Wednesday, June 16, 2010

አሁንስ ጉዱ በዛ !

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።



አሁንስ ጉዱ በዛ !


ሁላችንም ከዳላስ የኢትዮጵያን ኮሚኒቲ እርቀን ለረዥም ጊዜ ተቀምጠን የነበረው ያለ ምክንያት አይደለም። ሁለት አመት ያስቆጠረው እድር ግን አዳዲስ ፊቶችንና ሀሳቦችን ይዞ ትንሽ ሊያሰባስበን ቢነሳም፣ በውስጡ ያግበሰበሳቸው ጥቂት አባላት አሁንም ለማንበርከክ በተለያይ መንገድ እየተዋቀሩ ይገኛሉ። ባገኙት ቦታ ሁሉ በተለያየ መንገድ ሕብረታችንን ይተናኮላሉ፣ ትንሽ ነገር ይዘው መሀል ከገቡ የዘሩት መርዝ ቶሎ አይወጣም። እነዚህም ግለሰቦች በአንድ የፖለትካ ፣ በአንድ ቤተክርስትያን፣ በአንድ ጽዋ፣ በአንድ እድር፣ በአንድ ማህበር ወዘተ….ብቻ አባልነት የማይወሰኑ፤ አንዱ ጋር ሆነው ያንኑ ከማጠናክሩ፤ በምትኩ የአንድነትና የጥንካሬ ቦርባሪ የህብረተሰባችን ጠንቆች ናቸው።

ለዚህ መነሻ የሆነን፡- የዳላስ ፎርት ዋርዝ ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ለአባላት ባሰራጨው የኢትዮጵያን ቀን ዝግጅት አስመልክቶ በጠራው ስብሰባ የሚካሄድበትን ስፍራ በተመለከተነው። የስብሰብ ቦታ በሀይሉ እጅጉ መሰጠቱ ባልከፋ ነበር ነገር ግን የሱ በጎ የመሰለ ነገር በማር የተጠቀለለ መርዝ ስለሆነ በምስጋና ቦታውን መለወጥ ይገባል። ከግላችንም ቢሆን የስብሰባውን ወጪ ከፍለን ሌላ ቦታ እንዲሆን አምዳችን እያሳሰበ ፣ ኮሚኒትው መሪዎች ባላቸው ግንኙነት ሲሉ እንቢኝ ካሉ ማናችሁም እንዳትገኙ ከወዲሁ ጥሪ ለሚመለከታቸው ሁሉ እናቀርባለን።

አምዳችንም ለዚህ አቀም የበቃው፣ ሀይሉ እጅጉ የጳውሎስ ሎሌ ብቻ ሳይሆን የዳላስ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የሆነውን ደብር፣ የማንኛቸውንም ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያ ተወላጅ ሁሉ በዘር፣ በሀይማኖትም ሆነ በጎሳ ሳይለያይ፤ እንደ ግል ሀብቱ፣ መታወቂያው፣ ኩራቱና ክብሩ የሆነውን ታላቅና ክብር ቦታ ነጥቆ ለመስጠት ሌት ተቀን የሚተጋና በኮሚኒታችን ውስጥም ቀዩ ሰይጣን የሚል ቅጽል ስም የተሰጠው ግለሰብ ዳንስ ቤት ነው። ይኸው ቦታም ወደፊት ኮሚኒታችንን ሊያስተች የሚያስችል ሊሆን ይችላልና ከአሁኑ ይታሰብበት እንላለን። የበለጠ ስለ ሀይሉ እጅጉ ለማወቅ ቀደም ሲል በአምዳችን ያወጣነውንና እንዲሁም በሰንበቴ ገጽ የወጡትን ኣንዲያነቡ እንጋብዞታለን።

እርስዎስ ምን ይላሉ?

5 comments:

Anonymous said...

are U (blog owner)really normal & have a family? If you r above 30, I'm really sorry & pray for U ...

Good luck!




From the Bloger;

We are appreciating your participation. We missed your view from your comment, if you elaborate may be clear for our reader and happy to answer it.

Anonymous said...

የኢትዮጵያ ቀን የሚለው በእል የወያኔ ፕሮግራም ለመሆኑ የታወቀ ነው። ሃይሉ እጅጉ የወያኔ ተቀጣሪ ለመሆኑ ዛሬ ነው እንዴ ዳላስ ኢኦተሲ ያወቃችሁት? ይሄ ሰዎዬ እኮ ለደርግ መኮንኖችና ባለስልጣኖች የእዲስ እበባን ወይዛዝርት ሲያቀርብልን የነበረ ሴቶች ሲነግድ የነበረና ወርቂቱ የምትባለው ውሽማውን ሳይቀር ለደርግ ያቀርብ የነበረ ሕሌናውን ለገንዘብ የሸጠ ነው። ከንደዚህ እይነት መሃይም ምንትጠብቃላችሁ? ይልቅስ የኢትዮጵያ ቀን የሚለው የወያኔ በእል ላይ ያለመገኘትና ምንም እቃም ከወያኔ ወኪሎች ያለምግዛት ነው። ከዛ የሚገኘው ገንዘብ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ እንድነታችንን ለመከፋፈል ለሚደረገው ተግባርና ወጪ መሸፈኛ ነው።

ሃይሉ የሚያውቀኝ ኮሎኔል ከጋርላንድ።

Anonymous said...

መሰለ እብዱ አሁንስ ለየልህ ፡፡አእምሮህ በሽተኛ እንደሆነ ሰምቼ ነበረ አሁን አረጋገጥኩ ፡፡ ቦርዱንም በዚህ መክደኛ በሌለው ልቅ አፍህ የማይባለውን ሁሉ እያልክ አታሰድበው፡፡ ምንም እኑዋን እኛም የቦርድ ወገንና ደጋፊ ብንሆንም በምትጽፈው የብልግና ጽሑፍ ግን እኛም እየተሳቀቅን ነውና ብሎጉን ሰው እንዲጠላው አታድርግ ፡፡ ይህንንም ስልህ ሞራልህ አይነካ፡፡ አይዞህ በርታ ፡፡ ግን ሰው ሲነግርህ ደግሞ ስማ፡፡

Anonymous said...

መሰለ እብዱ አሁንስ ለየልህ ፡፡አእምሮህ በሽተኛ እንደሆነ ሰምቼ ነበረ አሁን አረጋገጥኩ ፡፡ ቦርዱንም በዚህ መክደኛ በሌለው ልቅ አፍህ የማይባለውን ሁሉ እያልክ አታሰድበው፡፡ ምንም እኑዋን እኛም የቦርድ ወገንና ደጋፊ ብንሆንም በምትጽፈው የብልግና ጽሑፍ ግን እኛም እየተሳቀቅን ነውና ብሎጉን ሰው እንዲጠላው አታድርግ ፡፡ ይህንንም ስልህ ሞራልህ አይነካ፡፡ አይዞህ በርታ ፡፡ ግን ሰው ሲነግርህ ደግሞ ስማ፡፡

Anonymous said...

Dear blogger;

Please quit what you do/ write. This is really not help or educates anybody. Beside, think the coming and future generations.
Do you think they learn anything positive from this, 'blogs'?

I support the first Anonymous.

Be with in or seek some kind of help if you can. I'll pray for you and your family (if you have) too!