Friday, June 4, 2010

ዜና እረፍት

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።


As you know one of our community member W/ro Selamawit Mekuria passed away on Wednesday June the 2nd, 2010. You may call the number below to find out the date, time and place of her funeral service or express your condolences.

We are passing our condolences for the family and her friends.

Family Address …
Ato Diriba K. Terfassa
1210 Anacostia Lane, Allen, Texas 75002
PH # (214) 536-3776

የተከበራችሁ ውድ የአካባቢያችን ነዋሪ ወገኖች፣
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር ሰኔ 2 ቀን 2ሺ10 የዳላስ አካባቢ ነዋሪ የነበሩ ወ/ሮ ሰላማዊት መኩሪያ የተባሉ ወገናችን በመለየታቸው የተሰማንን ሀዘን ከልብ በራሳችንና በገጻችን ስም እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትና ብርታትን እግዚሀብሔር ይስጥልን።

ባለቤታቸውንና ቤተሰባቸውን ለማጽናናትም ሆነ የቀብሩን ቀን፣ ሰአትና ቦታ ለማወቅ ለምትፈልጉ ሁሉ

አድራሻቸው …
አቶ ዲሪባ ተርፌሳ (ባለቤታቸው)
1210 Anacostia Lane, Allen, Texas 75002
ስልክ ቁጥር - (214) 536-3776

እግዚሀብሔር ቤተሰብና ወዳጆቻቸውን ሁል መጽናናትን ይስጥልን።

No comments: