ተቆዋዳሽ ናቸው ለካስ ወቸጉድ ምን ለብሼ ልጥፋ እንዴው። በቅዱስ ሚካኤል ስም እራስን ዝቅ እንጂ መካብማ እረ አውርዶ ይጥላቸዋል ይጠንቀቁ። እንዴው እናንተ ከጻፋችሁት ጋር የተመሳሰለ ከነመረጃው ሰንበቴላይ ስላገኘሁት ከዚህ በታች አቶ ተስፋዬ እንዳቀረቡት በኢንግሊዘኛው
ታሜ

Posted by Senbete at 9:15 AM
1 comments:
Tesfaye said...
Senbete, look what I found at dfwinternational.org. Betru Gebregziabher and Yilma Feleke as the representatives of St. Michael Ethiopian Orthodox Church in Garland. They have been scamming DFW International Community Alliance (dfwica) and DFW community. The actual board of St. Michael Ethiopian Orthodox Church in Garland have responsibilities to request dfw international community alliance in writing in order for the organization to remove the St. Michael Church's name from the fabricated biography of Betru Gebregziabher and Yilma Feleke. St. Michael Church board should request what ever document Betru and Yilma have presented in the name of our church to dfwica to become its board members. The church have the rights to know and have all the required information in order to protect the church from becoming victimized with fraud and misrepresentation in the future.


Note:
Yilma Feleke, www.dfwinternational.orgYilma Feleke serves as chairman of the Social Committee at St. Michael Ethiopian Orthodox Church in Garland.

DFW INTERNATIONAL COMMUNITY ALLIANCE BOARD OF DIRECTORS FOR 2010 ...
File Format: PDF/Adobe Acrobat - Quick View
for the Northwood University Alumni Leadership Council. AFRICAN LEADERSHIP COUNCIL: Betru Gebregziabher is Speaker of the Ethiopian Leadership .... chairman of the Social Committee at St. Michael Ethiopian. Orthodox Church in Garland. ...
www.dfwinternational.org/about_us/Board_of_Directors.pdf - Similar” Betru Gebregziabher is Speaker of the Ethiopian Leadership .... of the Social Committee at St. Michael Ethiopian. Orthodox Church in Garland.www.dfwinternational.org


Eder, Mutual Assistance Association for the Ethiopian Community in DFW
File Format: PDF/Adobe Acrobat - Quick View
responsibilities, and titles of the Dallas Ethiopian community Funeral Assistance (DECFA) to operate under the auspices of the Mutual Assistance Association ...
www.maaecdallas.org/Edir_rRegulations_English.pdf,
http://www.maaecdallas.org/


Mortgage and businesses scamming king Betru Geberegziabher and his wife Amsale at Tennessee Court: In the Court of Appeals of Tennessee at Jackson January 25, 2201 Session.

Betru Gebregziabher and his wife Amsale, a mortgage banker, not only have been stealing the money of many Ethiopians here in Dallas and Memphis Tennessee, but those of the Americans also. Betru Gebregziabher and his wife scammed, wiped clean John Kauffmans'(see page 1 and 2 ‘OPINION’of the court) and when the case was presented to the Court of Appeals of Tennessee, Betru and his wife Amsale filed for bankruptcy and fled to Dallas, where they found new victims to take advantage of, thirty thousand innocent Ethiopians of whom to wipe clean of their property and savings in the name of investments and mortgage fraud. Betru, made a deal on the same how over and over and over without reviling the Kaufmans' deed as you see it from the court report. Therefore be careful all when you are doing business with Betru. In order to educate yourself how to protect your money and your family form this scamming team please Visit, (IN THE COURT OF APPEALS OF TENNESSEE AT JACKSON INDYMAC MORTGAGE ...www.tsc.state.tn.us/opinions/tca/PDF/014/Indymac.pdf)

May 16, 2010 1:32 PM