Thursday, June 10, 2010

እኝህ አንባቢያችን እንዲ ማለት የፈለጉ ይመስለናል፡-

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


Anonymous said...
ato eyoel nega bmercha teshenefeu
yatuten seletan bekodita lesemelesu
degafiwchachewon eyasebasbu mehonachewon andande mmenchuch ytkomalu semonun pitishn lebord yasegebut budenochem yezhu tegebar
tebbariwch endehono yminageru ena
endemiktelubetem sinagru tdemetal

June 10, 2010 6:20 PM

እኝህ አንባቢያችን እንዲ ማለት የፈለጉ ይመስለናል፡-

“አቶ ኢዮኤል ነጋ በምርጫ ተሸንፈው ያጡትን ስልጣን በኩዴታ ለመመለስ ደጋፊዎቻቸውን ያሰባሰቡ መሆናቸውን አንዳንድ ምንጮች ይጠቁማሉ ሰሞኑንም ፐቴሽን ለቦርድ ያስገቡት ቡድኖችም የዚሁ ተግባር ተባባሪዎች እንደሆኑ የሚናገሩን እንደሚቀጥሉበትም ሲናገሩ ተደምጣል“።

ከአምዱ አዘጋጅ፡- አንባቢያችንን ስለተሳትፎ እያመሰግን ፣ ኢዮኤል በምርጫ ተሸንፎ ሳይሆን የተመረጠበትን ኃላፊነትና የመረጠውን ምዕመን አሳፍሮ ከእግዚሐብሔር አገግሎት ፈርጥጦ ታቦቱንም ደፍሮና አስቀይሞ በፈጠረው አምላክ ፊት የኮበለለ ሲሆን እኛ ይቅር ብለነዋል ከአምላኩ መታረቅ ግን የሱ ነው። ሁለተኛ ለአገልግሎት እንካ በዚህ ቦታ የለውምና አያስቡ። አላርፍም ካለ ጠበቃ ፍለጋውን ካሁኑ ቢጀምር ስለሚያስፈልገው ይቺን ሹክ የሚለው ቢኖር ጥሩ ይመስለናል፣ ምክንያቱም የሱ ጣት ምልክት ያላረፈበት የምዝበራ ሰነድ የለም ማለት አዳጋች ነውና ወዮ ያቺ ቀን እንደተባለው እንዳይሆንበት እንሰጋለታለን። በሌላ በኩል ደጋፊ የሚባሉት ከወልቃይት በኩል ያሉትም ሆነ በጣት የሚቆጠሩትም አያስጋዎት ቁርጠኛው ቀን ሲመጣ ወይንም እንደቢጤው ከጽዋና ከቁብ እንደተባረረው አሊያም በምርጫ ሳጥን እንደነ ፈትለወርቅ ለመክሰር ብቻ ነው እንላለን።

No comments: