Sunday, June 27, 2010

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን

የርሶ ብዕር አስተያየት ተሳትፎ ሕብረተሰባችንን ይጠቅማል ያሉትን አይንፈጉን ገንቢነቱ ቦታ ይኖረዋልና!

ማሳሰቢያ፡ ይህ ገጽ የተዘጋጀው የተለያዩ የኅብረተሰባችንን ሀሳብ ለመለዋወጫ እንጂ ለሚሰጡት ማንኛውም አስታየቶች በማንኛውም መንገድ ተጠያቂ አይደለም። ጉግል ድርጅትም ኃላፊነት አይወስድም። ኃላፊነቱ በሙሉ የአስታየት ሰጪው ብቻ ነው።



ሰላም ለሁላችሁም ይሁን


ትሮፒካል ድፕሬሽን አሌክስ እስኪያልፍ ምክንያት ተገኝቶ ወደ ደረቅ መሬት ስለወጣን፤አንድ የምናውቅው ለብዙ ጊዜ የዳላስ ነዋሪ የሆነውን በስልክ አነጋግረነው ነበር። ከሰላምታም በኃላ ብዙ ከተጨዋወትነው ውስጥ አሁንም የወያኔ ኢትዮጵያ ቀን በአል ፤ በጥብቅ የአካባቢው የኢትዮጵያ ተወላጅና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ ግምባር ፈጥረው  እውነተኛ የኢትዮጵያ ቀን በሀቀኛ የኢትዮጵያ ተወላጆች እስኪመቻች ድረስ ጠብቀው እንዲታገሉና ከአድር ባይ ፣ ቅጥርኛ ፣ ባንዳና መሰሎቻቸው ዝግጅት እንዲገለሉ መልእክታችንን እናስተላልፋለን።

በኛ መራቅና ዝምታ የብዙዎቻችሁን ቅሬታ ጽሁፎች ደርሰውናል። ስለተሳትፎዎቻችሁ ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ፣ ባገኘናቸው እድሎች ሁሉ አንባቢዎቻችንን ከማገልገል ወደ ኃላ አንልም፤ ነገር ግን አሁንም ለዳላስ ነዋሪ የሚበቃ የብሎግ አቅራቢ አናሳ ቁጥር አድጎ የማየት ምኞታችን እውን እስኪሆን ድረስ እንደጥያቄዎቻችሁ መሰረት ከርቀት ብቅ ጥልቅ ለማለት እንሞክራለን።

የደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራልን በተመለከተ ደብሩና ምዕመናኑ ምህላ ላይ ስለሆኑ እኛም ባለንበት ሁሉ ከጎናቸው በመሆን የነሱን ዕንባ፣ ፀሎትና ምህላ አብረን በማቅረብ እንካፈላለን። ይህ አምዳችንም ይህን በተመለከተ በአዘጋጆቹ የሚቀርቡትን በጥንቃቄ ከነቀፌታ አርቆ ፣ ሕዝበ ክርስትያኑን አቀራርቦ ፣ ሰላምን በምዕመኖቹ መካከል ወርዶ ፣ ይቅር ለእግዚሐብሔር ተባብሎ ፣ አንድ አምላክን በሕብረት ለማምለክ ወገኖቻችን እንዲበቁ  ለመተባበር ተዘጋጅተናል። በአንጻሩም ከአንባቢዎቻችን የሚደርሱንን ለማውጣትና ሕብረትሰቡ የራሱን ሚዛን የመውሰድ መብቱን እንጠብቃለን።

ቀድሞ አንድ ነገር ሲሆን ወሬ ከወዲያ ብሎግ ከንፋስ ይቀድም ነበር ፣ እንግዲህ ስብስባቸው 24 ሰአት ካለፈው ነው እኛም የጣፍነው፣ ወይ እንደ ሰንበቴው ብሎግ ትንቢት፣ አሊያም ሌላ ይሆን? ወይስ እኛን ያስተማረን የመከረን አምላክ የቀረበውን ምህላ መልስ ሰጥቶ የነሱንም ልቦና ለውጦ  ይሆን?

እርሶስ ምን ይላሉ?

8 comments:

Anonymous said...

ጉጭማው ! ብሎጉን የሕዝብ ተሳትፎ እንዳለበት ላማስመሰል አትሞክር ፡፡ ያለ አንተ በቀር ሌላ የሚጥፍ የለም ፡፡ እግዚአብሔር መቀለጃ ነው እንዴ ፡፡ ቄሶቻችሁ እዚያው ያለውን ቄስ የማነን ገፍትረው ከመቅደስ አውጥተው ይቅር እንዲለን ምህላ እናድርግ ብለው በእግዚአብሔር ላይ ያሾፋሉ፡፡ አንተም የመንፈሳዊነት መንፈሱ ሳይኖርህ ባለንበት ቦታ ሆነን ምህላውንና ለቅሶው እንካፈል ትላለህ ፡፡ አትቀልድ ፡፡ ሰላም ወርዶ ከእናንተ ጋር አንድ ላይ ቆሞ ማምለክ እንኩዋን ዘበት ነው፡፡እልቅ የሚመስል ነገር ለፍልፍ፡፡

Anonymous said...

dallaseotc.blogspot.com

የኢትዮጵያ መረዳጃ ማሕበር በቅርቡ ይከበራል ብሎ ዝግጅቱ የተጀመረለት የኢትዮጵያ ቀን ዋና አቀናባሪና አዘጋጆች የሆኑት የወያኔ ኢሀዴግ ተወካዮችና አጫፋሪዎች የሚመሩት መሆኑ ሀቁ ግልጽ ነው። ማንኛውም የኢትዮጵያ ተወላጅና ወዳጅ ሁሉ ይህን ተገንዝቦ ከዚህ ዝግጅት ራሱን እንዲያገል ጥሪያችን ይድረሳችሁ!

ከዚህ በላይ ያለውን ለጻፋችሁት መልስ ነው የበኩላችንን ማለት የፈለግነው። የኢትዮጵያ ቀን በኣልን ወያኔ መጀመሪያ ሲነድፍ ስራውን ለማስፈጸም የተቀጠረው ይልማ ፈለቀ ነው። ይልማ ድሮም ቢሆን ኢትዮጵያን ወድዋት ወይም ሕዝቡን እያውቅም። እድሜውን ሁሉ ከፍቶት የሚኖር በራሱ የማይተማመን ነገር ግን ገንዘብ ያላቸውን ሴቶች እየፈለገ በሲት ትከሻ የነሮና እየኖረም ያለ ነው። እኛ ግሪክ እገር የነበርነው በደንብ እናውቀዋለን የሰው ቤት እየጠረጉ የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያን ሴቶች እንዴት እንዳከሰራቸው። እሜሪካን ብዙም የሚበላ እላገኘም ጮሌዎች ሴቶች የበዙበት በመሆኑ ሙከራው እልሰራ ብሎ እነሆ ወያኔዎች ሚስት እጋቡት ሴትየዋም ሳታውቀው።ይልማ ፈለቀ በቁሙ የሞተ ሰው ሲሆን ይሉኝታ እያውቅም እምላኩ ገንዘብ ብቻ ነው። በእግዚ እብሄርም እያምንም ፈጽሞ። በጣም ክፉ ሰው ነው በብዙ መልኩ። እወቁት ይልማ ፈለቀ ማለት የወያኔ ተቀጣሪ ሲሆን እለቆቹ እነ ምናሴ ከግሪክ ጀመሮ የሚያውቁትን የጨምራል።
ይልማንና መሰሎቹን ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ወጥተው እንዳይናገሩ ማድረግ የቦርዱ ግዴታና ሃላፊነትም ነው። እዮኤል እብሮ ይሰራ ስለነበረ የቤተመቅደሱ መድረክ የይልማና የጉዋደኞቹ መቀለጃ ነበር። ላቶ ዮሴፍ ረታና እዲስም በቦርድ ውስጥ ለገቡት የምንለው ወያኔ ቤተክርስቲያኑን ሊወስድ ነው ስትሉን፡ የወያኔ ቅጥረኞቹን በሙሉ ይልማ ፈለቀን ብሎም ይልማ ዘርይሁንን ጭምር ስትመነጥሩ ነው። ይሄንን ስንል በቤተክርስቲያኑ መጥተው ፊታቸውን በተለመደው እሁድ እሁድ ሻይ እየተጎነጩ ዳቦ እየገመጡ ወሬ እይጥቡ ማለታችን እይደለም መባቸው ነው እሱ። ነገር ግን ባለሙዋል ከመምሰልና መልክት ካስተላላፈነት የተቀደሰ የቤተመቅደስ ምድረክ ላይ እይውጡ ነው።

Anonymous said...

Dear Dallaseotc,

We are so excited that you have heard our plea and back to give us awareness about our community that including our beloved Church. Thanks so much for your service and continue to your best.

The person who wrote above, shows his/her identity very clearly, if it doesn’t understand his/her native Amharic, I am sure he/she is not understand this nor he/she must be one of the hardliner and architecture of the failed disturbance on may 2nd in our Church. You have the right to not post as such evil comment, such kind of person is a kind of self contradict and good for nothing, just garbage.

We salute the stand you take upon the Community leadership that becomes the hand of EPRDF; we will not part of this scheme. We also impressed by your change of Heart to collaborate to bring PEACE and UNITY in to our beloved Church. Keep up your good work and a service you provide to us. God keeps you from the harm way at the Gulf.

Zeeman.

Anonymous said...

ዳላሶች ጽሁፋችሁን እንወደዋለን ቀጥሉ በርቱበት አትጥፉ።

የመጀመሪያው ግለሰብ አስተያየት ከአምላኩ የተጣላና ጋኔል የመታው ስልሆነ ምህረቱን እሱ ይስጠው። እኛ በምህላው እንበርታ። የቅዳሜውም ስብሰባቸው አልተዋጣላቸውም የረባም ቁጥር የላቸውም። በመካከላቸውም ተከፋፍለው ነው ያሉት። ቄሶቹም ንስሀ አልገባ ብለው ችግር ላይ ናቸው ከሚካኤል ተጋጭተው። ኮሚቴውም እየፈረሰ ነው። ካሱ የሚሉት አንዱ ኮሚቴ ኦርቶዶክስን ከነሚስቱ ክዶ የኖረ አሁን ለጥፋት በቤተክርስትያናችን የሚያንዣንብብ ነው ድሮም የነገር ሰው ምሆኑን አሁንም አንቱ በመባያው እድሜ ያለቦታው የሚያጠቅስ የተኩላው የብዙ አመት ወዳጁ ነው። እኔ የሚገርመኝ ይሄ ቦርድ ለምንድን ነው ካውንተር ሱት የሚሉትን የማያደርገው? እዮኤል በፊት ቤተክርስትያን አትከስም አለን በኪዳኔ ምስክር ቤተሰብ ክስ። እነዚህም እንደዚሁ ክሆኑ ስህተት ይመስለኛል ህጉን ስለማላውቅ።
ይህቺ የኮሚኒቲው በአል የወያኔ ምሆኑ ግልጽ ብሎ አሁን ታየኝ እነ ቤተክርስትያን ከሳሽና አስክሳሾች ያሉበት የወያኔ ባንዳዎች ስለሆኑ የገባውትንም እድር አላድስም። ሌላው ባንዳ ሙላው የሚሉት ቤተ ክርስትያን በጥባጭ አዲስ አበባም ሆኖ ልክፍቱ አለቀቀውም። የሚያውቀውን ሁሉ እየደወለ ይቀባዥራል ከአበሻም አልፎ የውሸት ብድር ለሚደልልለትና ቤልት ላየንና 75 ላይ ያለውን ፓኪስታናዊ ጭምር ነገር ውስጥ ከቶታል።

እግዚሀብሄር ይጠብቀን።

Anonymous said...

dallaseotc.blogspot.com

ተኮላ ሉዘር፡ የሳፈውን ዕያችሁት መረዋላይ? ለምን እኛስ የቤተክርስቲያኑ ዕባላት እነሱን ዕንከስም መክኒያቱም ቤተክርስቲያኑ የሚመመለከተው ቦርዱን ብቻ ዕይደለም እኛንም ነው። ወያኔ በመሃላችን ገብቶ ቤት መስሪያ መሬት በመስጠት ቤተክርስቲያናችን ለፓለቲካ መጠቀሚያው ለማድረግ እንደዚህ ዕይን ባወጣ መንገድ ሲርዋርዋጥ እንደ ሻለቃ ተፈራወርቅና እይነት ሌቦች ዝም ብለን የምንጠብቀው ምንድነው? ሻለዋው ሰራዊቱን የሸጡና ሚስታቸውም eprp ዕዲስ ዕበባ በነበርችበት ጊዜ ብዙ ሰራዊትና ሲቪል ያስጨረስች ወንጀለኛ ነበርች ያየማይካድ ሲሆን ብዙ የሰራዊቱ ነርሶች ለምስክርነትም ዕሉ። ማስረጃ ሞልትዋል የሻለቃ ተፈራወርቅ ሕገ ወጥነትና የወያኔ ደሞዝተኛ ለመሆናቸው። እነዚህን የሚያዋጣው ዕይቀጡ ቅጣት መስጠት ነው። የተኮላን መረዋ እንብቡለት እባካችሁ ውሸቱን ደርድሮታል በተለመደው የሄ ቀጣፊ።

Anonymous said...

ይሄንን በእንግሊዘኛ የተጻፈ የሚያስገርም ሃቅን የተሸከመ መለክት ሳይ ከሰንበቴ ብሎግ ላይ ገልብጬ ላካፍላችሁ ፈለኩኝ ምናልባት ሰንበቴን ለማታውቁ።

Posted by Senbete at 6:14 PM
2 comments:
Tesfaye Mogus said...
Dear Senbete.blogspot.com.
Part One:

First of all I would like to make it clear to everyone that the findings stated below are based on factual evidence, documents, web sites, and court information, all of which I have listed at the end of my conclusion. Note: These thieves include MAAEC/St. Michael Cathedral Ethiopian Orthodox Church in every undercover scam that they have been operating, as you can see below. My question is why was no one able to realize this treachery and stop them up until this point?

Thank you, for exposing these thieves with your factual evidence. The National Eye bank of Ethiopia is owned by the Woyane government, and it is managed by the Minister of Health of Woyane. MAAEC is used by Woyane for various reasons, with the help of these selfish, old duds.

After I read your posts on the eye bank of Ethiopia and the St. Michael Cathedral Ethiopian Orthodox Church in Garland, stolen money by Ato Kidane Alemayehu, Ato Betru Gebregziabher, Ato Melaku Tadesse, Ato Eyoel Nega, former police Captain (Yeshiambel)Gizaw Gedlu, Aklilu Afework, I did some investigation of my own. I am telling you my findings are astonishing and it’s too bad that we didn’t know about these international crooks until you posted the four page documents. I would like to share with you and your readers the first part of my findings.

Ato Kidane Alemayehu’s web site “gift of sight alliance” is really under the direction of the so called the Ethiopian president Girma (Woyane). When you visit the website, click on eye bank of Ethiopia and it will take you to the reality of the business, and it is clear that they are no longer hiding that they have been working for Woyane.

Eye bank of Ethiopia is not a clinic.
The clinic, at Menilik II Hospital is a clinic called Orbis-pediatric ophthalmology, which is owned by ORBIS International and it is children clinic. The late Syefe Tadesse was not the chairperson to the pediatric ophthalmology clinic or National Eye Bank of Ethiopia, as Kidane Alemayehu, Tewabech and Betru claim. There is not any program, or any clinic called “Eye Bank of Ethiopia (EBE)”. There is one, and the only one, National Eye Bank of Ethiopia, and it is the first National Eye Bank of Ethiopia that was developed by orbis and its (abbreviation NEBE). Also, orbis trained Ethiopian health professionals based on the request of TPLF/Woyane visit www.orbis.org or orbis in Ethiopia to view all of this information for yourself.

NEBE is one of the several scamming operations owned by Woyane and introduced by Kidane Alemayehu and Betru are leading and recruiting individuals in our community for years. Of those who have been organizing in association with Kidane Alemayehu, Betru Gebregziabher, Dr. Wendu Alemayehu (Kidane Alemayehu’s brother orbis national director in Ethiopia and the late Syefe Tadesse, are Tewabech Negash, Dr. Ameha Hailemesqel, Z. Kagnew, Teferawork Assefa, Melaku Tadesse, Yilma Feleke, Dr. Solomon Abebe Dejen, Dr. Derege Agonafer (at UTA) Dr. Woldu Habtu (UTD), Addisu Abebe (VOA), Marta Melaku, Fasil Yigzaw, Mekru Bekele, Ameha Tameru,Daniel Gizaw and Shemeles Adugna, as well as many innocent recruits in Dallas who have been taught the business of this conspiracy, and are promoting for these hodams the hodam opportunist. These recruits should be informed of the business that they are getting themselves tied in, and must break away from these illicit acts before it is too late.

Anonymous said...

በዚሁ ቀጥሉበት እውነት የት እንዳለ ማወቅ እንፈልጋለን።

Anonymous said...

በጣም ይገርማል ከላይ ኮፒ አድርጌ ፔስት ያደረኩት ቀጣዩን እነሆ። ሌላም አለ።

Tesfaye Mogus said...
Part Two:

Among Woyane’s programs are:

Horn of Africa Development and Peace, 501 c (3)

Ethiopian American Chamber of Commerce.

Ethiopian Day in Dallas

National Eye Bank of Ethiopia.

World (World Wide) Association of Parishioners of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Inc

Edir

Ethiopian American Chamber of Commerce

Ethiopian community Leadership Council

Dejen political group

Betru’s Youth program

The secret organization of these Woyane agents and opportunists:

World (World Wide) Association of Parishioners of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Inc registered and filed in the office of the Secretary of States of Texas March 05, 2007. The names on the Certificate are:

Yilma Feleke, 3312 Anchor Drive Plano Texas 75023

Kidane Alemayehu 4002 Blacksmith Drive Garland Texas 75044,

Eyoel Nega 10107 Branwood Circle Dallas Texas 75243.

Mideksa Beyene 1606 Addigton Street Irving Texas 75062

Dr. Solomon Abebe Dejen, 1125 High Valley Drive Garland Texas 75041.

You can receive a copy of this information by calling 512-463-5555 make sure you provide the name of their organizations “ World Association of Parishioners of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Inc” . Also, because of Kidane Alemayehu’s profit being made in Israel, the Texas registered non profit World Association became World Wide Association in Israel as you see it here:

Kidane Alemayehu is also scamming here, using the same technique, by making it look as if two different organizations exist. The World Association of Parishioners-in Dallas became World Wide Association Parishioners in Israel and Canada. God knows what name he uses in other countries.

“www.eotcipc.org, by the World Wide Association of Parishioners of EOTC, a non-profit entity that is dedicated, inter alia, to the protection of our monastery in Jerusalem. Please visit the website and see for yourself the reports by independent parties including an Israeli engineer regarding the emergency being faced by the monastery. Please sign the petition, which will be submitted to Israel's Prime Minister once an adequate number of signers have been achieved.
Cheru yeEthiopia Amlak yirdan.
Kidane Alemayehu WAPEOTC”

April 12, 2010 11:34 PM