Tuesday, June 1, 2010

የማኅበረ ቅዱሳን ስብሰባ አጭር መግለጫ

http://selam-tewahedo.blogspot.com/2010/06/blog-post.html

በዚህ ገጽ ገብተው በቅርቡ ስለተጠናቀቀው የማኅበረ ቅዱሳን ስብሰባ አጭር መግለጫ ሊመለከቱ ይችላሉ።

በመግልጫው መጨረሻ “ በዚህ ጉባዬ ማህበረ ቅዱሳን በኢትዮጵያም ሆነ በውጭው አለም ለቤተክርስትያኒቱ ያበረከተውንና እያበረከተ ያልው የሙያ፣ የገንዘብ፣ የጉልበትና የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በእውነተኛነቱ የቤተክርስትያን ልጅች ሁሉ እንዲወደድና እንዲደገፍ ያደረገው ቢሆንም የቤተክርስትያናችን መሰረታዊ ጠላቶች የሆኑ መናፍቃንና አስመሳይ ፖለቲከኞች ግን የስም ማጥፋት ስራዎችን እንደተያያዙትም ተገልጣል። ይሁን እንጂ ሕዝቡም ለመናፍቃን ለነዚህ አስመሳይ ፖለቲከኞች ፕሮፓጋንዳና የሐሰት ወሬ ጆሮውን እንረማይሰጥና ዳግመኛ እንደማይወናበድ ውስጣዊ ስሜቱን በቁጭትና በቃላት ገልጣል።“
ይላል።

ቁጭትና ቃላትን በክርስትና ቦታ ምን አመጣው? ምን አይነት ድርጅት ይመስሎታል? ለመሆኑ በMAY 02, 2010 የዳላስ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ውስጥ ለተፈጠረው ችግር የዚህ ድርጅት አቁዋም ምን ይሆን ይላሉ?

1 comment:

ሰላም ተዋሕዶ Selam - Tewahedo said...

ሰንበቴ ብሎገ ከሠረ ፡፡ የሥራቤቶችንም አሉባልታ ጀመረ ፡፡ ከትንሽ ቀን በኋላ ደግሞ ይሄም ይቆምና በሌላ ብሎግ ስም ወጥቶ እናገኘዋለን፡፡ ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም ፡፡አቀራረቡ የሥነ ጽሑፍ ሕግን የተከተለ ሳይሆን ተራ ስድብ ስለሆነ ከትንሽ ጊዜ በኋላ እንደ ሰንበቴ ብሎግ በሕዝብ የተናቀ ይሆናል፡፡ሰላም ተዋሕዶም ከዚህ በኋላ ጊዜዋን ይህን ትራሽ በማንበብ አታጠፋም ፡፡